የኮምፒውተር የሶፍትዌር እና ተዛማጅ ጥያቄዎች እና መረዳጃ..

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby ndave » Sun Nov 25, 2007 8:49 pm

ሄሎ ኦሺን እጣም ቆንጆ ኢንፎ ነው
ccleaner የቆየች ብትሆንም ከድሮ ጀምሮ ጥሩ የሆነ ፕሮግራም ነው :: በተለይ 90ሚልዮን በላይ የወረደ ና ብዙ ተጠቃሚዎችን ያተረፈ ከለንደኗ ትንሽ ካምፓኒ Piriform የወጣች ነጻ ኮፒውተር ማጽጃ ነች::

የመጨረሻዋ Version 2.01 ብዙ ነገሮችን በማሻሻል ብቅ ብሏል IE-64BIT-WINDOWS VISTA-OPERA-OFFICE2007-CUTE FTP-OPEN OFFICE----ወዘተ ላይ እንዲሰራ ተደርጓል

ccleaner virsion 2.01
free ware 2.5MB
ndave
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Mon Sep 22, 2003 10:29 am

Postby ndave » Sun Nov 25, 2007 9:09 pm

ከላይ በማሻሻል ብቅ ብሏል ብዬ IE ያልኩትን በ IE7 ይታረምልኝ::


ወንድሜ መስማማት እስቲ ባልከው
እሞክራለሁኝ
ምስጋናዬ ይድረስህ :
ndave
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Mon Sep 22, 2003 10:29 am

Postby ocean12 » Sun Nov 25, 2007 9:12 pm

ሰላም መስማማት...
እንኩዋን መጣህ/ሽ...
አንተ እያልኩ ልናገር ነው ካልተቀየምክ... :D
አንተ ያልከኝን ነገር አሁን ሞከርኩት ነገር ግን ወዲያውኑ OK እንዳልኩት ወደ default ይቀየራል ...
apply ማድረግም አይቻልም...
እስኪ መላ ካለው ወዲህ በለኝ....
Visit EthioForum
ኢትዮፎረም, News, Music, Love, Politics
http://ethioforum.ethiopiaforums.com
http://AddisNews.net
ocean12
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Thu Jul 08, 2004 6:56 pm

XP

Postby መሰማማት » Mon Nov 26, 2007 3:27 am

ከኢንተርኔት ኦፕሽንስ እምቢ ማለት የለበትም::ከIE ፎንት ልትቀይር ስትሞከር ወዲያው ወደ ዲፎልት ይመለሳል ግን እኔ በሰጠሁህ ኢንስትረክሽን መስራት ነበረበት::እስቲ እንደገና ሞክረው::አንዳንድ ሰኩሪቲ ሲስተሞች ዲፎልት ሴቲንግህን ፕሮተክት ያደርጋሉ::

XP ለየት ይላልImage
መሰማማት
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 290
Joined: Mon Aug 20, 2007 6:37 am

Postby ndave » Mon Nov 26, 2007 5:12 pm

ሰላም ጀለሶቼ አማን ናችሁልኝ ?

ኦኬ ልብ ካለማለት አልፎ አልፎ ብርትንሽ የኮምፒውተር ስህተት ክፍያቸው ከባድ ይሆናል ;:

አጋጥሞን ይሆናል በሰከንድ ስህተት ብዙ ግዜ ወስዶብን የስራነው ስራ በኮፒውተር ውስጥ በትንሽ ስህተት ሲደመሰስብን ::

ይሄው ይህንን ችግር በማየት ccleaner አምራች የሆነችው ካምፓኒ Recuva እምትባለውን Restor እምታደርገውን ፕሮግራም የለቀቁልን ::

Recuva የተደመሰሱ ፋይሎችን መመለስ ይቻላታል: ከ Recycle Bin ውስጥም ብትደመስሱ ልትመልሰው ይቻላታል ::

ፋይሎችን ስትደመስሱ ዊንዶውስ ወደ Recycle Bin ይልከዋል እዛም የደመሰሳችሁት ፋይል ይጠብቃችኋል ምናልባት ሀሳባችሁን ብትቀይሩ::

