የኮምፒውተር የሶፍትዌር እና ተዛማጅ ጥያቄዎች እና መረዳጃ..

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby ocean12 » Tue Dec 18, 2007 4:41 pm

ሰላም ትብብር
ኮምፒውተራችንን ጤንነት እንዴት እንጠብቃለን ?...ብለህ ያቀረብከው ጽሁፍ በውነቱ ለአብዛኛዎቻችን አዲስ የሆነ እና
ይህም አለ ለካ የሚያሰኝ ነው...ምስጋና ይድረስ!
አንድ ነገር ልጠይቅ ነው...አንዳንዶቻችን ያልካቸውን ነገሮች በቀላሉ ተረድተን እርምጃዎችን መውሰድ
እንችላለን አንዳንዶቻችን ደግሞ ኮምፒውተር ኦን አድርጎ
ኢንተርኔት ኤክስፕሎረር ወይም ያለንንን ብሮውሰር
ከማስጀመር ስንጨርስ ተርን ኦፍ ከማድረግ ያልዘለለ እውቀት ነው ያለን ...
በል ከጀመርከው ዘንዳ በቀላሉ ጤንነታችንን ይጠብቃሉ
የምትላቸውን ነገሮች በቻልከው መጠን ደረጃ በደረጃ
( ሲስተም ኦፕቲማይዜሽን እና ዲፍራግሜሽን ላይ
እንዳደረከው) ብትጽፍልን እሱን እየተከተልን ዲስኤብል
ማድረግ ያለብንን ነገሮች ዲስኤብል....ቸክ ማድረግ
ያለብንንም ቸክማድረግ እንችላለን ብዬ አስባለሁ::
አንበርብር
እረ እንኩዋን መጣህ !
በል ቶሎ ቶሎ በልና ድረስብን...ቅቅቅቅ እኛም እኮ ገና
አልራቅንም...
ndave
ጊዜ አልያዝ እያለች ብታስቸግርም ያለህን እየወረወርክ ነውና...ምስጋና !
ሌላው ሌላ ቀን ጊዜ ሲኖርህ ስለዛች እለተውካት አድራሻ የበለጠ ዝርዝር እንፈልጋለን...ቅቅቅቅ.... በሚገባን መልኩ!
አቡቲ
ያልከኝን ሁሉ አደርጋለሁ ጌታዬ...ስለ ምክሩም ዝጌሩ
ይስጥልን....ጥያቄዬን በግል እልካለሁ
ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው...እስኪ በሌሎች ርዕሶችም
ልታካፍለን የምትችለውን እንጠብቃለን...
ሰላም ጊዜ ለሁላችን
Image
Last edited by ocean12 on Tue Dec 18, 2007 7:55 pm, edited 1 time in total.
Visit EthioForum
ኢትዮፎረም, News, Music, Love, Politics
http://ethioforum.ethiopiaforums.com
http://AddisNews.net
ocean12
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Thu Jul 08, 2004 6:56 pm

Postby አስታዉስ » Tue Dec 18, 2007 7:52 pm

አቡቲ

ለመልስህ በጣም አመሰግናለሁ. እኔም ለOcean12 መልስ ለመስጠት ስዘጋጅ ነዉ መልስህን ያየሁት. አጥጋቢ መልስ እንደሆነ ሙሉ እምነቴ ነዉ.
"Nobody can give you freedom. Nobody can give you equality or justice or anything. If you're a man, you take it." Malcolm X
አስታዉስ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 419
Joined: Fri Oct 17, 2003 11:16 am

Postby ሾተል » Tue Dec 18, 2007 9:00 pm

መቼም ማድነቅ ማመስገን ማክበር ማበረታታት ወዘተ ባህላችን ባይሆንምና የወረረን ማደናቀፍ ማንጉዋጠጥ ተስፋ ማስቆረጥ ማንቁዋሸሽ መፎገር ወደሁዋላ መጎተት ወዘተ ቢሆንምና እነም ከዚሁ ጎጂ ባህል ተጋሪ ብሆንም እስቲ ከዚህ ውዥንብር ከይሲ መንፈስ ወጥቼ ይሄን ሩም ለከፈተው ክቡር ሰውና ያላቸውን ለማካፈል የተዛመዱትን ቅን አሳቢዎች የ ኮምፒውተርና ሶፍት ዌር አዋቂዎች የከበረ አድናቆቴንና ምስጋናየን ሳቀርብ ከወገበ በክብርነቴ ጎንበስ ብዬ ነው....ክብርነቴ በዚሁ ሁላችሁም ትቀጥሉ ዘንድ ይጠይቃል....አመሰግናለሁ....ማቁዋረጫ የሌለው ብዙ ነጥብ..............................ሾተል
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ocean12 » Wed Dec 19, 2007 7:40 pm

ሰላም ለሁላችሁም...
ሾተል ...

እንኩዋን ወደዚች ክፍል መጥተህ ሁሌም በምወደው አጻጻፍ...አገላለጽህ ባረክልን.. :D
አስታውስ
ስለ መልካም ሀሳብህ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው...
ሰላም ጊዜ ....
Visit EthioForum
ኢትዮፎረም, News, Music, Love, Politics
http://ethioforum.ethiopiaforums.com
http://AddisNews.net
ocean12
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Thu Jul 08, 2004 6:56 pm

Postby ocean12 » Thu Dec 20, 2007 11:43 pm

ዛሬ ደግሞ ለአብዛኛዎቻችን አዲስ ባይሆንም የሙዚቃ ፍቅር
ላላቸው እና ሁሉንም ሙዚቃዎች መግዛት ለማንችለው አይነተኛ መፍትሄ ስለሆነው shareware ላይም ዋየር...ነው::
http://www.limewire.com በአሁኑ ሰዓት በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የሚጠቀሙበት MP3 ሙዚቃዎችን በነጻ በመጋራት
ወደ ኮምፒውተራችን ብሎም ወደ በዲጂታል ማጫዎቻችን በማስተላለፍ ልንጠቀምበት የሚያስችል ፕሮግራም ነው::
ፕሮግራሙ ከሙዚቃዎች በተጨማሪ ቪዲዮዎችን
ምስሎችን እና የተለያዩ ፕሮግራሞችን ጭምር
ዳውን ሎድ ለማድረግ የሚያስችል ቢሆንም ከዚሁ ጋር
ተያይዞ የሚመጣውን ቫይረስ ለመከላከል በሙዚቃው ብቻ
መወሰኑ ለኔ ተመራጭ ይመስለኛል...
ይህንን ፕሮግራም ለእናንተ በሚመቻችሁ መልኩ configure ማድረጉን ለናንተ ትቻለሁ...
ሙዚቃ ፍለጋ መንገድ ላይ ካላችሁ ጥሩ አማራጭ ነው...
አንዳንድ አማርኛ ሙዚቃዎች ሳይቀሩ አግኝቻለሁ...
ለሁሉም እስኪ እየተጠቀማችሁበት ያላችሁም አስተያየታችሁን ሰንዝሩ...
ሰላም ጊዜ...
Visit EthioForum
ኢትዮፎረም, News, Music, Love, Politics
http://ethioforum.ethiopiaforums.com
http://AddisNews.net
ocean12
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Thu Jul 08, 2004 6:56 pm

ኮምፒዩተር ጤንነት....

Postby ትብብር » Fri Dec 21, 2007 10:49 am

ocean12 wrote:ሰላም ትብብር
ኮምፒውተራችንን ጤንነት እንዴት እንጠብቃለን ?...ብለህ ያቀረብከው ጽሁፍ በውነቱ ለአብዛኛዎቻችን አዲስ የሆነ እና
ይህም አለ ለካ የሚያሰኝ ነው...ምስጋና ይድረስ!
አንድ ነገር ልጠይቅ ነው...አንዳንዶቻችን ያልካቸውን ነገሮች በቀላሉ ተረድተን እርምጃዎችን መውሰድ
እንችላለን አንዳንዶቻችን ደግሞ ኮምፒውተር ኦን አድርጎ
ኢንተርኔት ኤክስፕሎረር ወይም ያለንንን ብሮውሰር
ከማስጀመር ስንጨርስ ተርን ኦፍ ከማድረግ ያልዘለለ እውቀት ነው ያለን ...
በል ከጀመርከው ዘንዳ በቀላሉ ጤንነታችንን ይጠብቃሉ
የምትላቸውን ነገሮች በቻልከው መጠን ደረጃ በደረጃ
( ሲስተም ኦፕቲማይዜሽን እና ዲፍራግሜሽን ላይ
እንዳደረከው) ብትጽፍልን እሱን እየተከተልን ዲስኤብል
ማድረግ ያለብንን ነገሮች ዲስኤብል....ቸክ ማድረግ
ያለብንንም ቸክማድረግ እንችላለን ብዬ አስባለሁ::
አንበርብር
እረ እንኩዋን መጣህ !
በል ቶሎ ቶሎ በልና ድረስብን...ቅቅቅቅ እኛም እኮ ገና
አልራቅንም...
ndave
ጊዜ አልያዝ እያለች ብታስቸግርም ያለህን እየወረወርክ ነውና...ምስጋና !
ሌላው ሌላ ቀን ጊዜ ሲኖርህ ስለዛች እለተውካት አድራሻ የበለጠ ዝርዝር እንፈልጋለን...ቅቅቅቅ.... በሚገባን መልኩ!
አቡቲ
ያልከኝን ሁሉ አደርጋለሁ ጌታዬ...ስለ ምክሩም ዝጌሩ
ይስጥልን....ጥያቄዬን በግል እልካለሁ
ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው...እስኪ በሌሎች ርዕሶችም
ልታካፍለን የምትችለውን እንጠብቃለን...

-----------------------------------------------
ኦሽን12 ከላይ ያቀረብከውን አስመልክቶ የሚከተሉትን አቀርባለሁ:: እንዳይሰለች የሚቀሩትን በሚቀጥለው ጊዜኤ እመለስበታለሁ:: ነገር ግን ኦሽን፣ ይቅርታ በጊዜው ሳልመልስ ስለዘገየሁ። ጊዜ አላመች ስላለ ነበርና ይቅርታ::
ሌሎችንም ብታብራራቸው ብለህ ለጠየከው በሚከተለው አስቀምጣቸዋለሁ። ወደነጥቡ ግን ከምግባቴ በፊት መታወቅ የሚገባው ነበር ቢኖር፣ በደንብ ያልተብራሩት ያላቸው ጉዳትና ጥቅም የተጠቃሚውን ማመዛዘን የሚጠይቁ ጉዳይ ላይ የተመሰረቱና ዲስኤብል መሆናቸው አንዳንድ አስፈላጊ ነገሮችን ከማግኘት መታገድ ሲሆን፣ በሌላ በኩል ደሞ ኢንኤብልድ መሆናቸው ለቮነረብሊቲ አይነተኛ ምክንያት ናቸው፣ እንደተነጋገርነው አብዛኛውን ጊዜ የነሱን በር በመጠቀም ነው ሜሊሽስ ክንውኖች የሚካሄዱት።
በርካታ ጥቃቅን ክንውኖች - ወይም ትረድስ የActiveX እና MS scripts አፕልኬሽኖችን ይመሰርታሉ። በጥምር አንድ ወይም በላይ ክንውንን ይፈጥራሉ። ለምሳሌም አንድ ተግባር ሩቲንሊ መካሄድ እንዲችል ማድረግ፣
የክስተትን ቆጠራ ማከናወን ምናልባትም የኢበትን ቆጠራ ሊሆን ይችላል፣ የምሳሰሉት ተግባራት ላይ ይመሰረታሉ፣ መጨረሻው ላይ ግን አንድን ታስክ ማካሄድ ያስችላል። ለምሳሌ ለመጥቀስ፣ ማይክሮሶፍት ስኬጅዋለር በሆን
ሰአት አንድን ኢቨንት ኢንዲያስታውሰን ሴታፕ ስናደርግ፣ የተባለውን ቀን የሚቆጥር ትረድ ይኖራል፣ ይህ ትረድ የተባለው ሰአት ሲደረስ ኢቨንቱ መድረሱን ትሪገር ያደርጋል ከዚያም ለኛ በደውል ወይም አለርት መልክ
እንድናየው ይሆናል። እንደነዚህ አይነት ትናንሽ ክንውኖች ጠቀሜታ ያላቸው በActiveX ስክሪፕቶች ይካሄዳል። ሌላ ደሞ ዊንዶውስ አፕዴት - ይህ ክንውን ጭምር እነዚህ ActiveX ኢንኤብልድ መሆናቸው አስፈልጊ
ነው። እዚህ ላይ there is a trade off። ስለዚህ ጥንቃቄ ያስፈልጋል። አብዛኛው ቫይረስና ስፓይዌር አልፎም ኢንትሩደርስ የሚጠቀሙት እነዚህ ፕሮግራሞሽ የከፈቱትን በሮች በመጠቀም ነው። ስለዚህ መላዎችን
መፈለግ ተገቢ ነው። እዚህ ላይ ተገንዘቡት እስቲ፣ ማይክሮሶፍት በኛ ኮምፒዩተር ገብቶ ሀርድ ድራይቫችን ውስጥ መጻፍ ከቻላ ሌሎች ማድረግ የማይችሉበት ምክንያት ሊኖር አይችልም። ዋናው ኮድ መጻፍ የመልመድ ጉዳይ
ነው ይህም አብዛኛውን ጊዜ ActiveX የተጻፈው በቪዥዋል ቤዚክ ስለሆን የሱን ዲቭለፕመንት የማወቅ ጥያቄ ነው። በርግጥም ረቀቅ ያሉ ችሎታዎችም ይጠይቃሉ፣ እንዲሁ እንደተከፈተ በር ዘው ማለት አስቸጋሪ ሊሆን
ይችላል። እስቲ የተጠቀሱትን እንመርምራቸው፡
1. መሴንጀር የሚያከናውነው አብዛኛውን መሴጂንግ የሚያእያይረው ከማይክሮሶፍት ጋር በሱ አማካኝነት ነው። ይህንን በር ለመዝጋት የሚከተለውን ማድረግ ይኖርብናል:: Start/Control Panel/Administrative tools/Services, ደብል ክሊክ Messanger የሚለው ላይ፣ ከዚያም ክሊክ Stop የሚለውን። የሆነ ፕሮግረሽን እንያላለን፣ እንደጨረሰም Start የሚለው ይበራል፣
Stop የሚለው ደሞ ይጠፋል። ከዚያም ከታች OK የሚለውን በመጫን መሴንጀርን ማጥፋት ይቻላል።
2. ActiveX ን በሚመለከት ዲስኤብል ለማድረግ ይህንን ተከተሉ፡ ክሊክ Tools/Internet Options/Security Tab/Internet from Web Content Zone, ከዚያም Custom
Level, Active Scripting የሚለው ላይ Disable የሚለውን ዲሴሌክት ማድረግ ይሆናል። እዚህ ላይ ከአንድ በላይ ሊኖሩ ይችላሉ።
3. የማይክሮሶፍት ሪሞት ሄልፕ አገልግሎቱ ችግሮች ሲገጥሙን ሌሎች ኮምፒዩተራችን ውስጥ ሪሞትሊ ገብተው የሚፈለገውን መፍትሄ መሻት እንዲችሉ ነው። በጣም ክሪቲካሌ ችግር ካልሆነ በቀር አብዛኛውን ሪሞትሊ እርዳታ
ከሻትን በፎን፣ ወይም በኢሜል ሊረዱን ይችላሉ። እዚህ ላይ እኛ ነን ስልስት የምናደርገው። ለዚህም ክንውን በራችንን መክፈት አለብን። የዚህ ሪሞት ሄልፕ አገልግሎት በጣም ትንሽ ነው። እስከዛሬ ኮምፒዩተር ስጠቀም ለኔ

ግልጋሎት የተጠቀምኩበት ጊዜ የለም። ወደነጥቡ ለመመለስ፣ እንዴት ዲስኤብል እናደርገዋለን? Click Start/Run, ከዚያም ታይፕ gpedit.msc/OK, ከዚያም Solicited Remote Assistance policy ከሚለው ማህደር ውስጥ የሚከተለውን መፈለግና Local Computer Policy\Computer Configuration\Administrative Templates\System\Remote Assistance ስናገኝ Solicited Remote Assistance ደብል ክሊክ ማድረግ። ከዚያ Solicited Remote Assistance Properties ዳያሎግ ቦክስ ዲስኤብል የሚለውን ክሊክ ካደረግን በኋላ Apply / OK በማድረግ ይህንን ሪሞት ሄልፕ እናቆመዋለን::
4. እንዴት አድርገን ዊንዶውስ ስክሪፕት ሆስት ዲስኤብል እናደርጋለን? በነገራችን ላይ ዊንዶውስ ስክሪፕት ሆስት ቪቢ ላይ ይመሰረታል:: አብዛኛዎች ሜሊሸስ ሶፍትዌር በሱ ይጻፋሉ። ወደተግባራችን ለመመለስ:: እንዴት እናስቆመዋለን። Click on My Computer/Tools/Folder Options/File Types, እነዚህ ፋይል ታይፕስ የተጻፉት በፊደል ቅደም ተከተል ስልሆነ V አልፋቤት በመሄድ VBS VBScript Script File የሚል መፈለግና ላዩ ላይ አንዴ ክሊክ አድርገን ከመረጥን በኋላ ከስር Delete የሚለውን በመጫን እናስወግደዋለን:: እዚህ ላይ በቪቢ ላይ የተመሰረተ ፕሮግራም ካል በሲስተማችን ውስጥ አይሰራም::
በሌላ በኩል ደሞ ቪቢ ነክ ፕሮግራም ሲስተማችን ውስጥ ስናስቀምጥ እንደገና ሪኢንስቶልድ ይሆናል። ለሁሉም አጠቃቀማችንን ማጤን ነው:: አንድ ትልቅ ምክር የምመክረው አላስፈላጊ የሆኑ ፕሮግራሞችን ኮምፒዩተራችን ላይ ኢንስቶል አለማድረግ፣ የማናውቀውን ኢሜል አለመክፈት:: በተለይ ደሞ ያሁ ስንጠቀም በልክ የሚለውን በቀጥታ ማስወገድ ነው:: ከምሰራው ጋር በተያያዘ ምክንያት ሁኔታዎችን ለማጤን ምን ያህል የተጠቃሚው አያያዝ ለኮምፒዩተር ችግር ጋባዥነት እንዳለው ለመፈተን አንድ ኮምፒዩተር አዘጋጀሁ:: ይህም ኮምፒዩተር አንታይ ቫይረስ, አንታይ ስፓይዌር, የለውም:: ፋየርወልን በሚመለከት የሲስተሙ ሲሆን እሱንም ዲስኤብል አደረኩት:: ይህ ኮምፒዩተር ከሶስት አመት በላይ አንዳችም ችግር ሳይገጥመው በኢንተርኔት ላይ ሲሰራ ቆየ:: ዋናው ለማቅረብ የፈለኩት ለችግር መከሰት ዋናው አጠቃቀማችን ነው የሚወስነው:: የሆነ አሰራር ደንቦችን ማውጣትና ከዚያ ውጪ አለመጠቀም:: ለምሳሌም፡ 1) ካልታወቀ ሶርስ የሚመጣን ኢሜል አለመክፈት:: 2)የኒውስና የተለያየ ሳብስክራይበርስ የምንጠቀም ከሆነ, ማንነታቸውን በደንብ መመርመር ከመሳተፋችን በፊት:: 3)አድቨርታይዝመንት ስክሪናችል ላይ ሳንጠራው ከመጣ፣ የከፈትነው ሳይት የወለደው ነውና:: እሱን ጨምሮ መዝጋት:: ከዚህ ሳይት ጋር ግንኙነት ያለው ማቴሪያልን በሚመለከት ሌላ ሶርስ መፈለግ:: 4)የማናውቀው ሶርስ ከሆነ በምንም አይነት ሰርቬይ አለማድረግ
5)የምንካፈልበትን ግሩፕስ ሁሉ ፖሊሲዎችንና አንዳንድ ማሳሰቢያዎች በደንብ ማንበብ ከመካፈላችን በፊት አንዳንዶቹ በጥቃቅን የሚጽፊት ማሳሰቢያ ለኋላ ችግር መሰረት ነው:: ለምሳሌም ከሚጠቅሷቸው ማሳሰቢያዎች ውስጥ ከኛ ጋር አፊሌሽን ካላቸው ድርጅቶች ጋር ኢሜልህን ቢያውቁ ትፈቅዳለህ ወይ? የሚል አለበት:: ስለዚህ እነዚህ በደንብ መመልከት ነው::
ለዛሬው እዚህ ላይ አቆማለሁ። በድጋሚ እመለስበታለሁ የቀሩትን ለመጻፍ።
ትብብር
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 119
Joined: Mon Oct 04, 2004 6:34 am
Location: united states

Postby ትብብር » Fri Dec 21, 2007 10:58 am

Postby ዋናው » Fri Dec 21, 2007 1:33 pm

ኦሽናችን ፊርማህ ታምራለች ግን አምዶቹን ሁሉ እየዘረጠጠች አስቸግራለችና ከቻልክ ወደ Thumbnail ሳይዝ ቀይራት

ካእክብሮት ጋር
ጥበብ ከእኔ የበለጠ ጠንካራ ናት እኔ እንደምፈልገው ሳይሆን እሷ እንደፈለገችው ታደርገኛለች::
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2806
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

Postby አዋሽ98 » Fri Dec 21, 2007 4:24 pm

ocean12 wrote:ዛሬ ደግሞ ለአብዛኛዎቻችን አዲስ ባይሆንም የሙዚቃ ፍቅር
ላላቸው እና ሁሉንም ሙዚቃዎች መግዛት ለማንችለው አይነተኛ መፍትሄ ስለሆነው shareware ላይም ዋየር...ነው::
http://www.limewire.com በአሁኑ ሰዓት በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የሚጠቀሙበት MP3 ሙዚቃዎችን በነጻ በመጋራት
ወደ ኮምፒውተራችን ብሎም ወደ በዲጂታል ማጫዎቻችን በማስተላለፍ ልንጠቀምበት የሚያስችል ፕሮግራም ነው::
ፕሮግራሙ ከሙዚቃዎች በተጨማሪ ቪዲዮዎችን
ምስሎችን እና የተለያዩ ፕሮግራሞችን ጭምር
ዳውን ሎድ ለማድረግ የሚያስችል ቢሆንም ከዚሁ ጋር
ተያይዞ የሚመጣውን ቫይረስ ለመከላከል በሙዚቃው ብቻ
መወሰኑ ለኔ ተመራጭ ይመስለኛል...
ይህንን ፕሮግራም ለእናንተ በሚመቻችሁ መልኩ configure ማድረጉን ለናንተ ትቻለሁ...
ሙዚቃ ፍለጋ መንገድ ላይ ካላችሁ ጥሩ አማራጭ ነው...
አንዳንድ አማርኛ ሙዚቃዎች ሳይቀሩ አግኝቻለሁ...
ለሁሉም እስኪ እየተጠቀማችሁበት ያላችሁም አስተያየታችሁን ሰንዝሩ...
ሰላም ጊዜ...

ኦሽኔ እኔ መቼም ይሄ ቤት እንደጠቀመኝ ልነግርህ አልችልም introduction to compu 101A ለምኔ ብዬዋለሁ ;)
ዛሬ አንድ ጥያቄ አለኝ ምን መሰለህ አንድ ቻት ሩም አለ ብዙ ጊዜ የምሄድበት እናም everytime i logged in that chat room, there're a bunch a**holes who get on my nerves using different user names. እናም ልጠይቅህ የፈለግኩትare there ways to find out their IPs so that i would avoid them whenever they pop out with different nicks.
ከብዙ ማክበር ጋር
አዋሽ98
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 172
Joined: Mon Sep 26, 2005 3:22 pm
Location: Lay Sefer

Postby ocean12 » Sat Dec 22, 2007 5:04 am

እረ ምን ከፍቶኝ ጋሼ ዋናው ...ይሄው እንዳሉኝ አድርጊያለሁ...
በነገራችን ላይ የፊርማዋ መተለቅ ብዙም ለውጥ የሚያመጣ
አይመስለኝም ምክንያቱም እዚች የምንጽፍባት ሳጥን ውስጥ እኛ ቦታዋ ስትደርስ ያቺን ኢንተር የምትል ነገር እስካልተጫንን ድረስ አምዶቹ በራሳቸው ጊዜ መዘርጠጣቸው አይቀርም ይመስለኛል....ተሳስቼም ይሆናል.... :D :D
ለሁሉም ትንሽ አነስ ማለቱዋን እኔም ወድጄዋለሁ....
ትብብር
እያቀረብክ ያለው ነገር በጣም ጠቃሚና አብዛኛዎቻችን
ብዙም የማንነካካው ቦታ ነው....ለሁሉም የፒሲያችንን
ጤንነት ለመጠበቅ የበለጠ ጠለቅ ብለን የትኛዎቹ አገልግሎቶች ለእኛ ለተጠቃሚዎቹ ጥቅም የተሰሩ
መሆናቸውን ማወቅ እንደሚገባን እየተማርኩበት ነው
ለምታደርገው ሁሉ ትልቅ ምስጋና!!

ሰላም ወዳጅ አዋሽ 98
ይህ በጣም የሚያስደስት ነው...ትንሽም ብትሆን የምንማማርባት ቦታ መሆን በመቻሏ ....
ላቀረብከው ጥያቄ እኔ እንኴ ያን ያህል የሰው IP እስከማሳገድ የሚያደርስ እውቀቱ የለኝም... የዋርካ ወዳጆቻችን የሚያውቁት ካለ እኔም እጠብቃለሁ ...
ለሁሉም ሰላም ጊዜ ለሁላችን....
Visit EthioForum
ኢትዮፎረም, News, Music, Love, Politics
http://ethioforum.ethiopiaforums.com
http://AddisNews.net
ocean12
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Thu Jul 08, 2004 6:56 pm

Postby አዋሳው » Sat Dec 22, 2007 7:51 am

ዎው የተባረከ ቤት ነው እንግዲ ያለውን የሰጠ ንፉግ አይባለም ይላል ያገሬ ሰው እስቲ እኔ የምጠቀምባቸውን ሳይች ተመልክቱዋቸው
1 የ አምርኛ ዘፍኖችን ለመስማት
1http://www.teshamo.com/

2http://www.addiszefen.com/

3http://arifzefen.com/

5 http://www.mesfin.net/music1.html

6http://www.addisgiftshop.com/

http://www.addismusic.com/
መዝሙሮች

http://ethiogospel.blogspot.com/

http://profile.imeem.com/NoOJh2/playlist/ZR5qyZPy/ethiopian_christian_mezmur_music_playlist/

ሌላ ደግሞ ፈልም በነጻ ለማየት

http://www.fomdb.com/

http://movie6.net

በነጻ ሰልክ ለመደወል.......በነጻአምርኛሶፍትዌር እያለ ይቀጥላል ማለት ነው ከተመቻቹ
ይጨመራል
አዋሳ[/i]
አዋሳው
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 646
Joined: Tue Apr 19, 2005 11:03 pm
Location: ethiopia

Postby መሰማማት » Sat Dec 22, 2007 8:10 am

ቫይረስ : ትሮጃን :አድዌር ስካን ለማድረግና ለማጽዳት ይህንን ኦንላይን ስካን ተጠቀሙ::በጣም አሪፍ ነው ነጻም ነው:: ጠቅላላ ኮምፑተሩ ላይ ያለውን እያንዳንዷን ፋይል ዲፕ ስካን ስለሚያደርግና ጊዜ ስለሚወስድ ትዕግስትን ይጠይቃል::

http://housecall.trendmicro.com/
መሰማማት
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 290
Joined: Mon Aug 20, 2007 6:37 am

Postby አዋሽ98 » Sun Dec 23, 2007 2:36 pm

ocean12 wrote:
ሰላም ወዳጅ አዋሽ 98
ላቀረብከው ጥያቄ እኔ እንኴ ያን ያህል የሰው IP እስከማሳገድ የሚያደርስ እውቀቱ የለኝም.

ኦሽኔ ጥያቄይን የተረዳኽው አልመሰለኝም ምን መሰለህ በአንድ ቻት ሩም ውስጥ በተለያየ ኒክ እየተጠቀሙ በጣም የሚያስቸግሩኝ ሰዎች አሉ እናም እንዴት ነው የእነዚህን ሰዎች IP address identify በማድረግ እነሱን ignore ለማድረግ የሚቻለው ነው ገቢቶ ;) hope this explains
መልካም ጊዜ
አዋሽ98
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 172
Joined: Mon Sep 26, 2005 3:22 pm
Location: Lay Sefer

Postby መሰማማት » Mon Dec 24, 2007 4:22 am

አዋሽ98 wrote:
ocean12 wrote:
ሰላም ወዳጅ አዋሽ 98
ላቀረብከው ጥያቄ እኔ እንኴ ያን ያህል የሰው IP እስከማሳገድ የሚያደርስ እውቀቱ የለኝም.

ኦሽኔ ጥያቄይን የተረዳኽው አልመሰለኝም ምን መሰለህ በአንድ ቻት ሩም ውስጥ በተለያየ ኒክ እየተጠቀሙ በጣም የሚያስቸግሩኝ ሰዎች አሉ እናም እንዴት ነው የእነዚህን ሰዎች IP address identify በማድረግ እነሱን ignore ለማድረግ የሚቻለው ነው ገቢቶ ;) hope this explains
መልካም ጊዜ

ሜአይአርሲና ሌሎችም ቻት ስክሪፕቶች show clones ኮማንድ አላቸውና እሱን በመጠቅም ክሎኖችን ልትውቃቸው ትችላለህ.:: አይፒ ለማየት ከሆነ የምትፈልገው dns the nickname/
መሰማማት
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 290
Joined: Mon Aug 20, 2007 6:37 am

PreviousNext

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests