አማራ ከሚያሸንፈን ህዝባችን ይጥፋ !! አሉላ ሰለሞን

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

አማራ ከሚያሸንፈን ህዝባችን ይጥፋ !! አሉላ ሰለሞን

Postby ኳስሜዳ » Wed Apr 14, 2021 12:09 pm

ኳስሜዳ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3000
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: አማራ ከሚያሸንፈን ህዝባችን ይጥፋ !! አሉላ ሰለሞን

Postby ኳስሜዳ » Wed Apr 14, 2021 12:42 pm

ከትግራይ ምን አተረፍን? ከትግራይ የተጠቀምነው ምንድን ነው?

ለዘመናት ሃይማኖት፣ ቋንቋ፣ ዘር ሳይገድበዉ በሰላም፣ በፍቅር፣ በመቻቻልና፣ በመከባበር ለኖረና ለተዋለደ የኢትዮጵያ ህዝብ የውሸት ፕሮፓጋንዳ መርዝ እየረጩ አጋጩ።

አገሪቱ በዝርፍያ በሙስናና ሌብነት ወደ ድህነት ማቅ ቁልቁል አስገብተው በእዳ የጐበጠች አገር አደረጉዋት።

ይቃወመናል ያሉትን ማንኛዉም አይነት ዜጋ ጭካኔ በተሞላበት ሁኔታ ያለፍርድ በጅምላ በጥይት ጨፈጨፉ። እስረኞችን ገረፉ ፣ ጥፍር ነቀሉ፣ ብልት አኮላሹ ፣ ግብረሰዶም ፈፀሙ። ፈጣሪም በተጋሩ ጭካኔ ከልብ በማዘኑ አለቀስ።

ኤርትራን በመውረር በሺዎች የሚቆጠሩ የኢትዮጵያ ወጣቶች በከንቱ የጥይት እራት እንዲሆኑ አደረጉ። ጦርነቱ ቢሳካላቸው ኖሮ፡ አላማቸው ኤርትራን በእጅ አዙር ሲቆጣጠሩ ቆይተው ኢትዮጵያን መግዛት የማይችሉበት ደረጃ ሲደርሱ ግን ትግራይን ገንጥለው ከኤርትራ ጋር ቀላቅለው "ታላቋ ትግራይ ሪፓብሊክ" በመፍጠር የኤርትራን ህዝብ ረግጠው ለመግዛት ያሰቡ የቀን ጅቦች ናቸው።
ኳስሜዳ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3000
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: አማራ ከሚያሸንፈን ህዝባችን ይጥፋ !! አሉላ ሰለሞን

Postby ኳስሜዳ » Wed Apr 14, 2021 1:39 pm

ጦረርነት የገና ጫወታ አይደለም የብዙ ንፁሀንን ህይወት ይቀጥፋል ከዚህ በፊት ጦርነቱ ለምን ዘገየ ይጀመር ባሉ ጦርነት ናፋቂዎችና እብሪተኞች የጠፋዉ ህይወትና ንብረት እንደሰዉ እጅግ ያሳዝናል፡፡ነገር ግን አሁንም ከስህተት የማይማሩ ደናቁርት አሜሪካ በተዘረፈ ገንዘብ ተንደላቀዉ እየኖሩ አማራ ከሚያሸንፈን ህዝባችን ይጥፋ ማለት የመጨረሻዉ ድድብና ለህዝብ አለማሰብና በሌላዉ ቁስል እንጨት ልቀቅበት ማለት የብልግና መጨረሻ ይመስለኛል፡፡
ኳስሜዳ wrote:https://www.youtube.com/watch?v=xjz3uWHAiZc
ኳስሜዳ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3000
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests