ፍረጂኝ ትግራይ!! አርአያ ተስፋማሪያም

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ፍረጂኝ ትግራይ!! አርአያ ተስፋማሪያም

Postby ኳስሜዳ » Sat May 08, 2021 3:15 pm

ስዬ አብርሃ ልጆችህን በአሜሪካ ቦስተን በውድ የዶላር ክፍያ አስተምርህ፣ የተቀማጠለ ኑሮ እንዲኖሩ እያደረክ የትግራይ ገበሬ ድሃ ልጅ ለጦርነት ማግደህ፣ ዛሬም "ተነስ" እያልክ ትደሰኩራለህ። ያንተን ልጅ ለጦርነት ልታመጣ ትችላለህ!? አታስበውም! ዛሬ ከእነዚህ የደሃ ገበሬ ልጆች ጋ አብሬ ውዬ ስለአንተ ልጆችና በትግራይ ህዝብ ስለነገዱ ሙሰኞች ጓደኞችህ እና እንዳንተው ልጆች በአሜሪካ ከህዝብ በተሰረቀ ገንዘብና ሃብት ቅምጥል ኑሮ ስለሚገፉ በስም እየጠቀስኩ ነግሪያቸዋለሁ! ትግራይ አሸንፋለች! የእናንተን የሙስና ገመና በማጋለጥ ስለምትኖሩት ህይወት ለትግራይ

ለህዝብ ማሳወቅና ወንጀላችሁን ማጋለጥ እንቀጥላለን!

(በፎቶው የስዬ ልጅ ቃል ስዬ እና ዛሬ በካምፕ ያገኘሁት የትግራይ ደሃ የገበሬ ልጅ...ፍረጂኝ ኢትዮጵያ!?)
Image
ኳስሜዳ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3094
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests