አምነስቲ ኢንተርናሽናል ባክሱምና ባድዋ ስለተፈጸሙ ግድያዎች መግለጫ አወጣ፡፡

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

አምነስቲ ኢንተርናሽናል ባክሱምና ባድዋ ስለተፈጸሙ ግድያዎች መግለጫ አወጣ፡፡

Postby ክቡራን » Thu Apr 15, 2021 8:51 am

አለም በትግራይ ላይ የሚፈጸሙትን ወንጀሎች እያንዳንዷን እየመዘገበና እያየ ነው፡፡
https://www.amnesty.org/en/latest/news/ ... _6zo-zqUfk
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8825
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: አምነስቲ ኢንተርናሽናል ባክሱምና ባድዋ ስለተፈጸሙ ግድያዎች መግለጫ አወጣ፡፡

Postby ክቡራን » Thu Apr 15, 2021 10:04 am

ትግራይን የሚጠብቁ አይኖች አይተኙም አያንቀላፉምም!! ጊዜው ይርዘም እንጂ የወንድሞቻችን ገዳዮች ለፍርድ እናቀርባለን የሚሉ ግልገል አንበሶች በትግራይ መሬት ላይ እየተፈጠሩ መሆኑን ታዝቤአለሁ፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8825
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot], ክቡራን and 3 guests