የኢትዮጵያ የእግር ኳስ ቡድን-በ20ኛው የዓለም ዋንጫ ...

ስፖርት - Sport related topics

Postby ገንዘብ » Sat Nov 20, 2010 9:18 am

ባሻ የሚሉህ ---- ወያኔ ምናለ አፍህን ብትዘጋልን.....
ገንዘብ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 14
Joined: Sat Sep 04, 2004 5:07 pm
Location: united states

Postby ቢተወደድ » Tue Nov 23, 2010 3:18 am

ገረመው; ሳር ከማይበላ እንሰሳ ጋር እኮ ነው የምታወራው::

geremew wrote:ሰላም ተድላ
ስፖርት ስለምወድ ብቻ post ያረከውን link ተመለከትኩ:: በጣም አፈርኩኝ:: በሳላዲን እና በአዳነ ግርማ:: ለትልቅ ስፍራ ሲጠበቁ ዳኛን መደብደብ ምን ዋጋ እንደሚያስከፍላቸው አለማወቃቸው አፈርኩላቸው:: ተድላ አንተም ብትሆን ዳኛን መደብደብ ማበረታታት ያለብህ አይመስለኝም:: ወያኔ ምርጫን በማጭበርበር: ሰዎችን በማሰር: ወዘተ ተቃወም እንጂ የጊዮርጊስ ልጆች ባጠፉት ስህተት ዳኛውን ጥርስ መስበራቸውን ዘንግተህ ወያኔ ብለህ መተቸትህ ያስተዛዝባል:: የጽሁፎችህንም ተአማኒነት ጥያቄ ምልክት ውስጥ ይከተዋል::
When we do it right No-one remembers,
When we do it wrong No-one forgets.
ቢተወደድ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1965
Joined: Tue Jul 21, 2009 3:21 pm
Location: Dabra Za`Yet

Postby ተድላ ሀይሉ » Thu Nov 25, 2010 12:07 am

ቢተወደድ wrote:ገረመው; ሳር ከማይበላ እንሰሳ ጋር እኮ ነው የምታወራው::

geremew wrote:ሰላም ተድላ
ስፖርት ስለምወድ ብቻ post ያረከውን link ተመለከትኩ:: በጣም አፈርኩኝ:: በሳላዲን እና በአዳነ ግርማ:: ለትልቅ ስፍራ ሲጠበቁ ዳኛን መደብደብ ምን ዋጋ እንደሚያስከፍላቸው አለማወቃቸው አፈርኩላቸው:: ተድላ አንተም ብትሆን ዳኛን መደብደብ ማበረታታት ያለብህ አይመስለኝም:: ወያኔ ምርጫን በማጭበርበር: ሰዎችን በማሰር: ወዘተ ተቃወም እንጂ የጊዮርጊስ ልጆች ባጠፉት ስህተት ዳኛውን ጥርስ መስበራቸውን ዘንግተህ ወያኔ ብለህ መተቸትህ ያስተዛዝባል:: የጽሁፎችህንም ተአማኒነት ጥያቄ ምልክት ውስጥ ይከተዋል::


ደግሞ ወያኔ የት የእግር ኳስ ጨዋታ ያውቅና ነው ስለእግር ኳስ የምታወራው :: ባይሆን በቦንብ ውርወራ የእጅ ኳስ ስለምትጫወቱት ብታወራ ያምርብሃል :P :P :P

ተድላ
ተድላ ሀይሉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4903
Joined: Fri Mar 17, 2006 2:45 pm
Location: ኢትዮጵያ

Postby ተድላ ሀይሉ » Fri Dec 17, 2010 1:39 am

ሰላም ውድ ወገኖቼ :-

አጫጭር ትዝታዎች ስለ ኢንስትራክተር መንግሥቱ ወርቁ ....

ሊብሮ :: የመንግሥቱ ወርቁ ምንነት እና ማንነት ::

ተድላ
ተድላ ሀይሉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4903
Joined: Fri Mar 17, 2006 2:45 pm
Location: ኢትዮጵያ

Postby አደቆርሳ » Fri Dec 17, 2010 8:03 pm

አሳዛኝ ዜና ነው
መንግሥቱ ወርቁ በህመም ትንሽ የቆየ ቢሆንም ወደማይቀረው እረፍቱ ሄዷል
ነገር ግን ይዞት ያልሄደውን ሥራና ታሪክ ለሀገሩና ለወገኑ ሰርቷልና ምን ግዜም አንረሳውም

እግዚአብሄር የነፍስ ምህረት ያድርግለት
Image
kibremengist
አደቆርሳ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 977
Joined: Wed Aug 03, 2005 5:50 pm
Location: ethiopia

Postby ተድላ ሀይሉ » Mon Dec 20, 2010 4:40 am

ሰላም ውድ ወገኖቼ ኢትዮጵያውያን :-

የኢትዮጵያን ፈርጦች አንድ በአንድ በሞት እያጣናቸው : በከፋ መልኩ ደግሞ አዲስ እንኳን ትውልድ መፍጠር ተስኖን እንዳክራለን :: ለምሣሌ በዛሬው ጊዜ ኢትዮጵያን በአፍሪቃ ደረጃ በእግር ኳስ የሚያስጠራ አንድ እንኳን ተጫዋች አለን :?: :roll:

በቅርቡ በሞት የተለየን መንግሥቱ ወርቁ እንዲህ ዓይነት የንግግር ችሎታ እንዳለው አላውቅም ነበር :: እስኪ ይህንን የቪዲዮ ቅጂ ተመልከቱት ::

ምንጭ:- መንግሥቱ ወርቁ ::

ዛሬ መንግሥቱም : ጥላሁንም በመካከላችን የሉም :: ነገር ግን ሥራቸው እና ታሪካቸው ለዘለዓለም አብሮን ይኖራል ::

ተድላ
ተድላ ሀይሉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4903
Joined: Fri Mar 17, 2006 2:45 pm
Location: ኢትዮጵያ

Postby ገደል » Mon Dec 27, 2010 3:59 am

ሰሞኑን በሆነ አጋጣሚ አዲስ አበባ ስለነበርኩ: በመንግሥቱ ወርቁ ቀብር ላይ ተገኝቼ ነበር:: ታድያ እንደተመለስኩ በዚሁ ድንቅ ኩዋስ ተጨዋች ሞት ዙርያ ቤት ሳይከፈት አይቀርም ብዬ ገምቼ ዋርካ ላይ ዘው ስል ግምቴ ልክ ሆኖ አገኘሁት:: ያላወኩት የነበረው ግን ከአርዕስት ውጪ የሚዘባርቁ ዋርካውያን ይህን ይሀል መበርከታቸው ነው:: እስቲ ስለመንግሥቱ ወርቁ ዕረፍት በተከፈተበት ቤት ስለ ደደቢት......ገለመሌ መዘባረቅ ምን ይሉታል ......ደደብነት??

ለማንኛውም ለመንግሥቱ ወርቁ ሊደረግለት ከሚገባው እጅግ ዝቅተኛ ስርእት ቢሆንም በርካታ ወዳጅ ዘመዶቹ እና ከመንግሥቱ ጋር የተጫወቱና መንግሥቱ ያሰለጠናቸው የኩዋስ ሕብረተሰብ በተገኝበት አንድ ባልታወቀ ከአዲስ አበባ ከተማ እጅግ ርቆ ከሚገኝ አውላላ ሜዳ ላይ ተቀብሮዋል::

ግራ ተጋብቼ ለምንድነው እንዲህ ሜዳ ላይ የሚጥሉት ብዬ አንድ ጎኔ ቆሞ እምባውን የሚያፈስ ሰው ስጥይቅ:: ነገሩማ የጴንጤ ቤተክርስትያን መሆኑ ነው አለና:: ወይኔ ወንድሜ የትም ይጣሉህ? እያለ ስቅ ስቅ ብሎ አለቀሰ:: እኔም ሳላስበው እምባዬ እንደመፍሰስ አለች:: መንግሥቱ ከኦርቶዶክስ ክርስቲያን ቤተሰብ የወጣ መሆኑንና እሱም ያንኑ ሀይማኖት ይዞ እንደቆየ አውቃለሁ:: የማላውቀው ባለፉት 18 ወራት መንግሥቱ ኮማ ውስጥ ሆኖ ምን እንደተፈጠረ ነው:: ከቀብር በሁዋላ አንድ አንድ ሰው ሳጠያይቅ:: ባለቤቱ የጴንጤ አማኝ ስለሆነች መንግሥቱ ኮማ ውስጥ በነበረበት ጊዜ ወይም ኮማ ሊገባ ጥቂት ሲቀረው ወደ ጴንጤ እምነት ለውጠዋለች:: እንደሰማሁት ከሆነ የተሻለ የቀብር ስርአት ተደርጎ ሥላሴ ቤተክርስቲያን ይቀበር ብለው ብዙ ሰዎች ቢጠይቁዋት አሻፈረኝ ብላ እዚያ አውላላ ሜዳ ላይ ተጥሎዋል:: በመሞቱ በጣም አዝኜ ነበር አቀባበሩን ሳይ ደሞ ቅጥል ነው ያልኩት እላችሁዋለሁ::
ለማኛውም ነፍሱን ይማረው::
ገደል
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 489
Joined: Sat Jan 02, 2010 12:03 am

Postby ተድላ ሀይሉ » Sun Jan 30, 2011 11:51 pm

ሰላም ውድ ወገኖቼ:-

በኢትዮጵያ የእግር ኳስ ታሪክ የሴቶች ቡድን ከወንዶቹ የተሻለ ውጤት አስመዝግቧል :: በአፍሪቃም ደረጃ የሴቶች ቡድናችን በአጭር ጊዜ ውስጥ ጥሩ ደረጃ ላይ ይገኛል :: በጥቂት የገንዘብ ድጋፍ : ባልተደራጀ የሴቶች እግር ኳስ ፌዴሬሽን : ባልተሟላ ሥልጠና : በጥቂት ተወዳዳሪ ክለቦች መነሻ አድርጎ እንዲህ ዓይነት ውጤት ማስመዝገባቸው ለሴቶች እግር ኳስ ቡድናችን የተሻለ ሁለገብ ድጋፍ እንድንሠጥ ያስገድደናል :: ለምሣሌ ዛሬ እሑድ ጥር 22 ቀን 2003 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ስታድየም ለአፍሪቃ ምድብ የ2012 የሎንዶን ኦሎምፒክ ውድድር የሴቶች እግር ኳስ ወኪልነት ለማለፍ በተደረገ ጨዋታ የኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክን ቡድን 3-0 በማሸነፍ ለተከታዩ ግጥሚያ ከጋና ቡድን ጋር ለመወዳደር አልፈዋል :: ብራቮ ሴቶቻችን :!: :!: :!:

ምንጭ:- Published On Sunday, January 30, 2011 By Rahel Samuel, EthioSports. Ethiopian Women Football Team advances to 2nd Round

ተድላ
ተድላ ሀይሉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4903
Joined: Fri Mar 17, 2006 2:45 pm
Location: ኢትዮጵያ

Postby ተድላ ሀይሉ » Mon Apr 04, 2011 4:11 am

ሴቶቻችን በርቱ :!: :!: :!:

እሑድ መጋቢት 25 ቀን 2003 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ሴቶች እግር ኳስ ቡድን የጋና አቻቸውን ሽታዬ ሲሣይ በ14ኛው ደቂቃ ባስቆጠረችው ጎል 1 - 0 አሸንፈዋል ::

ምንጭ:- EthioSports, Sunday Aprol 3, 2011. Olympic Women Soccer: Ethiopia 1 Ghana 0

ይህንን ውጤት ከወንዶቹ የሽንፈት ሬኮርድ ጋር አነፃፅሩት :- በቅርቡ እንኳን የወንዶች ብሔራዊ ቡድን በናይጄሪያ 4-0 በክለቦች ደረጃ ደግሞ የደደቢት ቡድን በግብፁ አል-ሁዳድ በደርሶ መልስ 5-1 ተሸንፈዋል ::

ተድላ
ተድላ ሀይሉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4903
Joined: Fri Mar 17, 2006 2:45 pm
Location: ኢትዮጵያ

Postby ወርቅነች » Wed Apr 13, 2011 2:58 pm

ተድላ ፈዛዛው :lol: እዚህም ቤት አለህ :lol: ሰሞኑን መሀይሙ ቄሰ ዘመድኩን ሳይታሸ ከች ማለች ጀምሯል :lol:

ጀሚላ ከቸርችል ጎዳና
ወርቅነች
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 967
Joined: Sun Oct 03, 2010 10:05 am

Postby ዘመድኩን » Wed Apr 13, 2011 3:01 pm

ወርቅነች wrote:ተድላ ፈዛዛው :lol: እዚህም ቤት አለህ :lol: ሰሞኑን መሀይሙ ቄሰ ዘመድኩን ሳይታሸ ከች ማለች ጀምሯል :lol:

ጀሚላ ከቸርችል ጎዳናእባክህን ወሬ አታብዛ ይልቁንስ ነብይህ ያችን የሞትቺውን ሴትዮ መቃብር ውስጥ ገብቶ እንዴት አርጎ የሰማይ ልብስ አልብሶ እንደሸኛት ንገረን :lol: :lol: :lol: ምነው ሰውዬው በሽታ አለበት እንዴ 25 ሚስት አልበቃ ብሎት አስከሬንና ግመል የሚያሳድደው? :lol: :lol:
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
ዘመድኩን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2529
Joined: Tue Nov 16, 2004 3:11 pm
Location: united states

Postby ወርቅነች » Thu Apr 14, 2011 6:38 am

ፈዛዛው...በሀይል ይገርማል...ማንሰ ይመሰለሀል ዘመድኩን መሰለህ እንዴ....የሞተን የሚገናኝ..አንድ ጊዜ ትዝ ይለኛል ቄሱ ሴትዮዋን አርዶ ላንዲት ጥምዝዝ ወርቅ ብሎ በድቷት አርዷት ከሞተች በህዋላ አብሮ ተኝቶ እምሷን ቆርጦ አፍዋ ውሰጥ ከቶላት ዘመድኩን እዚያው የተያዘው..ኪሱን በሚበረበርበት የዘመድኩን ኪሰ ውስጥ ምን ተገኝ..ጉድ ነው ይሄሰ አይወራም..እኔሰ ልንገርህ ምን እንደተገኘ አንዲት ጥምዘ ወርቅ ነበረች..ኬት አመጣህ ቢሉት ካንግቷ ነው የበጠስኩት...የምገርምህ ነገር ያንተም እንዲህ ይበጠሳል አሉት :lol: አይ አንት በክት :lol:

ጀሚላ ከቸርችል ጎዳና
ወርቅነች
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 967
Joined: Sun Oct 03, 2010 10:05 am

Postby ዘመድኩን » Thu Apr 14, 2011 11:14 am

ወርቅነች wrote:ፈዛዛው...በሀይል ይገርማል...ማንሰ ይመሰለሀል ዘመድኩን መሰለህ እንዴ....የሞተን የሚገናኝ..አንድ ጊዜ ትዝ ይለኛል ቄሱ ሴትዮዋን አርዶ ላንዲት ጥምዝዝ ወርቅ ብሎ በድቷት አርዷት ከሞተች በህዋላ አብሮ ተኝቶ እምሷን ቆርጦ አፍዋ ውሰጥ ከቶላት ዘመድኩን እዚያው የተያዘው..ኪሱን በሚበረበርበት የዘመድኩን ኪሰ ውስጥ ምን ተገኝ..ጉድ ነው ይሄሰ አይወራም..እኔሰ ልንገርህ ምን እንደተገኘ አንዲት ጥምዘ ወርቅ ነበረች..ኬት አመጣህ ቢሉት ካንግቷ ነው የበጠስኩት...የምገርምህ ነገር ያንተም እንዲህ ይበጠሳል አሉት :lol: አይ አንት በክት :lol:

ጀሚላ ከቸርችል ጎዳና


አንተ የዚያ የስድ አረብ ልጅ ወራዳውንና ቅሌታሙን የዝሙት አለቃ ነብይ ብልህ የተልከሰለስክ ከንቱ የከንቱ ልጅ ልክ እንደዝህ መረጃ እያቀረብክ አውራ

I (Muhammad) put on her my shirt that she may wear the clothes of heaven, and I SLEPT with her in her coffin (grave) that I may lessen the pressure of the grave. She was the best of Allah’s creatures to me after Abu Talib"… The prophet was referring to Fatima , the mother of Ali.Narrated by ibn abbas. Sunan abu dawud book 2 Number 403 (Ali Sina Page 6 and Hadith 34424)

ይህ ከላይ ያለው የእስልምና ክብር ነው
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
ዘመድኩን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2529
Joined: Tue Nov 16, 2004 3:11 pm
Location: united states

Postby ተድላ ሀይሉ » Sun Apr 17, 2011 5:16 am

ሰላም ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ :-

ቅዳሜ ሚያዝያ 8 ቀን 2003 ዓ.ም.:-በኢትዮጵያ የእግር ኳስ ታሪክ ዛሬ ትልቅ ቀን ነው :: ቀኑን ትልቅ ያደረጉት ደግሞ ከኢጣሊያ ወረራ በኋላ እግር ኳስ ሲጫወቱ የኖሩት የወንዶች ቡድኖች ሣይሆኑ ሴቶች እህቶቻችን ናቸው :: ከዚህ በፊት እንደገለፅኩት የኢትዮጵያ ወንዶች እግር ኳስ መሠረታዊ የሆነ ለውጥ ይፈልጋል :: ከአደረጃጀት : ምልመላ : እና የተጫዋቾቸና አሠልጣኞች የሥነ-ልቦና ለውጥ ::

በኢትዮጵያ የሴቶች እግር ኳስ ቡድኖች ተጫዋቾች በሺዎች የሚቆጠር ደመወዝ አይከፈላቸውም : ከፌዴሬሽኑ ጠንካራ ድጋፍ አያገኙም : ብዙ ክለቦች የሉም :: ነገር ግን በውጤት ደረጃ ሲታይ ከ50 ዓመታት በላይ ሲንፏቀቅ የኖረው የወንዶቹ እግር ኳስ አንዴም አስገኝቶ የማያውቀውን ውጤት ሴቶች እህቶቻችን አስገኙልን :: በርቱልን እህቶቻችን !!!

Olympic Soccer African Qualifier: Ethiopia advances to semi-final on away goal rule

Posted by Rahel Samuel on Apr 16th, 2011

Accra, Ghana – The Ethiopian national women football team “Lucy” advanced to the semi-final of the 2012 London Olympic African qualifier on away goal rule despite losing 2-1 to the Black Queens of Ghana here today.

In the first leg match, the Ethiopian ladies won 1-0 in Addis Ababa.

Although the aggregate score was 2-2 (1-0, 1-2), the Ethiopian team advanced on away goal rule.

The Black Queens appeared on the verge of progressing in the qualifiers when Faisa Ibrahim’s header opened the scoring in the first half.

Leticia Zikpi doubled Ghana’s lead after the break but the 2012 Olympic Games dream went out of the window when Ethiopia’s Rehima Zergaw got the consolation goal in the dying minutes of the game.


ምንጭ:- Rahel Samuel, Apr 16, 2011, EthioSports. Olympic Soccer African Qualifier: Ethiopia advances to semi-final on away goal rule

ተድላ
ተድላ ሀይሉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4903
Joined: Fri Mar 17, 2006 2:45 pm
Location: ኢትዮጵያ

Postby ሞፊቲ » Sun Apr 17, 2011 6:42 am

ሰላም ሰላም

በጣም ይገርማል;;
ድንቅ ሁጤት! እስከዚህ መጓዝ በራሱ ትልቅ ድል ነው::
በሰው ሀገር የጎል በርን በጥቂት ቁጥር አስጠብቆ የወጣ ኢትዮጵያን የሚወክል የነገ ተስፋ ብሄራዊ ቡድናችን
ሴቶቻችን ናቸው!!!

ቸር እንሰንብት!!
ሞፊቲ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 837
Joined: Thu Dec 15, 2005 9:18 pm

PreviousNext

Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest