?ሙ#ጭ@ር%ጭ&ር$

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Re: ?ሙ#ጭ@ር%ጭ&ር$--->የጀግና ያለህ

Postby ክቡራን » Mon Nov 12, 2018 6:35 am

ትርንግዬ ዋርካ ፖሎቲካ በዚህ የጀግና ያለህ ብለሽ ባንጎረጎርሽው እንጉርጎሮ ላይ ሰፋና ደጎስ ያለ አስተያየት ሰጥቼበታለሁ፡፡ እንድትመለከቺው ይሁን፡፡ ሎል፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9275
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ?ሙ#ጭ@ር%ጭ&ር$--->የጀግና ያለህ

Postby ትርንጎ* » Wed Nov 14, 2018 4:38 pm

እጅ ነስቻለሁ ዘመዶቼ፡፡ ይቺን ድሮ የተቀዳች ግጥም ጣል ላደርግላችሁ መጣሁ፡፡ ግጥሙ የጌታቸው አበራ ነው፡፡ የተባረከች ቀን ትሁንላችሁ!
ሻማ አበራሁላቸው
Facebook
https://www.facebook.com/Terengo123/vid ... _todo_tour

Youtube
https://www.youtube.com/watch?v=D6qsiGMPqpg&t=28s

ኖር ብያለሁ ክቡራን፡፡ እሺ አነበዋለሁ!
ትርንጎ*
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 716
Joined: Mon Oct 06, 2008 7:43 am

Re: ?ሙ#ጭ@ር%ጭ&ር$--->ለካስ ትሰማለህ

Postby ትርንጎ* » Sun Nov 18, 2018 11:07 pm

ትርንጎ*
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 716
Joined: Mon Oct 06, 2008 7:43 am

Re: ?ሙ#ጭ@ር%ጭ&ር$--->ለካስ ትሰማለህ

Postby ክቡራን » Sun Nov 18, 2018 11:40 pm

ትርንግዬ፣ ትርንጎ፣ ትርንጏ፣ የኔ ብርቱካን፣ መንደሪን፣ አናናስ ወገኖችሽ የትግራይ እናቶች ፣ መጫቶች ወደ 400 የሚያህሉቱ ከነ ልጆቻቸው ባማራ ክልል አክራሪዎች ተሰደው ሱዳን ጋርዲፍ ገብተዋል፡፡ በነካ እጅሽ ለነሱም ኤሎሄ በይላቸው የኔ ውድ!!
ዜናው ይሃው፡፡

http://ethiopianandworldnews.com/hundre ... confirmed/
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9275
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm


Re: ?ሙ#ጭ@ር%ጭ&ር$--->

Postby ትርንጎ* » Wed Jun 19, 2019 3:00 pm

እንደምን ሰነበታችሁ ውድ ወገኖቼ፡ ይቺ ቤታችን በአሸባሪዎች እየተወረረች ተቸገርን እኮ ለማንኛውም እየታገልን እንቀጥላለን ዛሬ ስለልጄ የሰራሁትን ቪዲዮ ይዤ ብቅ ብያለሁ ትምህርት የሚሆነው ካለ ብዬ

https://www.youtube.com/watch?v=1A1WnKC29Eo
ትርንጎ*
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 716
Joined: Mon Oct 06, 2008 7:43 am

Re: ?ሙ#ጭ@ር%ጭ&ር$--->ባክህ ተለመነን

Postby ትርንጎ* » Tue Jun 25, 2019 5:38 pm

አገራችንን ፈጣሪ ያስብልን! የሚያሳዝን ሳምንት ነው

ባክህ ተለመነን
https://www.youtube.com/watch?v=uTKeHV5Kp1Y
ትርንጎ*
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 716
Joined: Mon Oct 06, 2008 7:43 am

Re: ?ሙ#ጭ@ር%ጭ&ር$--->የልቤ ንቅሳት

Postby ትርንጎ* » Fri Jul 05, 2019 7:08 am

ሰላም ወገኖቼ፡ የድሮ ግጥሜን አድሼ ነው ያቀረብኩዋት!

የልቤ ንቅሳት
https://www.youtube.com/watch?v=WXI6O6tI_eE
ትርንጎ*
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 716
Joined: Mon Oct 06, 2008 7:43 am

Re: ?ሙ#ጭ@ር%ጭ&ር$--->ልጆቼ ሆይ!

Postby ትርንጎ* » Fri Jul 26, 2019 7:23 pm

እንዴት ናችሁልኝ ወገኖቼ

ልጆቼ ሆይ!
https://www.youtube.com/watch?v=nI2LB_XJ-aw
ትርንጎ*
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 716
Joined: Mon Oct 06, 2008 7:43 am

Re: ?ሙ#ጭ@ር%ጭ&ር$

Postby ሙዝ1 » Sun Oct 02, 2022 11:02 pm

ኦህህህህ ትርንጎሻ
በጣም የሚገርም ነዉ። ሰሞኑን ዋርካ ትዝ እያለኝ ጎራ እላለሁና ይህችን ቤትሽን ማንበብ የጀመርኩት ከልጆቼ ጋር ከዙረት መልስ መክሰሴን በልቼ ነዉ። ይሄዉ አሁን በኛዉ አቆጣጠር ከሌሊቱ ሰባት ሰአት ሆኗል። ከወንበሬም አልተነሳሁ!! የጀመርኩትን ዉስኪ አገባድጄ ወደ ስካሩ እየሄድኩ ነዉ መሰለኝ። ከምር ግን እንደዛሬ ብዙ ጠጥቼ ከደስታ ዉጭ ምንም ያልተሰማኝ ወቅት ማስታወስ አልችልም። ከልጅነት አብሮ አደግ ጓደኞቼ ጋር ያሳለፍኩትን ወርቃማ ጊዜ አያስታወስኩ የምጫወት አይነት ስሜት አየተሰማኝ ነበር --- ድንቄም ወርቃማ!!! የስድብ ወርቃማ አለዉ አንዴ? ። በዩቲዩብ ግጥሞችሽንም ሰሟሗቸው። ግሩም ናቸዉ!!! ድምጽሽን በመስማቴም ደስተኛ ነኝ።

ነገ በጠኋት ልጆችን ወደ ትምህርት ቤት ማድረስ የኔዉ ስራ ነበር፤ በዚህ አያያዜ የምነሳ አይመስለኝም። ማዳም ቀደማዊ እመቤት ጋር ጦርነት ከተከፈተ ምክንያቱ ይሄ ቤት እንደሆነ ይታወቅልኝ።
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
ሙዝ1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3132
Joined: Wed Feb 22, 2006 9:25 am

Previous

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests

cron