እንበር ተንከባላይ! የካናዳው ሰርከስ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

እንበር ተንከባላይ! የካናዳው ሰርከስ

Postby ኳስሜዳ » Tue Apr 13, 2021 11:24 am

ይሄ ትልቅ ትምህርት ነው ሰው ለሚሰራው ግፍ ሁሉ እዳውን በጊዜ ይከፍላል! ዛሬ እንዲህ በየአደባባዮ ሲንከባለሉ ሲያጓሩ ሲያለቅሱ ሲንከራተቱ የምታዯቸው ግለሰቦች አርግጠኛ ሆኜ የምነግራችሁ 95% በላይ የጁንታው ደጋፊ ተጠቃሚ የትግራይ ህዝብ ባለ እዳ የጁንታው የወንጀል ተባባሪ ነበሩ። ምናልባት ፖለቲካው ሳይገባቸው ትግራይ ስለተባለ ብቻ እና ዘረኝነትን አስበልጠው የወጡት የቀረውን 5% ይይዛሉ እንግዲህ በዘመን መቀለድ በግፍ መጨማለቅ ጥቅመኛ ተቀጣሪ ዘረኛ መሆን እንዲህ ዋጋ ያስከፍላል።

ልብ ያለው ልብ ይበል አንንበረከክም አንለምንም ብለውን ነበር በጌታቸው በአምላካቸው ዛሬ ሜዳ ለሜዳ ይንደባለላሉ ይሄ የእግዚአብሔር ፍርድ ነው። ዛሬ የትግራይ ህዝብ መከራ በመነዚህ ግለሰቦች እና መሪዎች ጥጋብ ትምክህት እና እብሪት ግፍ የተነሳ ነው!!! የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ህዝቡስ ይሄን ዘመን አልፎ ይሻገራል ማንም በመጣ ቁጥር የሚቀልድበት ህዝብ ሆኖ አይቀርም ቀና ብሎ የሚኖርበት ዘመን ይመጣል! እናንተም የህሊና እዳ ሲለቃችሁ አርፋችሁ ትቀመጣላችሁ።

እኔ በማንም አልፈርድም!!! እግዚአብሔር ግን ይፍረድባችሁ የደሃ ደም ፈሶ አይቅር የምስኪን እናት እንባ እስከመጨረሻ ይፋረዳችሁ።
ዛሬም በግፍ የሚጨማለቅ ሁሉ ነገ ሜዳ ላይ መንከባለል አይደለም ሳር ይግጣል ምናለ በሉ የዛሬው ማልቀስ እንደሚመጣ ቀድመን ተናግረናል ዛሬም ነገን ለመናገር ነብይ መሆን አያስፈልግም ማንም ይሁን ማን በግፍ በደም በተጨማለቀ ስብእና አይኖርም አምላክ ዋጋውን ይሰጠዋል ለተበደለ ለተገፋ ላለቀሰ ላዘነ የሚፈርድ ጌታ አለ።
ሰላም ዋሉ!!!
https://www.facebook.com/king.nafkot/vi ... 86047/?t=0
ኳስሜዳ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3000
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests