የኮምፒውተር የሶፍትዌር እና ተዛማጅ ጥያቄዎች እና መረዳጃ..

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby አዋሽ98 » Mon Dec 24, 2007 1:55 pm

መስሜ ስለ ፈጣን ምላሽህ በጣም አመሰግናለሁ:: tell you what, i heard all the stuffs u r talking
ሜአይአርሲና show clones ኮማንድ dns the nickname
for the first time እናም እባክህን ስለ እነዚህ ጉዳዮችprocesses ትንሽ ልታብራራልኝ ትችላለህ, ጊዜ ካለህ?
መልካም ቀን/ምሽት
አዋሽ98
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 172
Joined: Mon Sep 26, 2005 3:22 pm
Location: Lay Sefer

Postby መሰማማት » Mon Dec 24, 2007 10:07 pm

To see IP of a chatter
1.click on the name and highlite it
2.then keep the cursor on the highlited nick and right click on it
3.when the popup comes up click on whois
that will give you the IP # in the main page , not the chat room.

or
you simply type
/dns nickname

nickname is the nickname whose IP you want to know, and
that will give you the IP in the main page , not the chat room.
Last edited by መሰማማት on Wed Dec 26, 2007 8:03 pm, edited 3 times in total.
መሰማማት
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 290
Joined: Mon Aug 20, 2007 6:37 am

Postby ትብብር » Wed Dec 26, 2007 10:34 am

አዋሽ98 wrote:መስሜ ስለ ፈጣን ምላሽህ በጣም አመሰግናለሁ:: tell you what, i heard all the stuffs u r talking
ሜአይአርሲና show clones ኮማንድ dns the nickname
for the first time እናም እባክህን ስለ እነዚህ ጉዳዮችprocesses ትንሽ ልታብራራልኝ ትችላለህ, ጊዜ ካለህ?
መልካም ቀን/ምሽትአይፒ አድራሻችን በቻት ሩሙ ሳይሆን የኢንተርኔት ሰርቪስ ፕሮቫይደራችን ወይም የምንጠቀምበት ኔትወርክ ነው የሚመድብልን::
የሚከተሉትን መጠቀስ አስፈላጊ ስለሆነ ነው የማነሳው ስለአይፒ ስኪም ስንነጋገርና ምን ማለት እነሆኑ የበለጠ ትርጉም እንዲኖራቸው::
1. ብሪጅ ግንኙነት፡ ይህ የሚያደርገው ከኢንተርኔት ሰርቪስ ፕሮቫይደርስ የተሰጠንን የፐብሊክ አይፒ አድራሻ በቀጥታ ኮምፒዩተሩ እንዲረከብ ሲሆን, ሞደሙ በሁሉም አጋጣሚ ማለፊያ ድልድይ ከሞሆን በቀር የሚያደርገው አይፒ ሞዲፊኬሽን የለም, ስለዚህ ቻት ስንገባ ይህንን ግንኙነት ተጠቅመን ሲሆን በቀጥታ የቻት ሰርቨሩ ይህንን የፐብሊክ አይፒ አድራሻ ይመዘግባል። ማንም የኛን አይፒ የያዘ በዚያች በምንጠቀምባት ሰአት ውስጥ ስለሌለ ለምናደርገው ነገር ሁሉ እኛ ነን ተጠያቂዎች በቻት በነበርንበት የጊዜ ገደብ ውስጥ::
2. ራውተር (ዲ.ኤስ.ኤል፣ ፋይበር፣ ዳያላፕን(በኦፊስ ኮኔክት ወይም ሞዲፋይድ ራውተር አማካኝነት - ምሳሌ፡ ዚብራ ራውተር), በካንፓኒ ኔትወርክ, በዚህ መልክ የምናደርገው ግንኙነት ግን ከቻት ሩሙ ውስጥ በተለያየ መልክ ትሬስ አድረገን የምናየው አይፒ አድራሻ ፕራይቬት ስለሆነ ከአንድ በላይ ተመሳሳይ አይፒ አድራሻ ብታይ የሚያስገርም አይሆንም ምክንያቱም ራውተሩ ስለሆነ ከውጭ ጋር ያለንን ግንኙነት የሚመሰርተው የፐብሊክን አይፒ አድራሻ በሚመለከት ይህ ራውተር ነው የሚረከበው, በቀጥታ ራውተሩም ሆነ ዲ.ኤች.ሲ.ፒ ሰርቨር አማካኝነት እያንዳንዳቸው ኮምፒዩተሮች በሎካል ኔትወርኩ ውስጥ የተገናኙት የሚያገኙት ፕራይቬት አድራሻ ይሆናል, የሚያስመዘግቡትም በቻት ሩሙ ውስጥ ይህንን ይሆናል, ከላይ እነመስማማትና ሌሎችም እንደጠቀሱት (finger, whois, /dns nick,ወዘተ...) የቻት ሩሙ ከሞአንድ ሲሆኑ አንዳንድ ቻት ሩሞች ይህንን ከሶፍትዌር ዲዛይን ያስወግዳሉ, ምክናይቱም አይፒ አድራሻ, አንዳንዶች ፒብሊክ ስለያዙ መታወቅም የለበትምና::
ባጠቃላይ ማነኛውም ግንኙነት ቢሆን የቻት ተሳታፊዎችን አይፒ አድራሻ ማወቁ ለፈለከው ነገር ያለው እርዳታ ከትንሽ እስከምንም ሊሆን ይችላል, ምክንያቱም የቻት ሩሙ አሳይን የሚያደርገው አይፒ አድራሻ አይደለምና አልፎም አይፒ አድራሻህን መቀየር ይቻላል, እንዴት ቢባል፣ ቻት እንደጨረስኩ ኮማንድላየን ላይ እሄድና (MS-DOS) ማለት ነው, ipconfig/release የሚለውን ታይፕ ካደረግሁ በኋላ ኮምፒዩተሩን አጠፋዋለሁ, ዲ.ኤስ.ኤል፣ ፋይበር, ወይም አይ.ኤስ.ዲ.ኤን ከሆነ ያለኝ ግንኙነት ሞደሙን/ራውተሩን ካጠፋሁና እንደገና ካበራዋለሁት በኋላ, ኮምፒዩተሩንም ቡት አደርገዋለሁ, በካንፓኒ በኩል ከሆነ ወደቻት የምገባው ከዶስ ላይ አይፒ ሪሊዝ ካደረግሁ በኋላ ኮምፒዩተሩን ሪቡት አደርገዋለሁ::
ውጤት: በሁሉም አጋጣሚ ሄደን ipconfig ብለን በMS-DOS ሳጥን ውስጥ ታይፕ ብናደርግ የምናየው አይፒ አድራሻ የተለየ ይሆናል። ይህንን ሂደት ደግመን ድጋግመን መስራት እንችላለን፣ አይፒ አድራሻው በያንዳንዱ አጋጣሚ የተለየ ሊሆን ይችላል። ብሮድባንድ ግንኙነት ካለን ኮምፒዩተሩን ብቻ ማጥፋት በቂ አይሆንም አይፒ አድራሻን ለመቀየር፣ ምክንያቱም ኮምፒዩተሩ በተነሳ ቁጥር አይፒ ሪሊዝድ ካልሆነ ተመሳሳይ አይፒ ስለሚያስታውስ ኮምፒዩተሩ ከኢንተርኔት ወይም ከካንፓኒ ኔትወርክ ለመገናኘት በሚያደርግበት የሃንድ-ሼክ ሂደት ውስጥ የሚጠይቀው በመጨረሻ የተጠቀመበትን አይፒ አድራሽ ይሆናል፣ ካልተያዘ የኢንተርኔት ሰርቨር፣ ወይም የካንፓኒው/የግል ሰርቨር/ራውተሩ ተመሳሳይ አይፒ አድራሻ ይመድብልናል, ሪሊዝድ ከሆነ ግን, ኮምፒዩተሩም ሆነ ራውተሩ የሚያስታውሱት አይፒ አድራሻ ስለሌለ ኔትወርኩ ወይም ኢንተርኔት ሰርቪሱ አሳይን ያደረገውን ይረከባል ማለት ነው። ስለዚህ አይፒ አድራሻ ቢቀያየር አይግረምህ። ሌላም ደሞ አድራሻ የሚያጥብ ወይም ወሸር አለ፣ አገልግሎቱ በፈለግን ጊዜ ከሰርቨሩም ሆነ ከራውተሩ አዲስ አይፒ አድራሻን እንድንጠይቅ ይረዳናል::
አሪፍ ሶሉሽን የምለው ግን፣ አዋሽዬ, በጣም የሚያስቸግሩህ ከሆነ እነዚህ ሰዎች, የጻፉትን መልክት ጨምረህ ለቻት አድምኖች ላክላቸው, ካለጥርጥር መፍትሄ ይሰጡሀል, thrust me on this.
ትብብር
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 119
Joined: Mon Oct 04, 2004 6:34 am
Location: united states

Postby ትብብር » Wed Dec 26, 2007 10:35 am

Postby አዋሳው » Wed Dec 26, 2007 4:57 pm

አምርኛ ሶፍትዌር በነጻ

http://mysite.freeserve.com/geez_unicode/Geez_Setup.exe

አዋሳው
አዋሳው
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 646
Joined: Tue Apr 19, 2005 11:03 pm
Location: ethiopia

Postby አዋሳው » Wed Dec 26, 2007 5:43 pm

እቤቶ ቁጭ በለው በ ኮፕውተሮ ሰራ መስራት ይፈልጋሉ?

http://seeker.dice.com/jobsearch/servle ... 0&x=19&y=2

አዋሳው
አዋሳው
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 646
Joined: Tue Apr 19, 2005 11:03 pm
Location: ethiopia

አመሰግናለሁ!

Postby አዋሽ98 » Thu Dec 27, 2007 7:34 pm

መስሜ እንዲሁም ትብብር
እጅጅጅጅጅጅጅጅጅጅግ በጣም አመሰግናለሁ am really impressed, i didn't know we've such compu. gicks ;) am kiddin'
መስሜ BTW, i did what u told me but i couldn't make it. i highlighted the nickname n clicked righthand but what appeared is just the usual command window (copy, paste, etc, etc). so, to make things clear where should i type /dns nickname? ከአክብሮት ጋር
መልካም ቀን/ምሽት
አዋሽ98
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 172
Joined: Mon Sep 26, 2005 3:22 pm
Location: Lay Sefer

Postby ocean12 » Fri Dec 28, 2007 8:46 pm

ሰላም ለሁላችሁም...
መጪው የጌታችን የመዳህኒታችን እየሱስ
የልደት በዓል የደስታ የሰላም እና የፍቅር እንዲሆንላችሁ
እመኛለሁ...

አውሳውእያቀረብክ ያለው ጥቆማ ጥሩ
ነው...የሀገራችን ሙዚቃዎችን ለመስማት ጥሩ ጥሩ ድረ-ገጾች...
አንዳንዶቹ ግን (ፊልም ለማየት የሚሉትን) ሞክሪያቸው
ከሀይለኛ ፓፕ አፕ ማስታወቂያዎች ጋር ነው የሚመጡት...
ለሁሉም የሚመቹ ናቸው በሌሎቹ ደግሞ እስክትመጣ እንጠብቃለን...
ሌላው የፊርማህን ምስል ለማሳየት ከፈለክ በ ምስል ኮዶች
መሀል ልታደርገው ትችላለህ...

[img]እዚህ%20ጋ%20አድራሻውን%20ከዛ[/img]

ምናልባት ካስፈለገ በሚል ነው... :D
ሰላም ጊዜ...
Visit EthioForum
ኢትዮፎረም, News, Music, Love, Politics
http://ethioforum.ethiopiaforums.com
http://AddisNews.net
ocean12
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Thu Jul 08, 2004 6:56 pm

Postby ዋናው » Sat Dec 29, 2007 1:55 am

Image
ጥበብ ከእኔ የበለጠ ጠንካራ ናት እኔ እንደምፈልገው ሳይሆን እሷ እንደፈለገችው ታደርገኛለች::
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2806
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

Postby ocean12 » Tue Jan 01, 2008 4:28 pm

_____________________Image
Last edited by ocean12 on Tue Jan 01, 2008 4:45 pm, edited 1 time in total.
Visit EthioForum
ኢትዮፎረም, News, Music, Love, Politics
http://ethioforum.ethiopiaforums.com
http://AddisNews.net
ocean12
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Thu Jul 08, 2004 6:56 pm

Postby ShyBoy » Wed Jan 02, 2008 6:43 pm

ሰላም ጤና ይስጥልኝ ቤቶች!!!

እንኳን ለፈረንጆች አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ!

ይሄንን ሁሉ ትምህርት ስታቀርቡ እስከዛሬ አድናቆቴን ያልገለጽሁትን አሁን ችግር ሲገጥመኝ የምንተፍረቴን አድናቆቴን እንድገልጽ ይፈቀድልኝ!!!

ያጋጠመችኝ ችግር ምናልባትም በጣም ቀላል ትሆን ይሆናል:: ግን ምንም አይነት የኮምፒዩተር ቴክኒካል እውቀት ስለሌለኝ ወደናንተ ሪፈር ለማድረግ ተገድጃለሁ:: ነገሩ እንዲህ ነው...........ከ5 ቀናት በፊት አካባቢ YouTube ላይ የተቀረጹ የኳስ ጨዋታ ሀይላይቶች እያየሁ ሳለ በድንገት ጸጥ አለ:: እንደገና ስሞክረው "አዶብ ፍላሸር የለህም ወይም ጃቫ አፕሌትህ ብሎክድ ነው" የሚል መልስ ይሰጠኛል:: እንደገናም ሞከርሁት: እንደገናም አዶብ ፍላሸርም ሆነ ጃቫ አፕሌት ዳውንሎድ አደረግሁ:: እርግጠኛ ነኝ ሁለቱም ፕሮግራሞች ኮምፒውተሬ ላይ አሉ:: በዛ ላይ ለረጅም ጊዜ ያለምንም ችግር ስጠቀም ኑሬያለሁ:: አሁን ችግሩ ምን እንደሆነም ሳላውቀው ይሄው YouTube ማየት ካቆምሁ 5 ቀናት አለፉ:: እስቲ እባካችሁ መፍሄውን የምታውቁ ካላችሁ አስረዱኝ::

መልካም የፈረንጆች አዲስ አመት!!!
ShyBoy
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1118
Joined: Tue Apr 04, 2006 10:36 pm
Location: Gojjam

Postby ocean12 » Sat Jan 05, 2008 1:19 am

ሰላም shyboyእንኩዋን መጣህልን...
አንተንም እንኩዋን ለ አዲሱ አመት በሰላም አደረሰህ....
ያቺ ቀላል ትሆናለች ያልካት ችግር እኔንም ግራ
አጋብታኛለች.. :D :D
. እኔም እንዳንተው ብዙም እውቀቱ ባይኖረኝም በኮምፒውተርህ
ላይ ምንም አይነት ሴቲንግ ሳትቀይር ደርሶ ድርግም ብሎ ጠፍቶ እንደገናም ስትሞክረው አለመስራቱ ያስገርማል...
ምንታደርገዋለህ...ይሄ የሰይጣን ስራ የሆነ ነገር... :D :D
እኔም አንተ ያደረካቸውን ነገሮች ነው የማደርገው ችግሩ ቢያጋጥመኝ...አንድ ጥያቄ አለኝ...ሌሎች በአዶቤ ፍላሽ
በመጠቀም ቪዲዮ ሆስት የሚያደርጉ ሳይቶች ይሰራሉ?...
እንደ....http://www.ifilm.comወይም http://www.metacafe.com/ አይነቶቹ ?...
ሰላም ጊዜ...
Visit EthioForum
ኢትዮፎረም, News, Music, Love, Politics
http://ethioforum.ethiopiaforums.com
http://AddisNews.net
ocean12
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Thu Jul 08, 2004 6:56 pm

Postby የሚሚ:ባል » Mon Jan 07, 2008 5:14 pm

እባካችሁ እንኪ ይህን ነገር የት እንደማገኝ ካወቃችሁ ሊንኩን ጠቁሙኝ

ከአንድ አመት በፊት ነገር አንድ የሀበሻ ካላንደር
በጉግል ፈልጌ አንኝቼ ዶውንሎድ አድርጌው ነበር::
ነገር ግን ፒሲው ፎርማት ሲደረግ አብሮ ጠፋ::

ካላንደሩ የቤተክርስቲያን በአላትን...ሁሉንም ...
ለምሳሌ 5-አቦ 19- ገብርኤል... እያለ የአመት
እና የወር መሆኑን እንኩዋ በቅንፍ ይገልጻል..
ቁጥሩ ግን የግእዝ ነው::

ሳይት/ዳውንሎድ ሊንኩን ካወቃችሁት እባካችሁ!!
Image
የሚሚ:ባል
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1276
Joined: Mon Oct 22, 2007 8:41 am
Location: dictation:donation: duration:information: foundation: gas station:relation: rotation:vacation

Postby የሚሚ:ባል » Mon Jan 07, 2008 5:23 pm

አንድ ግዜ ፊሊፖስ በዋርካ ግራፊክስ ውስጥ የከተታት እንደውም እስዋ
ሳትሆን አትቀርም....ይችን ትመስላለች...

Image

ፊሊፓስ እዚህ ከገባህ ከየት ዶውንሎድ እንዳረከው ብትነግረኝ..
ሌሎቻችሁም ካወቃችሁ :)
Image
የሚሚ:ባል
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1276
Joined: Mon Oct 22, 2007 8:41 am
Location: dictation:donation: duration:information: foundation: gas station:relation: rotation:vacation

Postby አቡቲ » Mon Jan 07, 2008 7:46 pm

የተጻፈው በጃቫ ሲሆን ካሌንደሩን ከነ ዐመታዊ በአላትና አጽዋማት ቀኖች ጋር ፕሪንት ማድረግ አይቻልም..ስክሪን ላይ ብቻ ነው የሚያሳየው እያንዳንዱን ዲቴይል ጨምሮ የቀን አቆጣጠሩን እንዲያሳይ ስክሪን ሻት እያደረግህ በ ms paint በማድረግ እና ከስተም የቤተሰብ ወይም የጓደኛ ምስልን በመጠቀም ረቀቅ ያለ የቀን መቁጠሪያ መስራት እንደሚቻል እግረ መንገዴን ለመጠቆም ያህል ነበር :: :)
Ethiopica Calendar => http://ethiopica.sourceforge.net/
አቡቲ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 138
Joined: Wed Mar 09, 2005 2:59 am
Location: ኢትዮጵያ

PreviousNext

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests