በኦሮሚያ የተጀመረው ሕግ የማስከበር ዘመቻ ቀጥሏል፡፡

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

በኦሮሚያ የተጀመረው ሕግ የማስከበር ዘመቻ ቀጥሏል፡፡

Postby ቢተወደድ1 » Wed Apr 14, 2021 1:09 pm

ሰሞኑን የአማራ ዘር ላይ፤ በኦሮሚያ ጭፍጨፋ እየተደረገብን ነው እያሉ እልፍኝ የማይሞሉ አላቅላቂዎችና ተለቅላቂዎች በአሜሪካና በአውሮፓ የአዞ እንባ ሲያነቡ ተስተውለዋል፡፡ በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም ነውና፤ ትግራይ ላይ የጀመራችሁት የጅምላ ጭፍጨፋ ጀግናው የኦሮሞ የቁቤና የቤኒሻንጉል ትውልድ፤ በአማራዎች ላይ የሕግ ማስከበር፤ እደግመዋልሁ የሕግ ማስከበሩን ስራ ሲጀምር እዬዬ አላቹህ ፡፡ እዚህ ላይ አንድ የፈረንጅ አባባል ትዝ አላኝ፤ Preach what you believe in. አማሮች በሰው ላይ ያደረጋችሁት ሴራ በእናንተ ላይ ሲደረግ፤ ለምን ይሆን ሙሾ ማውረድ የሚቀናቹህ? የትስ ደረሰ ፋኖ፤ የአማራ ልዩ ሃይል የምትሉት? በሻቢያና በኢመሬት ድሮን እርዳታ መቀሌ ብትገቡ፤ ጦርነቱ ያለቀ ለማስመሰል ብዙ አወራቹህ፤ አለምም ታዘባቹህ፡፡
አስከ መቼ ድረስ በሰው ትከሻ ስልጣን ተመኝታቹህ የምትዘልቁት፡፡ አስከ መቼስ ነው በአያቶቻቹህ ሕልም የምትኖሩት? የራሳቹህ ራእይና ሕልም ሊኖራቹህ አይገባምን?
ሚኒሊክ ጅቡቲን ሸጠ፤ በሃይለ ስላሴ ጥፋት ኤርትራ ተገነጠለች፤ የኦሮሞ ቆዳ በለበሰው አማራ (ግራኝ አብዮት አህመድ) ስሕተት፤ ትግራይ፤ አባይ ትግራይ ልትሆን፤
የመሰረት ድንጋይ ተጣለ፡፡ ምን ትግራይ ብቻ፤ ኦሮሞ፤ ሶማሊ፤ አፋር፡ በየተራ የራሳቸውን አገር ይመሰርታሉ፡፡
ሱዳን የወሰደውን መሬት በቃ ተዋችሁት? በአራቱም ዘንድ አጣብቂኝ ውስጥ የገባው የአማራ ክልል፤ ከትግራይ፤ ከቤኒሻብጉል፤ አኦሮሞና ከሱዳን ጋር ጠብ አጭሮ መግቢያው የት እንደሆነ እግዚዬር ይወቀው፡፡ ጨረቃ ላይ ልትቀሩ ነው፤ መድሃኔአለምን፡፡ ቸር ያሰንብተን፤ እናንተ ላይ የተጀመረው የሕግ ማስከበር ግን ይቀጥል፡፡ በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም፡፡
ቢተወደድ1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 488
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Bing [Bot] and 4 guests