ከዚህ በኋላ Recycle Bin ውስጥ ገብታቹ ፋይሉን ብትደመስሱት ዊንዶውስ ፋይሉ እንደተደመሰሰና በሀርድ ዲስክ ውስጥ ቦታ እንደተለቀቀላቹ ያሳውቃቹሀል: ግን በተግባር ዊንዶውስ ሀርድ ዲስክ ላይ የተጻፈውን የፋይሉን ቁስ አካል (substance)አያጠፋውም: እሚያጠፋው አዲስ ፋይል ሰርታቹ አዲስ ቦታ በሚያስፈልጋቹ ግዜ ብቻ ነው ::
ያኔ በጀመሪያ የደመሰሳችሁትን ከናካቴው በመደምሰስ ለአዲሱ ፋይል ቦታ ይለቃል ::

ስለዚህ ይህቺ አጋጣሚ ስለ አለች የተደመሰሱ ፋይሎች ለመመለስ ያስችለናል:: ምክንያቱም የፋይሉ የደመሰስነው ቁስ አካል በሀርድ ዲስኩ ላይ ስለሚገኝ::

ስለዚህ Recuva ተግባሩ ሀርድ ዲስኩን ስካን በማድረግ
የመደምሰስ ትእዛዝ የተሰጣቸውን ፋይሎች (ቁስ አካላቸው) በሀርድ ዲስኩላይ የሚገኘውን Recuva እንደ አዲስ ሊመልሰው ይችላል ማለት ነው ::

ስለዚህ ፋይል ተደመሰሰብኝ ተብሎ አይበሳጩ

Recuva 1.01
http://www.recuva.com/download

አውርዳቹ ተጠቀሙበት ነጻ ነው

መልካም ግዜ
ndave
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Mon Sep 22, 2003 10:29 am

Postby አዋሽ98 » Mon Nov 26, 2007 8:22 pm

ocean12 wrote:ለአዋሽ
ሰላም ብያለሁ....
ስለ አምዷ ለሰጠኽን አስተያዬት በሁላችንም
ስም ምስጋናዬ ይድረስ....
ስለ ሞባይል ስልኩ ፎቶዎች የበለጠ ሀሳብ ለመስጠት ምን አይነት ሞዴል እንደሆነ ከታወቀ ከዋናው የስልኩ ዌብ ሳይቶች ላይ እንዲህ አይነት ነገሮችን የሚረዱበት
እንደ Q&A or help አይነት ነገሮችን መሞከር
የሚረዳ ይመስለኛል...
ለ usb ኬብሉም ቢሆን ምን አይነት እንደሚያስፈልግ ከታወቀ በሁዋላ እንዲህ አይነት ነገሮችን በቀላሉ ከ ebay ላይ ማግኘት ይቻላል...
ሰሞኑን እኔም ለስልኬ የሚሆን አዲስ ኬብል በጣም በርካሽ ዋጋ ገዝቻለሁ...
ችግርህ ቶሎ እንዲፈታ ምኞቴ ነው...
ሰላም ቀን.

ocean12 እንዲሁም ndave ስለ መልካም ትብብራችሁ እና ጊዜያችሁ በጣም አመሰግናለሁ::

ሞባይል ፎንህ usb ሰፖርት አያድርግም ወይስ ገመዱ ጥፍቶብህ ነው ?

usb ሰፖርት ካላደረገ Bluetooth ወይም Infrared ሞባይልህ ካለው እነዚህ ሁለቱን ሲስተሞች እሚጠቀሙ ኮምፒውተሮች ስላሉ በነሱ ልታስተላልፍ ሞክር ::

ሁሉም እምቢ ካለህ ፎንህ MMS መጠቀም ካስቻለህ በዚህም ተጠቀም

መልካም እድል

ችግሩ ሞባይሌ it's one of the old models, u know what am saying, it does support niether of these systems, i didn't have a clue about blue tooth ወላ USB when i bought it ;) ያለኝ አማራጭ እንዳልከው በMMS መላክ ነው:: አቦ የተማረ ይግደለኝ, it shows how u abesha guyz are well advanced on the other side of Atlantic ;) እዚህማ ያለው ppl ውይይይ የሞባይል ቁጥር ሴቭ እንኳን ችግር ሆኖበት በቃ they memorize the last 2 or 3 digits of each # እንግዲህ እዚህ ድረስ ነው የኛ እና የእናንተ ልዩነት:: እስቲ እንደጀመራችሁት በደንብ ቀጥሉበት
መልካም ቀን/ምሽት
አዋሽ98
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 172
Joined: Mon Sep 26, 2005 3:22 pm
Location: Lay Sefer

Re: XP

Postby ocean12 » Mon Nov 26, 2007 10:29 pm

[quote="መሰማማት"]ከኢንተርኔት ኦፕሽንስ እምቢ ማለት የለበትም::ከIE ፎንት ልትቀይር ስትሞከር ወዲያው ወደ ዲፎልት ይመለሳል ግን እኔ በሰጠሁህ ኢንስትረክሽን መስራት ነበረበት::እስቲ እንደገና ሞክረው::አንዳንድ ሰኩሪቲ ሲስተሞች ዲፎልት ሴቲንግህን ፕሮተክት ያደርጋሉ::

XP ለየት


ሰላም መስማማት...
አንተ እንዳልከው ምናልባት ያሉኝ ሴኩሪቲ ሲስተሞች እየቀየሩት ወይም XP ስለምጠቀም ይሆናል እምቢ ያለኝ...
እስኪ እንደገና እነዛን ሴኩሪቲ ሲስተሞች አጥፍቼ እሞክረዋለሁ....
ነገሩ ግን የኔ geez main ፎቶ ሻፑ ላይ ይሰራል ነገር ግን አንዳንዶቹን ፊደሎች ማግኘት አለመቻሌ
ላይ ነው ችግሩ..
የኪቦርድ ለይአውት ማግኘትም የሚቻል አይመስለኝም.
ለሁሉም ግን ስለ እርዳታው በቅድሚያ አመሰግናለሁ..
አቶ ndave :D
የጠቆምከውን ፕሮግራም ጫንኩት... በጣም ጥሩ አይነት ነው እንደኔ አይነቱ ደፍዳፋ
ያለውን ዶክሜንት በየጊዜው ሳያስበው ዲሊት ለሚያደርግ
ሰው ጥሩ መፍትሄ...
ምስጋናዬ ይድረስህ ወንድሜ.
አዋሽ 98
አይዞህ አትናደድ...ሁሉም ቀስ እያለ የሚረዳዳበት
የሚያውቅበት ሁኔታ ሲፈጠርለት ይማራል.. :D
አንተም ታዲያ ባገኘኽው አጋጣሚ ሁሉ ወገንህን የምታውቀውን ከማሳዬት ወደ ሁዋላ አትበል...

ሌሎቻችን ደግሞ ሁልጊዜ ለምንድነው እንደዚህ
የሆነው የምንለውን ጥያቄ ይሄኔ ሰው ሲገኝ
ወርወር ወርወር ማድረግ ነው... :D
በሉ ሰላም አምሹልኝ...
Visit EthioForum
ኢትዮፎረም, News, Music, Love, Politics
http://ethioforum.ethiopiaforums.com
http://AddisNews.net
ocean12
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Thu Jul 08, 2004 6:56 pm

Postby ndave » Thu Nov 29, 2007 5:53 am

ndave
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Mon Sep 22, 2003 10:29 am

Postby ocean12 » Thu Nov 29, 2007 2:59 pm

ሰላም ndave,
ከላይ ያቀረብከውን ሊንክ አየሁት በጣም ደስ የሚል ነው...
እንዲህ ሁላችንም ሌሎቻችንን ለመርዳት
ተነስተን ማየት ያስደስታል...

ሁላችሁም ደህና እንደሰነበታችሁ ተስፋ በማድረግ...
ይቺን ሁለት ቀን የእንጀራ ነገር ሲያሩዋሩጠኝ ስለነበር
ብቅ ብዬ አንድ ነገር ማለትም አልተቻለም ነበር.... :D
ሰሞኑን እያሰብኩት የነበረውን ነገር እዚህ ላቅርብ
እና ሀሳቡን ወደ ተግባር ልንለውጥበት የምንችልበትን
ዘዴ ተመካክረን እንደሚሆን እናደርገዋለን.. :D
አንዳንዴ በቀላሉ የማላገኛቸውን ወይም
በጣም ውድ የሆኑብኝን ሶፍትዌሮች ፍለጋ
ሼርዌሮችን አስሳለሁ እናም አንዳንዶቻችን ፈልገን ያላገኘነው ነገር ግን ሌሎቻችን ያለን እና ከሌሎች
ጋር ለመጋራት ፈቃደኛ የምንሆንባቸውን
ሶፍት ዌሮች ልንለዋወጥ ብንችል ጥሩ ይመስለኛል...
እስኪ እናንተም አንድ በሉ...
ሰላም ቀን...
Visit EthioForum
ኢትዮፎረም, News, Music, Love, Politics
http://ethioforum.ethiopiaforums.com
http://AddisNews.net
ocean12
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Thu Jul 08, 2004 6:56 pm

Re: XP

Postby ocean12 » Fri Nov 30, 2007 4:08 pm

መሰማማት wrote:ከኢንተርኔት ኦፕሽንስ እምቢ ማለት የለበትም::ከIE ፎንት ልትቀይር ስትሞከር ወዲያው ወደ ዲፎልት ይመለሳል ግን እኔ በሰጠሁህ ኢንስትረክሽን መስራት ነበረበት::እስቲ እንደገና ሞክረው::አንዳንድ ሰኩሪቲ ሲስተሞች ዲፎልት ሴቲንግህን ፕሮተክት ያደርጋሉ::

XP ለየት ይላል
ሰላም መስማማት
ያልከኝን ነገር ሁሉ አድርጌ ሞከርኩት ግን አሁንም etiopic ን እንደ ዲፎልት አድርጌ ማስቀመጥ አልቻልኩም...
አሁንም አሁንም ተመልሶ ይቀየራል....
እስኪ ሌላ መላ ካለው እጠብቃለሁ...
ሰላም ቀን...
Visit EthioForum
ኢትዮፎረም, News, Music, Love, Politics
http://ethioforum.ethiopiaforums.com
http://AddisNews.net
ocean12
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Thu Jul 08, 2004 6:56 pm

Postby ocean12 » Sat Dec 01, 2007 7:37 pm

Visit EthioForum
ኢትዮፎረም, News, Music, Love, Politics
http://ethioforum.ethiopiaforums.com
http://AddisNews.net
ocean12
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Thu Jul 08, 2004 6:56 pm

Postby ዋናው » Sat Dec 08, 2007 12:58 am

ሠላም ለቤቱ
እቺህ የመረጃ ጥግ እንዴት ውድድ እንዳደረግኳት.....

ንዳቭና ኦሽን ከላይ ባወራችሁት ርዕስ ላይ ያለኝን ላካፍል ነው አመጣጤ (ብዘገይም) አማርኛን በፎቶሾፕ ላይ ለመጠቀም የሁሉም ችግር እንደሆነ ይስተዋላል:: ባለፈው ካልኩት ሌላ አማርጭ => አማርኛዉን አሁን በምንጠቀምበት በዋርካ መጠቀም ከዛም ኮፒ አድርጎ ፎቶሾፑ ላይ መገልበጥ ፎቶሾፑ ላይ ያለሁን ፎንት ወደ geez Unicode በመለወጥ መጠቀም ይቻላል ...ችግሩ ግን ፎንቱ vg2 main ብቻ ነው ሌሉቹን ለመጠቀም እምቢ ብሎኛል እስቲ የቻላችሁ ጠቁሙኝ
እቺን ካልኩኝ ዘንዳ የኔን ችግር ደግሞ ልጠይቅ አዶቤ In Design ፕሮግራም አግኝቼ ነበር እንደ አፍተር ኢፌክት ሚያገለግል ነው ...እና ይሄን ያገኘዉት ያው በሕጋዊ ባለመሆኑ ሲሪያል ቁጥሩን ሳስገባለት ሞቼ እገኛለሁ አለኝ ... አንዳንዴ በፎረስት ዋየር ሙዚቃን አውርጄ እንደምጭን የአዶቤዎችንም ሲሪያል አገኛለሁ...ግን ለዚህ ፕሮግራም ሊገባልኝ አልቻለም:: እስቲ ባካቹ እዚህ ዋርካ ውስጥ ኃይለኛ ክራከሮች ቅቅቅቅ መኖራቸው ስለሚታወቅ እርዱኝ አዲሱን ፕሮግራም እንዳልገዛ አቅሜ አይፈቅድም ቅቅቅቅ

መልሱን እጠብቃለው :roll:

መልካም ሠንበት

_______________________________________________::
ጥበብ ከእኔ የበለጠ ጠንካራ ናት እኔ እንደምፈልገው ሳይሆን እሷ እንደፈለገችው ታደርገኛለች::
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2806
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

Postby ocean12 » Sat Dec 08, 2007 9:24 pm

ሰላም ዋናው...
እኔ እንኩዋ ብዙም እንዲህ አይነቱ ነገር ላይ
ጎበዝ አይደለሁ ግን እኔም አንዳንዴ ላይም ዋየርን በመጠቀም ፕሮግራሞችን እና ሙዚቃዎችን እጭናለሁ...
አንተ ያልከው ያ አዶቤ እውነትም ጥሩ ፕሮግራም
ይመስላል እናም ምናልባት ከ ሴሪያል ቁጥሩ ይሆን
ችግሩ ብዬ ያገኘሁትን ወርውሬያለሁ ....ይህንን ቁጥር ልትሞክረው ትችላለህ....
Adobe_InDesign_CS_v3.0
Serial number:1037-1064-1247-2171-9446-8530
መልካም እድል.
ከዚህም በተጨማሪ አብሬ ያገኘሁዋቸውን የአዶቤ
ፕሮግራም ቁጥሮች ላስቀምጥ ...ምናልባት ፈላጊ ካለ....
Adobe_Photoshop_CS_v8.0
Serial number:1045-1756-2071-0999-3438-3575
Serial Number:1045-1756-0999-0999-3438-3575

Adobe Illustrator CS
Serial number:1034-1050-8697-5540-0366-7862

Adobe_InDesign_CS_v3.0
Serial number:1037-1064-1247-2171-9446-8530

Adobe GoLive Cs standalone
Serial number:1033-1139-5138-5464-6573-4852

Adobe Acrobat 6.0
Serial number en:1118-1358-8576-4538-6053-6920
Serial number cs:1016-1201-3453-6964-5100-4524

7217 9689 6284 2538 5504
ሰላም ጊዜ...
Visit EthioForum
ኢትዮፎረም, News, Music, Love, Politics
http://ethioforum.ethiopiaforums.com
http://AddisNews.net
ocean12
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Thu Jul 08, 2004 6:56 pm

Postby ካሜራ » Sun Dec 09, 2007 3:12 am

ይች ቤታችሁ እንዴት የተባረከች ነች?
የፅድቅ ስራ ይሏል ይህ ነው
የኮምፒውተር እውቀቴ እንደ ቁመቴ ቢያጥርብኝ መሰላል ታውሱኝ ዘንድ ነው ብቅ ማለቴ.
በቅርቡ ኮምፒውተሬን ቫይረስ ነገር አጋጥሞት ፎርማት አድርጌው ነበር እናም ያሉኝን ፕሮግራሞች መልሼ እየጫንኩ ነው ነገር ግን አንደኛው ላይ ችግር አጋጠመኝ
አዶቢ ሶፍትዌር እጠቀማለሁ. የምጠቀመውም Adobe Photoshop CS2 V.9.0 ነው. መልሶ ለመጫን ግን ኮምፒውተሬ ሊቀበለው አልቻለም. install ለማድረግ ገና Setup ደብል ክሊክ ሳደርግ D:\Setup.exe is not a valid Win32 application. የሚል መልዕክት በተደጋጋሚ አገኛለሁ.

እስኪ ምን ማለት እንደሆነና ምን ማድረግ እንዳለብኝ የምታውቁ መላ በሉኝ.
ካሜራ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 13
Joined: Wed Aug 17, 2005 12:00 pm
Location: united states

Postby ተድላ ሀይሉ » Sun Dec 09, 2007 3:33 am

ሰላም 'ndave' እና ሌሎችም :-

ጥሩ መረዳዳት ነው :: ተባረኩ እንጂ ሌላ ምን ይባላል !

ኮምፒዩተራችሁ ላይ ያሉትን 'hardware' እና software' ለማወቅ እና ኮምፒዩተራችሁን በቅጡ ለመጠቀምና ለማስተዳደር ይህንን 'software' ሞክሩት : ነፃ ነው ::

http://www.belarc.com/

አክባሪያችሁ

ተድላ
ተድላ ሀይሉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4903
Joined: Fri Mar 17, 2006 2:45 pm
Location: ኢትዮጵያ

PreviousNext

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests