የኮምፒውተር የሶፍትዌር እና ተዛማጅ ጥያቄዎች እና መረዳጃ..

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby ሚሚየየሱስ » Wed Nov 21, 2007 2:55 am

ሰላም ኦሽናቸን ቆንጆው!!
እንዴት ነህ የ ዋርካው ምርጥ ልጅ :lol: የ ጻፍከውን አይቼ ማለፍ አቅቶኝ ነው እናም ቀጥልበት በርታበት ዕልሀለሁኝ ይህንንም የምጽፈው መንገድ ላይ ሆኘ ነው እሺ .. ሰላሙን ሁሉ እመኝላችዋለሁኝ
አክባሪያች ሁ
ሚሚ የድሮዋ :lol: :lol:
ሚሚየየሱስ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 40
Joined: Wed Feb 18, 2004 11:10 pm
Location: cuba

Postby ocean12 » Wed Nov 21, 2007 6:26 am

ሰላም አቶ ndave :D

ስለ ፕሮግራሙ ይጠቆምከውን ነገር ልብ አላልኩትም ነበር በጣም አመሰግናለሁ
ስለ እርማቱ እንዳልከውም Drilock ፋይሎችን መቆለፍ ብቻ ሳይሆን ፋይሎችን ለመሰወር የሚችል አይነት ነው::
ሰላም ዋናው
ከወገቤ ጎንበስ ብዬ የማክበር ሰላምታዬን እና አድናቆቴን እንድገልጽ ይፈቀድልኝ:: :D
ከምር ነው የምልህ ፎቶግራፎችህን እንደገና ሄጄ ለማየት
ሰፊ ቀጠሮ መያዝ አለብኝ
ዛሬ ያየሁትን ሁሉ ወድጄዋለሁ...!!
ምናልባት ብዙ ሊያስተምሩን ከሚችሉት ሰዎች ውስጥ አንዱ ሳትሆን አትቀርም ፈቃድህ ቢሆንልን::
የሚገርመው እስከ ዛሬ ብለው ባደርገው ወርድ ላይ ሰርቼ ፎቶ ሻፕ ላይ ፔስት ሳደርገው እምቢ ብሎኝ የነበረው ዛሬ ምን እንደነካው እዝጌሩ ይወቅለት ሰራልኝ...
ዋናው ምናልባት እንዳንተው አየነት ችሎታ ያላቸው የዋርካ ሰዎቻችን ስራቸውን ሊያካፍሉን የሚችሉበት አንዲት አምድ ብትከፍት ጥሩ ሳይሆን አይቀርም.
እኔም የምችለውን እወረውራለሁ....
እስኪ ሰላም እንሰንብት...
Visit EthioForum
ኢትዮፎረም, News, Music, Love, Politics
http://ethioforum.ethiopiaforums.com
http://AddisNews.net
ocean12
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Thu Jul 08, 2004 6:56 pm

Postby ndave » Wed Nov 21, 2007 6:09 pm

ሰላም

ዛሬ ደግሞ ትንሽ ስለ BIOS (Basic Input Output System)

Bios:-> ይህ ሶፍትዌር ROM (Read Only Memory) ላይ የተቀመጠ ነው::
bios ተግባሩ እርሱ እሚገኝበት ኮምፒውተር ውስጥ ያሉትን ሀርድዌሮች ማንቀሳቀስ ነው::

Bios ወይም Firmware የሚገኙት Motherboard-network adapter-Graphocs/video adapter እና በተቀሩት ሀርድዌሮች ላይም ነው ::

Bios:-ተግባሩ
በMotherboard ላይ እሚገኙትን ሀርድዌሮችን Settings
መጠበቅ ሲሆን:
ለምሳሌ :->ኮምፒውተርህ ውስጥ አንዱ ሀርድዌር እንበል cd/dvd ወይም sound card አልያም mouse አንድ ችግር ቢያጋጥመው Bios ይህንን ችግር በቀጥታ ደርሶበት
ወዲያው ስክሪንህ ላይ በምልክት ወይም በተለያዩ ድምጾች ያሳውቅካል :: ይህም መንገድ POST(Power On Self Test) ::

በተጨማሪም ኦፕሬሽን ሲስተምህን ማስነሳት::
ኮምፒውተርህን ኦን ስታደርገው Bios በቀጥታ ኦፕሬሽን ሲስተምህ Windows/Mac ወደተቀመጠበት hard disk ኮምፒውተርህን በመምራት ኦፕሬሽን ሲስተምህ እንዲነሳ ይዳርገዋል ማለት ነው ::

መልካም ግዜ :[/b]
ndave
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Mon Sep 22, 2003 10:29 am

Postby CUBBY » Wed Nov 21, 2007 7:15 pm

pdf995.com ትገቡና ፍሪ ዳውን ሎድ የሚለውጋ ግቡ ከዛ ሁለቱን 5.0MB መጀመሪያ ከዛ 2.1MB የሚለውን ዳውሎድ ስታርጉ በቀላሉ ታገኙታላችው ኢሜልም አያስፈልገውም ከሌላ ቦታ ስለሆንኩኝ አልተመቸኝም :: ይቅርታ ጋይስ ቅድም ከስራ ቦታ ስለነበረ ብዙም ግዜ አልነበረኝም:: እንደገና በፒዲኤፍ ለመጻፍ ያው እንዳልኩት ሳይቱ ከላይ ያለው ነው ክዛ ሁለተኛው ረድፍ ላይ FREE Download (ፍሪ ዳውሎድ) ይላል ከዛ ወደ ሁለተኛው ገጽ ሲወስዳችው የመጀመሪያው ሁለት ሳጥን ውስጥ ያለውን ነው ዳውሎድ የምታረጉት:: ያው ከላይ እንዳልኩት መጀመሪያ ባለ 5.0MBውን ክዛ 2.1MB. ያው የጻፋችሁትን ፕሪንት የኢለውን ስትጫኑ ኦብሽን ይሰጣችዋል ያውው pdf995 ያለውን ኦኬ ስትሉት ሴቭ ቦክስ ውስጥ ተቀምጦ ታገኙታላችው ማለት ነው (የፈልጋጩበት ማለት ነው ዶክመንት ወይም ማንኛውም ማከማቺያ ማጎር)::
Last edited by CUBBY on Wed Nov 21, 2007 11:07 pm, edited 1 time in total.
CUBBY
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 159
Joined: Wed Oct 15, 2003 3:53 pm

Postby ocean12 » Wed Nov 21, 2007 8:40 pm

ሚሚየየሱስ wrote:ሰላም ኦሽናቸን ቆንጆው!!
እንዴት ነህ የ ዋርካው ምርጥ ልጅ :lol: የ ጻፍከውን አይቼ ማለፍ አቅቶኝ ነው እናም ቀጥልበት በርታበት ዕልሀለሁኝ ይህንንም የምጽፈው መንገድ ላይ ሆኘ ነው እሺ .. ሰላሙን ሁሉ እመኝላችዋለሁኝ
አክባሪያች ሁ
ሚሚ የድሮዋ :lol: :lol:

ሚሚየየሱስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስ
እንኩዋን እንኩዋን ሰላም መጣሽልን :!: :!:

ዛሬ መቸም የተቀደሰ ቀን ሳይሆን አይቀርም...የጥንቱዋ የዋርካ ልጅ እንኩዋን ደህና ተመለስሽልን...
Visit EthioForum
ኢትዮፎረም, News, Music, Love, Politics
http://ethioforum.ethiopiaforums.com
http://AddisNews.net
ocean12
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Thu Jul 08, 2004 6:56 pm

Postby ocean12 » Thu Nov 22, 2007 5:09 am

ሰላም ሰላም cubby
ምስጋናዬ በሁላችንም ስም ይድረስህ...
ስለ pdf ፕሮግራሙ ያቀረብከው በጣም ጥሩ ጥቆማ ነው
በርግጥም ነጻ የሆኑ ፕሮግራሞች ከሚሰጡት ግልጋሎቶች አንጻር ይህኛው የተሻለ ጎን አለው...
ይህ የመጀመርያ ነው ...ብዙም እንጠብቃለን ...በተሳታፊነትህ ቀጥልበት...
ሰላም ቀን.
Visit EthioForum
ኢትዮፎረም, News, Music, Love, Politics
http://ethioforum.ethiopiaforums.com
http://AddisNews.net
ocean12
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Thu Jul 08, 2004 6:56 pm

Re: የኮምፒውተር የሶፍትዌር እና ተዛማጅ ጥያቄዎች እና መረዳጃ..

Postby አዋሽ98 » Thu Nov 22, 2007 6:26 pm

ocean12 wrote:እኔ የኮምፒውተር እውቀት ላይ ብዙም እርምጃ የሚያራምድ እውቀቱ ስለሌለኝ
አብዛኛዎቹን ነገሮች ከብዙ ሙከራ እና ስህተት
በሁዋላ ነው የማገኛቸው :D :D
እናም እስኪ እንደኔ አይነት የዋርካ
ጉዋደኞቼ ጥያቄያችንን የምናቀርብበት
እና ከመሀከላችን ደግሞ መቼም
የሚያውቀውን ለማካፈል የሚፈልግ አይጠፋም
በማለት ነው ይህች አምድ የተከፈተችው ...
ኮምፒውተሬ ቀሰስተኛ ሆነብኝ
ወይም እንዲህ አይነቱን ነገር መስራት ፈልጌ
ምን አይነት ሶፍትዌር ያስፈልገኛል?
እንዴት ላገኘው እችላለሁ?
በአጠቃላይ ጥያቄዎቻችንን እያነሳን
የምንረዳዳበት ትንሽ ጥግ ትሆነናለች::
ሠላም ጊዜ.


ጎሽ this's just a breakthrough. ማለቴ አርቲ ቡርቲውን ከማንበብ እና ከመጻፍ እንደዚህ የምንማማርበት ቶፒክ መክፈትህ ጥሩ ነው:: These kinds of topics should be at forefronts of Warka forums. እኔ እዚህ የምኖርበት አገር እንኳን አብዛኛው አበሻ ሰለ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ ጉዳዮች ብዙም እውቀት የለውም (አንዳንዱ እንደውም ለመጀመሪያ ጊዜ ኮምፒውተር የነካው እዚህ ከመጣ ነው)::
እኔ አሁን አንድ ጥያቄ አለኝ ብዙ ፎቶዎች አንስቼ ነበር በድሮ ሞባይሌ (ሲመንስ ነው ሜሞሪ ስቲክም የለውም) እና ደሞ ኬብል የለኝም ትራንስፈር ለማድረግ:: እና እነዛን ፎቶዎች እንዴት ብዬ ወድ USB ወይም computer ለማዛወር እንደምችል የምታውቁ ካላችሁ እንድትረዱኝ ነው::
መልካም ቀን/ምሽት
አዋሽ98
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 172
Joined: Mon Sep 26, 2005 3:22 pm
Location: Lay Sefer

Re: የኮምፒውተር የሶፍትዌር እና ተዛማጅ ጥያቄዎች እና መረዳጃ..

Postby አዋሽ98 » Thu Nov 22, 2007 6:26 pm

ocean12 wrote:እኔ የኮምፒውተር እውቀት ላይ ብዙም እርምጃ የሚያራምድ እውቀቱ ስለሌለኝ
አብዛኛዎቹን ነገሮች ከብዙ ሙከራ እና ስህተት
በሁዋላ ነው የማገኛቸው :D :D
እናም እስኪ እንደኔ አይነት የዋርካ
ጉዋደኞቼ ጥያቄያችንን የምናቀርብበት
እና ከመሀከላችን ደግሞ መቼም
የሚያውቀውን ለማካፈል የሚፈልግ አይጠፋም
በማለት ነው ይህች አምድ የተከፈተችው ...
ኮምፒውተሬ ቀሰስተኛ ሆነብኝ
ወይም እንዲህ አይነቱን ነገር መስራት ፈልጌ
ምን አይነት ሶፍትዌር ያስፈልገኛል?
እንዴት ላገኘው እችላለሁ?
በአጠቃላይ ጥያቄዎቻችንን እያነሳን
የምንረዳዳበት ትንሽ ጥግ ትሆነናለች::
ሠላም ጊዜ.


ጎሽ this's just a breakthrough. ማለቴ አርቲ ቡርቲውን ከማንበብ እና ከመጻፍ እንደዚህ የምንማማርበት ቶፒክ መክፈትህ ጥሩ ነው:: These kinds of topics should be at forefronts of Warka forums. እኔ እዚህ የምኖርበት አገር እንኳን አብዛኛው አበሻ ሰለ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ ጉዳዮች ብዙም እውቀት የለውም (አንዳንዱ እንደውም ለመጀመሪያ ጊዜ ኮምፒውተር የነካው እዚህ ከመጣ ነው)::
እኔ አሁን አንድ ጥያቄ አለኝ ብዙ ፎቶዎች አንስቼ ነበር በድሮ ሞባይሌ (ሲመንስ ነው ሜሞሪ ስቲክም የለውም) እና ደሞ ኬብል የለኝም ትራንስፈር ለማድረግ:: እና እነዛን ፎቶዎች እንዴት ብዬ ወድ USB ወይም computer ለማዛወር እንደምችል የምታውቁ ካላችሁ እንድትረዱኝ ነው::
መልካም ቀን/ምሽት
አዋሽ98
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 172
Joined: Mon Sep 26, 2005 3:22 pm
Location: Lay Sefer

Postby ndave » Thu Nov 22, 2007 8:09 pm

ካላወቃቹ እወቁት Ad-Aware ይብላላ
ad-aware is the original anti-spywar ይላል ምን ያህል አንቲ ስፓይ እንደሆነ ችግሩ ደርሶብኝ ስላላየሁት
ይህንን ያህል ነው ማለት ባልችልም ኮፒውተርህን ግን ያጸዳል የሚል ግምት አለኝ:: ብዙ Critical objects ያስወጣልሀል :: ፍሪ ነው አውርዳቹ ተጠቀሙበት Scan እያደረጋቹ አድራሻውም -->
http://www.lavasoftusa.com/
ndave
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Mon Sep 22, 2003 10:29 am

Postby ndave » Thu Nov 22, 2007 8:23 pm

ለአዋሽ

ሞባይል ፎንህ usb ሰፖርት አያድርግም ወይስ ገመዱ ጥፍቶብህ ነው ?

usb ሰፖርት ካላደረገ Bluetooth ወይም Infrared ሞባይልህ ካለው እነዚህ ሁለቱን ሲስተሞች እሚጠቀሙ ኮምፒውተሮች ስላሉ በነሱ ልታስተላልፍ ሞክር ::

ሁሉም እምቢ ካለህ ፎንህ MMS መጠቀም ካስቻለህ በዚህም ተጠቀም

መልካም እድል
ndave
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Mon Sep 22, 2003 10:29 am

Postby ocean12 » Thu Nov 22, 2007 9:54 pm

ndave wrote: ካላወቃቹ እወቁት Ad-Aware ይብላላ
ad-aware is the original anti-spywar ይላል ምን ያህል አንቲ ስፓይ እንደሆነ ችግሩ ደርሶብኝ ስላላየሁት
ይህንን ያህል ነው ማለት ባልችልም ኮፒውተርህን ግን ያጸዳል የሚል ግምት አለኝ:: ብዙ Critical objects ያስወጣልሀል :: ፍሪ ነው አውርዳቹ ተጠቀሙበት Scan እያደረጋቹ አድራሻውም -->
http://www.lavasoftusa.com/

ሰላም ndave
ባለፈው ስለ BIOS የጀመርከውም አሁንም
አንቲ ስፓይ ስለሆነው ad-aware
የጻፍከው በጣም ጥሩ ነገር ነው እኔ
በበኩሌ ይህን ስፓይ ዌር ሪሙቨር እጠቀማለሁ
በጣም ጥሩ እና ነጻ ከሆኑት ፕሮግራሞች አንዱ ነው...ምናልባት ስፓይዌር ሪሙቨር የሚያስፈልጋችሁ
ካላችሁ ይህ አንዱ ሊሆን ይገባዋል...
ኮምፒውተራችሁን ከላይ እስከ ውስጣ ውስጡ ሊያጸዳላችሁ የሚችል አይነት ነው...ማስታወቂያዎች ሳትፈልጉዋቸው እየመጡ popup ads
የሚያስቸግሩዋችሁ ከሆነ Ad- aware መጠቀም
ጥሩ አማራጭ ነው
ndave በርታ ወንድም.
እኔም አንተ ከጀመርከው አንድ እኔም የምጠቀምበት እና በጣም ጠቃሚ የሆነ ፕሮግራም ጠቆም አድርጌ ልሂድ...
ይህ አንቲ ስፕይዌር ፕሮግራም አሁን ካሉት ጥሩ ፕሮግራሞች አንዱ ሲሆን..ለመግዛት ላልፈለጉ የተወሰኑት ፊቸሮቹ ጠቃሚ ናቸው...
ኮምፒውተሩ ውስጥ ያሉትን ቫይረሶች ፈልፍሎ ከማውጣቱም
በላይ አንዳንዴ አንድ ፕሮግራም ከጫንን በሁዋላ ከኮምፐውተሩ ልናወጣው ልንሰርዘው ፈልገን uninstall ብሎ ላስቸገረን ፕሮግራም ይህ አንቲስፓይዌር
ከስራ ስሩ መንግሎ ለማጥፋት የሚያስችል shredder features ያለው ነው...
http://www.download.com/AVG-Anti-Spyware/3000-8022_4-10610898.html?tag=lst-1

አብዛኛውን ጊዜ አንድ ፕሮግራም ኮምፒውተራችን ላይ
ከመጫናችን
በፊት ስለ ፕሮግራሙ የተጻፉትን ምስክርነቶች ማንበብ
ይጠቅማል
ሰላም ቀን ....ሌላው ደግሞ....ቅቅቅ :D :D
እስኪ ደግሞ እናንተም ያላችሁን ወርወር አድርጉ
ምናልባት ከዚች አምድ ላይ ባገኛችሁት መረጃ ተጠቅማችሁ ያገኛችሁት ጥቅም
ካለ ወይም የማይጠቅም ሆኖ ካገኛችሁት ሌሎቻችን እንዳንሳሳት ስለሚጠቅም
አስተያየታችሁን ሰንዘር አድርጉ...

መልካም ጊዜ...
Visit EthioForum
ኢትዮፎረም, News, Music, Love, Politics
http://ethioforum.ethiopiaforums.com
http://AddisNews.net
ocean12
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Thu Jul 08, 2004 6:56 pm

Postby ocean12 » Fri Nov 23, 2007 12:38 am

ለአዋሽ
ሰላም ብያለሁ....
ስለ አምዷ ለሰጠኽን አስተያዬት በሁላችንም
ስም ምስጋናዬ ይድረስ....
ስለ ሞባይል ስልኩ ፎቶዎች የበለጠ ሀሳብ ለመስጠት ምን አይነት ሞዴል እንደሆነ ከታወቀ ከዋናው የስልኩ ዌብ ሳይቶች ላይ እንዲህ አይነት ነገሮችን የሚረዱበት
እንደ Q&A or help አይነት ነገሮችን መሞከር
የሚረዳ ይመስለኛል...
ለ usb ኬብሉም ቢሆን ምን አይነት እንደሚያስፈልግ ከታወቀ በሁዋላ እንዲህ አይነት ነገሮችን በቀላሉ ከ ebay ላይ ማግኘት ይቻላል...
ሰሞኑን እኔም ለስልኬ የሚሆን አዲስ ኬብል በጣም በርካሽ ዋጋ ገዝቻለሁ...
ችግርህ ቶሎ እንዲፈታ ምኞቴ ነው...
ሰላም ቀን.
Visit EthioForum
ኢትዮፎረም, News, Music, Love, Politics
http://ethioforum.ethiopiaforums.com
http://AddisNews.net
ocean12
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Thu Jul 08, 2004 6:56 pm

Postby ndave » Fri Nov 23, 2007 6:12 am

ሄይ ኦሽን እኔም በርታ እልሀለሁኝ በጣም ቆንጆ
ጠቀሜታ አለው እንረዳዳበታልን ብዬ አስባለሁኝ
መልካም መረዳዳት ለሁላችንም ::

አሁን ደግሞ የተለያዩ ፕሮግራሞች ከኢንተርኔትም ሆነ ከሲዲ ወደኮምፒውተራችን እንጭናለን : ግን አንዳንድ ግዜ የጫናቸው ፕሮግራሞች አስቸጋሪ ይሆናሉ አልያም መጠቀማችን በሚቀንስበት ወቅት ማስወጣት እንፈልጋለን: እና ሚከተለውን መንገድ ብንጠቀም ሊረዳን ይችል ይሆናል::

1ኛ--start --> all programs በማድረግ ቀጥታ ማስወጣት እምንፈልገውን ፕሮግራም ላይ እራሱ Uninstall አለው በዛ መጠቀም (ሁሉም ፕሮግራም የዚህ አይነት ምርጫ ላይኖራቸው ይችላል) እናም
100% ተወገደ ማለት አይደለም ::

2ኛ-- start--> Control Panel --> Add or Remove programs ውስጥ በመግባት ማስወጣት

3ኛ-- እና ትንሽ አስቸጋሪው ፕሮግራሙን የጫናችሁበት
ቀን ካወቃቹ እና ማስወጣት እምትፈልጉት ፕሮግራምን
ከጫናችሁበት እለት ጀምሮ ማለት ከእለቱ ወደኋላ
ቢጠፋም ችግር እማይፈጥርባቹ ፕሮግራሞች ካሉ
ብቻ ይህንን መንገድ ተጠቀሙ ::
ምክንያቱም ይህኛው ማስወገጃ መንገድ መሰረዝ ከምትፈልጉበት እለተ ወደኋላ ጀምሮ ሁሉንም ስለሚሰርዝ ከመጠቀማቹ በፊት በደንብ አስቡበት ::

መንገዱም:-->start--> all programs--> accessories-->system tools-->system restor

ይህችን ደግሞ ስለ ኮፒውተር ጠለቅ ካላላቹ አትጠቀሟት !!

አግጥሟቹ ከሆነ ፕሮግራም ከኮምፒውተራቹ አስወጥታቹ የዛ ፕሮግራም ምስል ወይም አንድ ፋይል ሳይወጣ ይቀርና ያንን ምስል ክሊክ ስታደርጉ

erore በማለት ይጽፋል ይህንን ማስወገድ ይቻላል በሚከተለው መንገድ ::

1ኛ--> myComputer --> ዳብል ክሊክ ሀርድ ዲስኩ ምስል ላይ--> ሲከፈት --> Program Files -->እዚህ ውስጥ ያን ያጠፉትን ፕሮግራም ስም በመፈለግ ድሌት ማድረግ::

2ኛ--> ኮምፒውተር ካላወቃቹ አትጠቀሙት !! ይህም
start--> Run--> እዚህ ውስጥ ይህንን ጻፉ Regedit
ከዛም Regestry Editor እዚህ ውስጥ ፕሮግራሙን ፈልጎ ዲሊት ማድረግ :: አሁንም እምታደርጉትን ካላወቃቹ ሌላ ችግር ላለመፍጠር አትተቀሙበት !!

መልካም ግዜ
ndave
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Mon Sep 22, 2003 10:29 am

Postby ocean12 » Sun Nov 25, 2007 8:01 pm

ndave wrote: ሄይ ኦሽን እኔም በርታ እልሀለሁኝ በጣም ቆንጆ
ጠቀሜታ አለው እንረዳዳበታልን ብዬ አስባለሁኝ
መልካም መረዳዳት ለሁላችንም ::

ሰላም ndave, እና ለሁላችሁም ጭምር.. :D
ስለ ማበረታቻው በጣም አመሰግናለሁ እኔም በትንሹም ቢሆን የተሻለ ነገር ለማምጣት መረዳዳታችን ይሻላል ባይ ነኝ.. :D
ዛሬ ጠዋት ያገኘሁትን ነገር ላካፍላችሁ ነው አመጣጤ...
ይህ ፕሮግራም cc cleaner ይባላል...
ምናልባትም በአሁኑ ሰዓት ካሉት የማያስፈልጉ እና ኮምፒውተራችሁ ውስጥ በመከማቸት
ኮምፒውተሩ በፍጥነት እንዳይሰራ የሚያደርጉ ፋይሎችንና ኢንተርኔት በተጠቀማችሁ ቁጥር ትንንሽ
መረጃዎችን እየጣሉ የሚሄዱትን ምናልባትም እንግሊዝኛው
በደንብ ከገለጸው cookies ከሚያጸዱት ነጻ ፕሮግራሞች ዋንኛው ነው
ይህ ፕሮግራም ከዚህም በተጨማሪ
Registry cleaner አገልግሎትይሰጣል.

Although it lacks a few of the bells and
whistles found in other PC-cleaning applications,
this free program offers more than enough features
to make it a worthy download. CCleaner's interface is
logically designed and makes it easy to wipe away
your tracks from Internet Explorer and Mozilla,
various Windows system areas, and some third-party applications.

ለሁሉም ይህንን መረጃ ያቀረበው በአሁኑ ጊዜ
በአዳዲስ ፕሮግራሞች, ኤሌክትሮኒክስ,
መኪናዎች እና በአጠቃላይቴክኖሎጂ ነክ
በሆኑ መገልገያዎች ላይ በሚያቀርባቸው አስተያየቶች
በሁሉም ዘንድ ተቀባይነት ያለው http://www.cnet.com/
ነው
ስለዚህ ፕሮግራም ተጨማሪ አስተያየቶች እና የቪዲዮ ምስል ለማየትhttp://www.download.com/3000-2144_4-10767629.htmlን ይጠቀሙ
መልካም እለተ ሰንበት...
Last edited by ocean12 on Sun Nov 25, 2007 8:52 pm, edited 3 times in total.
Visit EthioForum
ኢትዮፎረም, News, Music, Love, Politics
http://ethioforum.ethiopiaforums.com
http://AddisNews.net
ocean12
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Thu Jul 08, 2004 6:56 pm

Postby መሰማማት » Sun Nov 25, 2007 8:15 pm

ndave wrote:ጤና ይስጥልኝ ለቤቱም አዘጋጅ ለተስተናጋጆችም !!

ኦሽን:- photoshop ያለኝ CS ነው ይህም አማረኛ ፎንትን አላስጠቅም ብሎኝ በወርድ እየጻፍኩኝ ኮፒ ፔስት በማድርግ ላይ እገኛለሁኝ : የተሻለ መፍትሄ ቢገኝ ባደምጥ ደስ ባለኝ::This might help
1.Go to Internet Options
2.Click on fonts
3.From the language script menu select "Ethiopic"
4.From webpage font menu select your geez font
5.Click ok....and that is it

If this works and next time it fails it means the setting
has gone back to default setting every time you restart
your pc so do the proccess all over again.
መሰማማት
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 290
Joined: Mon Aug 20, 2007 6:37 am

PreviousNext

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests