ጁንታው በትግራይ 8 አካባቢዎች ሲያደርግ የነበረው የሽፍታ እንቅሰቃሴ ተደመሰሰ!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ጁንታው በትግራይ 8 አካባቢዎች ሲያደርግ የነበረው የሽፍታ እንቅሰቃሴ ተደመሰሰ!

Postby ኳስሜዳ » Tue Apr 13, 2021 2:28 pm

“የጁንታው ቡድን በትግራይ 8 አካባቢዎች ሲያደርግ የነበረው የሽፍታ እንቅሰቃሴ በመከላከያ ሠራዊቱ መደምሰሱን በኢፌዴሪ ሀገር መከላከያ ሠራዊት የሠራዊት ግንባታ ዘርፍ ዋና አስተባባሪ ሌ/ጄ ባጫ ደበሌ ገለጹ።

የሠራዊት ግንባታ ዘርፍ ዋና አስተባባሪው ይህን የገለጹት በወቅታዊ የሰራዊቱ ሁኔታ ላይ በሰጡት መግለጫ ነው።
በምስራቅ ደብብ ሰሜን እና ሰሜን ምስራቅ አካባቢ እና ሌሎች አካባቢዎች እርምጃ የወሰደው ሠራዊቱ አስፈላጊ የጦር ቴክኖሎጂ በመጠቀም ጁንታውን ለመደምሰስ እንደተቻለ ሌ/ጄ ባጫ ገልፀዋል።

ከተደመሰሰው የሽፍታው አካል ውጭ በርካታ የጁንታው ታጣቂዎች ተስፋ በመቁረጥ እጅ እየሰጡ መሆኑም ተገልጿል።”
ኳስሜዳ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3000
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 6 guests