ቡርቃና የጋዜጠኛው ማስታወሻ - በፓስወርድ መነጽር ሥር

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby ሾተል » Sat Feb 14, 2009 4:19 pm

በርድ ደህና ነሽ የኔ ፍቅር::
የጋሽ ለማ ልጅና በጥላቻና ብቀላ እንዲሁም በጎጠኝነት የታመሙ መሰሎቹ ወደዱም ጠሉም እውነትን አፕላይ ያደርጉታል::ጊዜ ቢፈጅም እንደዚህ ሲዝረከረኩ እያስተማርን ከተጣመሙበት እናቃናቸዋለን::

የሚቃወሙትን እንኩዋን ለይተው የማያውቁ መሰረት ሆነ መንገድ የሌላቸው ዝም ብለው የሚርበተበቱ ናቸው::ጠላታችን የሚሉት ሌላ ሊያጠቁ የሚፈልጉት ሌላ::ስለ አንድ ዘር እየሰበከ ስለኢትዮዽያ መቆርቆሩን ሊነግረኝ ይፈልጋል::ጎጃሜ እንዴት ተማረከ ብሎ ይጽፋል ብሎ ጸሀፊውን እየሰደበ ስለ ኢትዮዽያ እንደተቆረቆረ ሊነግረኝ ይፈልጋል::ለሱ ከጎጃሜ ሌላ ቢማረክ ቢዋረድ ከጦሩ ቢፈታ ምኑም አይደለም::እንግዲህ እንደዚህ ካለ ጋር ነው ስለ አገር የምንወያየው....ፖለቲካ መድረክ ላይ የምንማማረው::ምናለ በአንድነት በኢትዮዽያዊነት ቢያምኑ::በኢትዮዽያዊነት ቢያምኑ በኤርትራ ጎረቤትነት ማመን ይጀምራሉ....በኤርትራ ጎረቤትነት ሲያምኑ ከኤርትራ ጋር አንድ እንደነበርን ያምናሉ....አንድ እንደነበርን ሲያምኑ አንድ እንደምንሆንም ያምናሉ....በዛ ሲያምኑ አሁንም አንድ እንደሆንን ያምናሉ::ፖለቲካ ለያየው እንጂ ህዝቡ በባህል በደም በታሪክ በሁሉም አንድ ነው::ተዋልዷል::አብሮ በልቷል::የኤርትራ ጀግና ለኢትዮዽያ ተዋግቶ ጠላትን አሳፍሮ ድል አድርጎአል::በደርግ ጊዜም ቢሆን ስንት ኤርትራዊያኖች የደርግ ወታደሮች ነበሩ?

ግን ዘመኘኛው መሀይም ፖለቲከኛ ሁሉ ታሪክ ስለማያውቅ ሰውን ለመለያየት ይጥራል::

ልቦና ይስጠን

ሾተል
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ቃልቻው-ዝቄ » Sat Feb 14, 2009 4:35 pm

እስቲ መጥሀፉን ላኩልን

ይህ ሰው የሚያወራው ምንድነው?
http://www.ethiomedia.com/aurora/shabia_tesfaye.pdf

ግራ የገባበት ነገር እኮ ነው ጃል !!
ቃልቻው-ዝቄ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 79
Joined: Sat Oct 09, 2004 8:48 am
Location: united states

Postby የጋሽ ለማልጅ » Sat Feb 14, 2009 5:19 pm

ቃልቻው-ዝቄ wrote:እስቲ መጥሀፉን ላኩልን

ይህ ሰው የሚያወራው ምንድነው?
http://www.ethiomedia.com/aurora/shabia_tesfaye.pdf

ግራ የገባበት ነገር እኮ ነው ጃል !!


እኔም ይህንን ነው ያልኩት; ተስፋዬ ገብረአብ ወደየት ነበርክ? የሻብያን ጉድ ሸፋፍኖ ሌላውን መገዝገዝ ብሄራዊ ስሜትን ማንቋሸሽ ;ገድልን ላባቱ ዘሮች ቆልሎ ስካር ፍራቻን መፈርጠጥን ወሬኝነት ለቀሪው ኢትዮጵያውያኖች አከፋፍሎን እርፍ

ሻቢያን ሆኖ የሻብያን ገድል ከመዘከር ወንዳታው ጎጃሜ ብሎ ማለት ወንጀለኝነት የሆነበት የሻብያውያን ፍርድቤት ውስጥ እንዘለፍ ያዝን::

ወንዳታው ጎጃሜ እውነትም ወንድ ነበር!! ድንቅ ኢትዮጵያዊ
የጋሽ ለማልጅ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 51
Joined: Sun Feb 08, 2009 8:05 am

Postby የጋሽ ለማልጅ » Sat Feb 14, 2009 5:25 pm

ሾተል wrote:በርድ ደህና ነሽ የኔ ፍቅር::
የጋሽ ለማ ልጅና በጥላቻና ብቀላ እንዲሁም በጎጠኝነት የታመሙ መሰሎቹ ወደዱም ጠሉም እውነትን አፕላይ ያደርጉታል::ጊዜ ቢፈጅም እንደዚህ ሲዝረከረኩ እያስተማርን ከተጣመሙበት እናቃናቸዋለን::

የሚቃወሙትን እንኩዋን ለይተው የማያውቁ መሰረት ሆነ መንገድ የሌላቸው ዝም ብለው የሚርበተበቱ ናቸው::ጠላታችን የሚሉት ሌላ ሊያጠቁ የሚፈልጉት ሌላ::ስለ አንድ ዘር እየሰበከ ስለኢትዮዽያ መቆርቆሩን ሊነግረኝ ይፈልጋል::ጎጃሜ እንዴት ተማረከ ብሎ ይጽፋል ብሎ ጸሀፊውን እየሰደበ ስለ ኢትዮዽያ እንደተቆረቆረ ሊነግረኝ ይፈልጋል::ለሱ ከጎጃሜ ሌላ ቢማረክ ቢዋረድ ከጦሩ ቢፈታ ምኑም አይደለም::እንግዲህ እንደዚህ ካለ ጋር ነው ስለ አገር የምንወያየው....ፖለቲካ መድረክ ላይ የምንማማረው::ምናለ በአንድነት በኢትዮዽያዊነት ቢያምኑ::በኢትዮዽያዊነት ቢያምኑ በኤርትራ ጎረቤትነት ማመን ይጀምራሉ....በኤርትራ ጎረቤትነት ሲያምኑ ከኤርትራ ጋር አንድ እንደነበርን ያምናሉ....አንድ እንደነበርን ሲያምኑ አንድ እንደምንሆንም ያምናሉ....በዛ ሲያምኑ አሁንም አንድ እንደሆንን ያምናሉ::ፖለቲካ ለያየው እንጂ ህዝቡ በባህል በደም በታሪክ በሁሉም አንድ ነው::ተዋልዷል::አብሮ በልቷል::የኤርትራ ጀግና ለኢትዮዽያ ተዋግቶ ጠላትን አሳፍሮ ድል አድርጎአል::በደርግ ጊዜም ቢሆን ስንት ኤርትራዊያኖች የደርግ ወታደሮች ነበሩ?

ግን ዘመኘኛው መሀይም ፖለቲከኛ ሁሉ ታሪክ ስለማያውቅ ሰውን ለመለያየት ይጥራል::

ልቦና ይስጠን

ሾተል


ከ3 ነገሮች አንዱ ወይም ሁለቱ ወይም ሶስቱም አናደውሀል

1? የሻብያ ለምን ተነቆረ

2. ለምን ጎጃሜው ወንዳታ ተባለ

3. password ለምን ሻብያ ተባለ

እናት መሳደብ የሚቀናቸው ጣልያኖችና ምኖች ነበሩ?
የጋሽ ለማልጅ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 51
Joined: Sun Feb 08, 2009 8:05 am

Postby ሾተል » Sat Feb 14, 2009 6:45 pm

የጋሽ ለማልጅ

ከ3 ነገሮች አንዱ ወይም ሁለቱ ወይም ሶስቱም አናደውሀል

1? የሻብያ ለምን ተነቆረ


ለአባትህ ሆነ ላንተ አንድነታችንን ለማስከበር አገርን የሚያህል ነገር በሀላፊነት ሰጥተናችሁ ሀላፊነትን የሚያህል ነገር ወዲያ ብላችሁ አገራችንን ለወያኔና ለሻኢቢያ መጫወቻ አደገቻችሁዋት::ስለዚህ ወያኔም ሆነ ሻኢቢያ በጦርነት አሸንፈው ነው የድርሻችንን እንምራ ብለው አገራችንን የያዙዋት::እና ሻእቢያ የለ ወያኔ በጦርነት ያሸነፈ አገራችንን እንደፈለገ ሊከፋፍል ሊገዘግዝ ሊመዘብር ይዟል::ይሄ እውነት ነው::ወደድንም ጠላንም ደራሲ ተስፋዬ እንደጻፈልን በጥይት ሀይል ያገኙዋትን አገር በጥይት ተሸንፈው ካልሆነ አይለቁምና ያንተም ዘባተሌዎች ጦርነት አውጀውዋልና ጦርነቱ ደግሞ ገንዘብ በማዋጣት ነውና ገንዘብ አዋጣ::ሚሊየን ዶላር ያሰቡት ሲሞላላቸው ወያኔ ወይም ሻኢቢያ ከስልጣን ይለቃሉ የዛኔ ባዋጣኸው ገንዘብ ጀግናው አርበኛ ተብለኽ የምስክር ወረቀት ተሰጥቶህ በክብር ትሪቡኑ ላይ የክብር እንግዳ ሆነኽ ትቀመጣለኽና ለዛ ያብቃኽ::

2. ለምን ጎጃሜው ወንዳታ ተባለ


ምንም ከአማራው ህብረተሰብ ብወለድም ለኢትዮዽያ እንደዚህ መሆን የአማራው ህዝብ ማለት የኔ ዝርያ ተጠያቂ እንደሚሆን አትጠራጠር::ጎንደር ጎጃም ወሎ በወያኔ ስያዝ ያገዝው ይሄ ህዝብ ነው::የካቲት 21,1983 አመተ ምህረት ደብረማርቆስ ሆነ መላው ጎጃም ሲያዝ መንገድ እየመሩ ያስያዙት ጎጃሜዎች እንደሆኑ ታውቅ ይሆን?ከወያኔ ጥይት አምልጦ በየገጠሩ ተሸሽጎ የነበረውን ህጻን በግድ ተመልምሎ የሄደውን የ 1 ወር ወታደር ለወታደር ልብሱ,ለያዘው መሳርያ ብለው የጎጃም ገበሬዎች በዱላ ግንባሩን ፈርክከው የዘረፉት የጎጃም ገበሬዎች መሆናቸውን ታውቅ ይሆን?ግልጽ ሆኜ የምነግርህ የሰማሁትን እንዲሁም በልጅነቴ ያየሁትን ነው::እንዴውም ከወደ አማራው ክልል ሙሉ ለሙሉ በመወለዴም ጭምር የራሰን ጉድ አውጥቼ ላሳይህም ጭምር ነው::ውሸት ነው ሲል የነበረ ይናገራ::ስንት ህጻን ከወያኔ ምርኮ ያመለጡ ህጻን የደርግ በግድ ተገደው ወታደር የሆኑ የብር ሸለቆ ምልምሎች በጎጃም ገበሬ ተገለው የያዙት ተዘርፏል?ታሪክ ያወጣዋል::ታድያ ያ የበላይ ዘለቀ ጀግንነት የት ሄዶ ነው ገንጣይ ወንበዴ የፈታውን ጦር መሸሸግ ሲገባቸው ለጥቅማቸው ሲሉ ከናቱ ጉያ ተመንጭቆ የተወሰደውን ልጅ ገለው የወታደር ልብሱን የቀሙት?እንዲሁም ምልምል እያለ ከማሰልጠኛ ጣቢያ አምልጦ ሲሄድ እየያዙ ለደርግ ሰጥተው ስንቱን ምልምል እንዳስጨፈጨፉት ታውቅ ይሆን?ካላወቅክ ዛሬ ልንገርህ::ይህ ታሪክ 100 በ 100 እውነት ነው::ዘር ቆጠራ ከሄድንማ ስንት ጉድ አለ::ግን ይሄ ሁሉ የኢትዮዽያ ውርደትና ባንዳነት ብለን እንለፈው እንጂ ጉዳችን ተነግሮ አያልቅም::ስለዚህ ዝም ብለኽ ዘር እየቆጠርክ አትቆነን::ጥፋቱና ጀግንነቱ የኢትዮዽያ በል እንጂ የጎጃሜ የወለዬ የኦሮሞ የትግሬ ወዘተ አትበል::ነበልባል ለብልቦ ይብላህና::ተናግረኽ ሰውን እውነት አታናግር::

3. password ለምን ሻብያ ተባለ


ከጻፈው ሻኢቢያ የሚያስብለው ነገር አንዳችም የለም::እሱ የጻፈው ስለ ስነጽሁፍ ነው::ስለማይገባህና አይምሮህ ውስጥ ያለው ሻኢቢያ ወያኔ ጎጃሜ ስለሆነ ምኑን አውቀኸው ስለስነጽሁፍ ታውቅና.....እስቲ ክቡር ፓስዎርድ የጻፈውን መጽሀፍ ከቀረቀርከው ገንዘብ አውጣና ግዛና አንብብ::ምን ያህል ኢትዮዽያዊ እንደሆነ ታውቃለኽ::ደግሞ አቅምህም አይደለምበጭንቅላት ኪሎ ከማትመጥነው ሰው ጋር ማውራት::እንዳንተ ያለ እንጭጭ ከነየስሙኒ ሎሚ,ከነ አልምጠው ጀለሴ,ከነ መሰማማት ወዘተ የ ሀሁ ሽፍቶች ጋር ነው መጫወት ያለብኽ::እነሱ በደንብ ይመጥኑሀል::ምኑንም ስለማያውቁ አንተም ምኑንም አታውቅም ግም ለግም ብትግማሙ አትሸታተቱምና ከነሱ ጋር ተጫወት::ፓስዎርድ ጋር ለመድረስ እናትህን በድተኽ ካንተ ከሚወለደው ልጅ ሴል ተወስዶ በላብራቶሪ ክሎን ተደርጎ ከንደገና ተወልዶ አድጎ ሚሊየን ወርድ ያለው የቺፕስ ቃላቶች ጭንቅላትህ ውስጥ ተገጥሞልህ መሆን አለበት::

የተግባባን መሰለኝ::

እናት መሳደብ የሚቀናቸው ጣልያኖችና ምኖች ነበሩ?


እሺ ለዛሬ ጣልያን ነኝ::ባፋንኩሎ...ዲስክሬሲያቶ::እናትህ የቆመ ቁላዬ ላይ ቆንዶም አድርጌ ጥርሶቿን አስነቅላ ባፉዋ ትቀመጥልኝ::አሜን በል::

በል ወደስራዬ ልሂድ::ትያትራችን ሊጀመር ልክ 45 ደቂቃ ይቀረዋል::በሳይክል በዳንዩብ ወንዝ ዳርቻ ነው የምሄደው::በጣም ይበርዳል::ሁለት ቢራ አንዱ ጉዋደኛይ\ኤ በግድ አጠጥቶኝ ዞሮብኛል::የምናገረውን ቴክስት እንዳልረሳው ተመኝልኝ::መጋበዝ የሚፈልግ ኑ ልጋብዛችሁ::መደባደብ ከኔ ጋር የሚፈልግ ኑ እንደባደብ::
ትያትራችን
http://www.burgtheater.at/Content.Node2 ... tid=881501

መ;ልካም ጊዜ ይሁንልህ አንተ ቡሉኮ ጭንቅላት::

ሾተል ነን........ወደ ስራ ልንሄድ ነው::ሚዴያ::ከ 2500 በፊት የተጻፈ የምርጦች ምርጥ ቲያትር::
Last edited by ሾተል on Mon Feb 16, 2009 9:29 am, edited 1 time in total.
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby dubie » Sat Feb 14, 2009 7:46 pm

Hi Shotel:

Do not exaggerate minor things. As you know in any ethiopian cities there are persons from Tigray and Eritrea. They are the ones solely responsible for menged memirat. Some friend told me there were no war between Derg and Woyane/Shabia in Gojjam. the Derg soldiers simply left Gojjam and confront woyane in Abay Bereha between Wollega and Gojjam border. That is the area where there is no any civilian. the derg abandons birr sheleko and left for the berha west of it. And I admire the concern of Derg military leaders for the civilians. And they control debremarkos coming from North Shewa in the last days. There may be very minor incidents of such acts by Gojam farmers but in most cases people feed and give money to soldiers in return the soldiers give their uniforms and amunitions for the purpose of melting to the civillian popoulation. please do not exagerate heararsies.
dubie
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 161
Joined: Sat Aug 25, 2007 9:35 pm

Postby ቆቁ » Sat Feb 14, 2009 8:15 pm

ትንሽ ነገሮች ቢከሩም ፈላስፋው የሚለው ይኖረዋል

ጽሁፉ በሶስት ባህሎች እና በሶስት ዲያሌክቶች መሰረት ውብና የተሳካ ለመሆን በቅቷል

ግለሰቡ የኤርትራን ዲያሌክት የኦሮሞን ዲያሌክት ከአማራ ዲያሌክት ጋር በሐሳብ በማደበላለቅ ትክክለኛ ቅንብር ያለው አማርኛ ለመጻፍ በቅቷል

አማርኛ ከነዲያሌክቱ ውበቱና ወዙ የኢትዮጵያውያን ቁዋንቁዋ ሐይብሪድ መሆኑን ነው የሚነግረን ::

ፈላስፋው ቆቁ
በሌላው ነገር ላይ እመለስበታለሁ ወይም አልመለስበትም

ፈላስፋው ቆቁ
ቆቁ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4345
Joined: Sun Sep 21, 2003 9:57 am
Location: united states

Postby ሾተል » Sat Feb 14, 2009 11:32 pm

በመጀመርያ ደረጃ ይህ ቤት የተከፈተው ስለስነጽሁፍ ይበልጥ ስለ የጋዜጠኛው ማስታወሻን መጽሀፍ እንድነጋገር ይመስለኛል::ነገር ግን ወደሌላ አቅጣጫ እየሄደ ስለሆነ በጣም ይቅርታ::ነገርን ነገር እያነሳው ስለሆነ እስቲ የደፈረሱ ነገሮች አሉና ጠራ ጠራ ይበሉ::ስለመጽሀፉ ጨዋታ እንደርስበታለን::ትውልድን ማቃናት አይደል የተያያዝነው ታድያ ያው እናቅናው::

dubie
Hi Shotel:


ዱቢ ስለጎጃም እየተጫወትን ሳለ ምነው በእንግሊዘኛ ጻፍክ?ጎጃም ውስጥ የስራ ቋንቋ እንግሊዘኛ ሆነ እንዴ?ያገሬ ገበሬ እንግሊዘኛ ቻለልኝ?ተመስጌን ነው::ጎጃም ውስጥ አማርኛ መሰለኝ የሚወራው::ምን አልባት ዋሸራ የቅኔ ትምህርት ቤት ቅኔ በእንግሊዘኛ ከጀመረ እኔ እንግሊዘኛ እንደ ቁምጣ ያጥረኛልና ሄጄ እማራለሁና ንሳና ንገረኝ::

ሌላው በአማርኛ እያጫወትኩት በባእድ ቋንቋ የሚያናግረኝ ጠላቴ ስለሆነ መልስ አልመልስምና በምንግባባበት ቋንቋ ናና እመልስልሀለሁ::

በኦሮምኛ,በትግርኛ,በአማርኛ,በሺናሻኛ,በገለብኛ በንዌርኛ በዲንካኛ ወዘተ ብትጽፍ በአገሬ ቋንቋ ይሁን እንጂ ምን ገዶኝ ግን በንግሊዘኛ በነጭኛ...አልስማማም

ሾተል....ሀ ሁ....አ ቡ ጊ ዳ ሄ ው ዞ
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby የጋሽ ለማልጅ » Sun Feb 15, 2009 4:35 am

ሸተል ጣጣቴው ሻቢያ ዝም በል እኔ ዝግጅቴን ፈጻጽሜ በአሜሪካ ቀድሞ ስፔሻል ፎርስ የነበሩ ከፍተኛ አሰልጣኖች የሰለጠኑ 35 ጓዶቼን አስከትዬ ወያኔ ላይ ልሸፍት ነው:ከሂሊኮፍተር ላይ ተወርውረን በጥፍራችን እየቆምን እንደብራቅ ነው አጋዚን የምናዳፍነው ቱ በለኝ; ጫካ እየመረጥን ስለሆነ
የምታቀው አሪፍ ጫካ ካለ ንገረኝ
የጋሽ ለማልጅ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 51
Joined: Sun Feb 08, 2009 8:05 am

Postby Ahmed-1 » Sun Feb 15, 2009 7:33 am

ከኦሮማይ ወድያ ስል ነበር........የጋዜጠኛው ማስታወሻ ግን እጅግ የተዋጣለት ውብ ስነ ጽሁፍ ሆኖ አገኘሁት:: እነዚያን ብጣቂ ወረቀቶች ጊዜ ውስጄ አንበብኩለት:: የማስታወስ ችሎታውንም አደነኩለት:: ድንቅ የድርሰት ችሎታውን እንደ አንባቢ መሰከርኩለት.....:: ከማስታወሻዎቹ ጋር ስ-ብ-ስ-ብ እና ዝ-ብ-ር-ቅ-ር-ቅ እያልኩ ጀምሬ በአንድ ቀን የጨረስኳት መጽሀፍ ናት::

ደብረ ዘይት በቦምባርሌ ሲደንስ :lol: :lol: የተድላ ሙዚቃ ቤት ሲል ልቤ ድው ድው አለ....የጎረቤቶቹን ስም ያነሳ ይሆን እያልኩ...........

ፓለቲካ ቆሻሻ ነገር ስለሆነ የተስፋዬ ገ/አብ የመደብ ጀርባ ምኔም አይደል:: ደራሲው ግን የንባብ ጥማቴን በዚህች መጽሀፍ አርክቷል:: ኢትዮጵያውያኖችን እርስ በርስ የሚያባላ አንጀት ቢኖረው እንደዚህ ብዕሩ ባልተገራ!!!

አህመድ
Ahmed-1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 174
Joined: Mon Mar 19, 2007 3:17 pm

Postby ቆቁ » Sun Feb 15, 2009 6:51 pm

ደሞ ምንድነው በታሪክ ውስጥ ያሉ ገጸባህርያቶች በሙሉ ሞቱ በሰበሱ ብለህ እርምህን ስታወጣ አለበለዛም በባሌም በቦሌም አይገናኙ በቃ ብለህ ከንፈርህን መጠህ ስታበቃ ባልተጠበቀ ሁኔታ ከተስፍሽ ጋር ይገናኙና በሞቅታ ሰላምታ ሲለዋወጡ ታነባለህ:: የሉሳካዋ ክልስ, ኢብሳ, ላሊበላ ሬስቶራንት ያገኘው የጦርሜዳው ሰውዬ, ጆግራፊ አስተማሪዋ, የመስፍን ወልደማርያም ክላስሜት ሰውዬ, እስፖርት ዘጋቢነት ሊቀጠር የመጣው ተጋራፊ መምህር :lol:

ወቸው good


እኔም እንዳንተ ነገሩ ትንሽ ተምታቶብኛል
ልብ ወለድ ድርሰት ወይስ ትክክለኛ ማስታወሻ ?

ማስታወሻ ነው ብዬ ልቀበለው እሞክርና ልብወለድ ይሆንብኛል

ልብ ወለድ ነው እንዳልለው ደግሞ ማስታወሻ
[/quote]ይሆንብኛል

ፈላስፋው ቆቁ
ቆቁ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4345
Joined: Sun Sep 21, 2003 9:57 am
Location: united states

Postby password » Sun Feb 15, 2009 8:04 pm

Ahmed-1 wrote: .........ደራሲው ኢትዮጵያውያኖችን እርስ በርስ የሚያባላ አንጀት ቢኖረው እንደዚህ ብዕሩ ባልተገራ!!!

አህመድ


ተባረክ ወዳጄ አህመድ, በአንድ አረፍተ ነገር ሁሉንም መለስክው አይደል!!!
password
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 324
Joined: Fri Apr 04, 2008 2:02 am
Location: Europe

Postby ኮሮጆ ኢትዮጵያ » Mon Feb 16, 2009 1:14 am

ከምትወያዩበት ርእስ ጋር ሳይስማማ አይቀርምና ተመልከቱት

http://www.ecadforum.com/content/094.html
ኮሮጆ ኢትዮጵያ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 106
Joined: Tue Jul 10, 2007 11:46 pm

Postby ሙዝ1 » Mon Feb 16, 2009 8:04 am

password wrote:
Ahmed-1 wrote: .........ደራሲው ኢትዮጵያውያኖችን እርስ በርስ የሚያባላ አንጀት ቢኖረው እንደዚህ ብዕሩ ባልተገራ!!!

አህመድ


ተባረክ ወዳጄ አህመድ, በአንድ አረፍተ ነገር ሁሉንም መለስክው አይደል!!!


ፓስና አህመድ ...
እሳቢያችሁን አከብራለሁ .... የናንተ ችግር ግን በማህበረሰባዊ የሞራል እሴትና በፖለቲካ ..... ከፖለቲካ ዉስጥ ደግሞ አንዱና ዋነኛዉ የህዝብን እምነት ማግኛ መንገድ የሆነዉን ፕሮፖጋንዳ አደበላልቃችሁ እያያችሁት መሆኑ ነዉ ... ......... ለያዩዋቸዉ ........ አበጥሯቸዉ .......... ከዛ አስተዉሏቸዉ ..... ..........
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
ሙዝ1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3128
Joined: Wed Feb 22, 2006 9:25 am

Postby ሾተል » Mon Feb 16, 2009 9:39 am

ደግሞ አቅምህም አይደለምበጭንቅላት ኪሎ ከማትመጥነው ሰው ጋር ማውራት ::እንዳንተ ያለ እንጭጭ ከነየስሙኒ ሎሚ ,ከነ አልምጠው ጀለሴ ,ከነ መሰማማት ወዘተ የ ሀሁ ሽፍቶች ጋር ነው መጫወት ያለብኽ ::እነሱ በደንብ ይመጥኑሀል ::ምኑንም ስለማያውቁ አንተም ምኑንም አታውቅም ግም ለግም ብትግማሙ አትሸታተቱምና ከነሱ ጋር ተጫወት ::ፓስዎርድ ጋር ለመድረስ እናትህን በድተኽ ካንተ ከሚወለደው ልጅ ሴል ተወስዶ በላብራቶሪ ክሎን ተደርጎ ከንደገና ተወልዶ አድጎ ሚሊየን ወርድ ያለው የቺፕስ ቃላቶች ጭንቅላትህ ውስጥ ተገጥሞልህ መሆን አለበት ::ለጋሽ ለማ ልጅ ትምህርት ሳስተምር የሚመጥኑትን የተገሩና ያልተገሩ ከብቶቼን አዳቅዬ ስም ጠርቼ ነበር....ታድያ በዚህ ስም ቆጠራ ወቅት የተጸጸትኩበትን ትልቅ ስህተት ሰራሁ::እሱም አልምጠው ጀለሴ ልል ብዬ ምሁሩ ወዳጄን ቃልቻው ዝቄ በማለቴ ታላቅ ይቅርታ ይደረግልኝ ስል ወንድሜ ቃልቻውን እጠይቃለሁ::ሁለቱ ስሞች እንዴት እንደተመሳሰሉብኝ እግዜር ይወቅ::

አሁንም በድጋሚ ይቅርታ እጠይቃለሁ...

አልጋችነ ውስጥ ነነ...ልንነሳ እንሞክራለን...ግን አልጋው ይሞቃል...

ሾተል
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

PreviousNext

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests