ጄኔራል ባጫ በሰጠው አስተያየት ላይ አንድ ጄኔራል መልስ እንዲሰጥ ጠየኩትና ይህን አለኝ..

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ጄኔራል ባጫ በሰጠው አስተያየት ላይ አንድ ጄኔራል መልስ እንዲሰጥ ጠየኩትና ይህን አለኝ..

Postby ክቡራን » Wed Apr 14, 2021 8:13 am

ስታሊን ገ/ ስላሴ ነው በስልክ ያነጋገረው ጄኔራል ከትግራይ ኮረብቶች ባንዱ ሆኖ ነው !! የጀግና ቤቱ ጫካና ዱሩ ነውና፡፡

እኔ ፤ " ሌ / ጄ ባጫ ደበሌ ዛሬ የሰጠውን መግለጫ ሰማችሁት እንዴ? "

ጄኔራሉ፣ " ያመለጡ የኤርትራ ወታደሮችን እየለቃቀምን እምቢ ያሉትንም ደግሞ ጥይት እያስቃምን ነበር ያረፈድነው ፣ ምን አለ ባጫ ? አልሰማሁትም"

እኔ፣ " በስምንት ግንባር የነበሩ ጁንታውች ከነ አጃቢዎቻቸው ሙሉ በሙሉ ተደመሰሱ " አለ አልኩት፡፡

ጄኔራሉ፣ " ምነው ለሌላ ቀን መግለጫው እንኳን እንዲመቸው ትንሽ ቁጥር ያላቸው ጁንታዎች ቀርተውናል አይልም ነበር " አለኝ ፡፡

እኔ፣ " እና ታዲያ ሁላችሁም ሰላም ናችሁ ማለት ነው ? "

ጄኔራሉ፣ " ሰላም ነን ምናልባት ተሳሰተው የራሳቸውን ሰራዊት ደምስሰው ይሆን እንዴ? " ( ረጅም ሳቅ) ምነው ግን ይህን የመሰለ ጮማ ወሬ በአቢይ ወይንም በብርሃኑ ጃላ አልተሰጠም? ለማንኛውም እየተዋጋን ያለነው ከኤርትራ ጦር ጋር ነው ባብዛኛው ቦታ፡፡ የኢትዮጵያ ሰራዊት የሚባል በተግባር የለም ስታሊን!! ሰሞኑን እደውላለሁ ደህና እደር፡፡

እኔ፣ " ለ TMH በቴሌፎን ትንሽ መግለጫ ብትሰጠንስ? "

ጄኔራሉ " እኔ ነኝ ለባጫ መልስ የምሰጠው ? የኢትዮጵያ ህዝብና ጋዜጠኞች ካመኑ ደስ ይበላቸው.."
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8825
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ጄኔራል ባጫ በሰጠው አስተያየት ላይ አንድ ጄኔራል መልስ እንዲሰጥ ጠየኩትና ይህን አለኝ.

Postby ቢተወደድ1 » Wed Apr 14, 2021 1:37 pm

ሰው መሪውን ይመስላል ይባል የለ፤ መሽረፈት ውሸታም፤ የለቃቀማቸው በሙሉ ቆርጦ ቀጥል፡፡
የኤርትራ ቃል አቀባይ ከሆኑ የሰነበቱት የቀድሞ ምርከኞች፤ ለሁለተኛው ምርኮ እየተዘጋጁ ነው፡፡ ፓስፖርታቸው በሙሉ በመሽረፈት ታግዷል፡፡
ቢተወደድ1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 488
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Bing [Bot] and 3 guests