የስርርር መጣጥፎች....>>.....!

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby ባቲ » Sun May 23, 2010 11:46 am

እምቅድመ ሀተታ
ሰላም እለከ ስርርር
ሰላም ለኩልክሙ
በመጀመሪያ ግዕዝ ለመጀመሪያ ጊዜ ለመጻፍ በመብቃቴ ደስስስ ብሎኛል :: ብዙኃኑን ሀበሻ የሚያስቀና ጉዳይ ነውና ....ውቃው ትርንጎ ዘገውድው ዋናው ዳሞት እንዲሁም አባ ፈርዳና ቤቲ 13 ወዘተ የ ግዕዝ የአለስተማሪ መማሪያ ባቲ ከየት አገኘ ብለው እንደሚደነቁ ገምታለሁ ........ ምን ይደረጋል እንግዴ ይታደሉታል እንጂ አይታገሉት :: ስርርር አንተ እንደልብህ የምትዘርፈውን እኔ ወንድምህ እንዴት ተሰቃይቼ እንደጻፍኩት አልደብቅህም ድንጋይ የመፍለጥን ያህል አስቃይቶኛል .................ማስተካከያ አድርገህ ብታስቀምጥልኝማ ባለውለታየ ነህ ::

ዕጹብ ድንቅ ርቱዕ ስርር ልሳንከ
ዘ አጽነአ ዲበ ግርምት በልብየ ቃልከ
ሀምሳለ ውዕቱ ዕብነ__ እምባህረ ቀላይ
ቃለ ብጹዕ ሀበነ ኩሉ ግብረ ሠናይ
ባቲ
ዘተወልደ ወእምነ እመ ጸህይት ኩሉ ምድር ( ውድነ ኢትዮጵያ )
SaQ _Be _SaQ.....That's what I wish 4 all of Us
ስምየ ውዕቱ ክንዴ ባቲ
ባቲ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 942
Joined: Tue Jul 06, 2004 8:18 pm
Location: ethiopia

Postby ስርርር » Mon May 24, 2010 7:03 pm

አሃውዬ ባቲ!

ሰላም ለከ እንዘ እሴብሃከ በአማን...በከመ መፅሐ አፅራረ እምቤተ ስርርር:: እሴብሃከ ለድርሳነከ እምልሳነ ግዕዝ:: ግርም ዝ:: ነየሰ ደቂቅ....ወአኮ ምሁር:: እሴብሀከ ለቃልከ ግርም ዘወሀበ ሀይል ወፀወን ለአልባብ:: ይኹነኒ በከመ ትቤለኒ::
ማህበረነዚ (ማህበረ-ዋርካ) ግርም:: ኹልነ ንብል ድርሳን አንተ ኹሉ ግርም:: አንትሰ ብዕሴ?
ስርርር
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 733
Joined: Fri Mar 05, 2010 8:00 pm

Postby ስርርር » Tue May 25, 2010 7:57 pm

ድራስኬ

የሱርማዎች መንደር ከወትሮው ለየት ባለ ሁኔታ ሽር ጉድ እያለች አረፋፍዳለች:: ልጃገረዶች የጨሌያቸውን ጉንጉናት ባንገታቸው ላይ አድርገው ....እንደተቀረፀ እርሳስ የሾለ አጎጠጎጤያቸውን አጋልጠው በጭፈራ ሰፈሩን ቅልጥ አድርገውታል:: ጎረምሶችም እንዲሁ መፋቂያቸውን በአፋቸው ሰክተው...ጥቁር ገላቸውን ብልታቸው አካባቢ ካገለደሙት ጨርቅ በስተቀር አጋልጠው, ጦራቸውን በእጃቸው ይዘው ሲታዩ... "የጋልታምቤን መንደር ማን ሊደፍራት"... የሚሉ አስመስሏቸዋል:: የልጃገረዶቹን ጭፈራ የምትመራው ድራስኬ ናት:: የጎሳ መሪ የጋልታምቤ ልጅ! 'ወንድ ብትሆንልኝ ኖሮ' እያሉ ብዙ ግዜ ቢቆጩም በጣም ይወዷታል:: ድራስኬ ማለት ፈርጥ ማለት ነው በሱርማዎች! መቼም ሲፈጥራት ውብ ናት! የጥቁር ፈርጥ:: እድሜዋም 15::

ለ3 ቀን አደን የወጡት የጎሳ መሪ ጋልታምቤ በለስ ከቀናቸውና አንበሳ ከገደሉ ዛሬ በሱርማዎች ዘንድ ቀጠሮ ተይዟል::- ትልቅ ጭፈራ.... ትልቅ ድግስ.... ትልቅ ደስታ... ትልቅ ፌሽታ.... ቦርጆም መስዋእት ይሰዋለታል!.... ወይ የሟች እንበሳ ልብ ወይ ደግሞ......:: ይህ በሱርማዎች ዘንድ ለማድ ነው:: ቦርጆ (አምላካቸው) ሲቆጣ... ጎበዛዝት ወደጫካ ወጣ ብለው አንበሳ ገድለው ልቡን በመስዋእትነት ለቦርጆ......::

እምቢልታው ጥሩምባው ጩኸቱ በረከተ:: ጋልታምቤ የጀግና ጀግና እየተባለ በረጅሙ ታወጀ.... ተጨፈረ:: አመሻሹ ላይ የጋልታምቤ ሰራዊት ከመንደሩ ደረሰ:: ድል አልቀናቸውም ነበርና...ቅዝቅዝ ባለ ስሜት ህዝቡን ሰላም ለማለት ዝግጅት ጀመሩ:: አይናቸውንም እንደጨፈኑ ነው አብየ ጋልታምቤ!

ድራስኬ...ያባትዋን መድረስ ስትሰማ በታላቅ ትጋት ከበሮ እየመታችና የምታውቀውን የውዳሴ ቃላት ሁሉ እየደረደረች ልትቀበላቸው ወጣች:: ልጃገረዶችም ተከተሏት...እንዲሁም ጎረምሶች!

ጋልታምቤ ከበርኮታ አጀባቸው ራሳቸውን ነፃ አድርገው አይናቸውን ገለጥ ሲያደርጉ መጀመርያ ያዩት እንደ ነፍስ የሚሳሱላት ልጃቸውን ...ጠይሟን ፈርጥ ድራስኬን ነው:: የተደባለቀ ስሜት....እሷን በማየታቸው ደስ ቢላቸውም.... እምነታቸው... ለቦርጆ የገቡት ቃል.....

ኡ ኡ ኡ ኡ እያሉ መጮህ ጀመሩ- ጋልታምቤ:: ሰልፈኛቸውም በቹኸቱ ተባበሩ:: ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ...ድብልቅልቅ!! ግራ የተጋቡ ጨፋሪ ልጃገረዶችና ጎርምሶች ጸጥ ሲሉ ድራስኬ ፈጥና ወዳባቷ ቀረበች::

"ምነው አባባ...ለምን ትጮሀላችሁ...." አለች በሚጣፍጥ ቅላፄ::

ጋልታምቤ ግን አሁንም "ወይኔ ልጄን ኡ ኡ ኡ ኡ ..." እያሉ መጮህ ቀጥለዋል:: ያገር ሽማግሌዎች እንደምንም አረጋግተው ሲጠይቆአቸው.... እንዲህ አሉ::

"የዘንድሮው አደን በቀላሉ የሚሳካ እንዳልነበረ ሁላችሁም ታውቁታላችሁ:: አንበሶቹ አልቀዋል:: ከቤት ከመውጣቴ በፊት በለስ ቀንቶኝ ለቦርጆ ያንበሳ ልብ ማቅረብ ካልቻልኩ ...ከአደን ስመለስ መጀመርያ የማየውን ፍጡር ልብ እንደማቀርብለት ተስዬ ሃጃው ሲሞላልኝ ነበር የሄድኩት::" ... መጀመርያ ያየህዋት ውዷን ልጄን ሆነ....ምን ላርግ ሰዎች... ኡ ኡ ኡ ኡ! ልጄን!

ያገር ሽማግሌዎች በነገሩ መከሩ.... ቦርጆ አሁንም እንዳኮረፈ ነው:: ልብ አልቀረበለትማ! .... በመጨረሻም ...
"ሁላችንም ከምናልቅ.(ቦርጆ ከሚጨርሰን).... ድራስኬ መስዋእት ትሁን ተባለ::

ድራስኬ...ቦርጆ ፊት ቀርባ ሰገደች:: ከዛም አባትዋን እንዲህ ስትል ለመነች::
"አባዬ ጋልታምቤ..እባክህ 2 ሳምንት ስጠኝ? ስለድንግልናየ...ስለልጅነቴ ላልቅስ!.... "
ያለችው ሁሉ ተፈቀደ:: ሁለት ሳምንት በተራራው ላይ ራሷን ለይታ አለቀሰች:: ተከዘች:: ሁለቱ ሳምንት ሲፈፀም ... መስዋእት ሆና እስከወዲያኛው አሸለበች:: ጥቁሯ ፈርጥ! ድራስኬ:: ይህንን መታሰቢያ አድርገው ሱርማዎች አዲስ ልጅ ሲወለድ.... ወንድ ከሆነ 3 ቀን ይለቀስለታል (የጋልታምቤን የሶስት ቀን ዘመቻ ለማሰብ):: ሴት ከሆነች ደግሞ 2 ሳምንት........ ቦርጆ ዛሬም የሱርማዎች አምላክ ነው::
ስርርር
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 733
Joined: Fri Mar 05, 2010 8:00 pm

Postby እንሰት » Tue May 25, 2010 8:27 pm

ስርርር wrote:ድራስኬ

ስርር

ጽሁፍህን ሁሉ ያላዋቂ ሳሚ አደረከው እኮ
እንዲየው በትንሹ
ጋልታምቤ ቦርጆ እና ቦርከታ የሀመር ቃላት የሀመር ተቁዋማት ናቸው:: ከየት የት ወስደህ ነው ለሱርማዎች የሰጠሀቸው? ስለድራስኬም ምንም ያላልኩህ ቃሉ አዲስ ስለሆነብኝ ነው::

በጨዋታችን ላይ
1)ከመች ወዲህ ነው አደን የሚወጣ ሰው ሳይቀናኝ ቢቀር የሚለው?

2) ከዚያም ደግሞ ያገኘሁትን ሰው ገድዬ ልቡን ለቦርጆ አቀርባለሁ የሚለው = እናንት ሰሜኖች ባይዋጥላችሁም ደቡብ ምእራብ ህግ የሚከበርበትን የሰው ህይወት የሚከበርበት አገር እና ትውፊት ያለበት አካባቢ ነው::

3) የጎሳ መሪ ማለት ፈላጭ ቆራጭ ያገኘውን ገዳይ ሳይሆን ለህብረተሰቡ የሚኖር ህይወቱን ለህብረተሰቡ የሰጠ ማለት ነው::

4) በተጨማሪም በደቡብ ምእራብ የጎሳ መሪ እድሜው ከገፋ በብልሀቱ ልጅም ከሆነ በጀግንነቱ ነው የሚመረጠው:: ጀግንነት ከሆነ አስመስክሮ ነው ባንተ ትረካ ውስጥ ግን ጋሪው ፈረሱን ቀደመ::

5) By the way እስከማውቀው ድረስ በማንኛውም የኢትዮጵያ ብሄረሰብ ሴትነት ክብር ነው:: ሴት አትገደልም (በከተሞች ውስጥ ከሚታየው በስተቀር):: ሴት ትውልድ ቀጣዩዋን ገድለህ ምን ልትፈጥር ነው::

መልካም ሳምንት
እንሰት
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1213
Joined: Sun Jan 30, 2005 1:14 am
Location: united states

Postby ሾተል » Tue May 25, 2010 10:05 pm

ስርርርር እንደጻፈው

[/u]ልብ በል ልብህ ነው

ልግዋም የለሽ ፈረስ .... ሽምጥ ጋላቢ
በእልህ ተመሳይ .... የሐይል ተነባቢ

ጥሩ ሆኖ ሳለ .... መወርዘት ማደጉ
ጉርምስናው ከፋ .... መመፀዳደቁ

አስተውል አንተ ሰው ...ቆም ብለህ አንዴ
ወጣትነትህን ... እለፈው በዘዴ
ልብ በል ልብህ ነው ! አትሸወድ ግዋዴ !

መታሰቢያነቱ በኤች .ኣይ .ቪ ህመም ለሚሰቃዩት ለጨጉድ , ለጋጋ ጢሞ , ለሾተልና ለፀዋር ይሁንልኝ [/[/b]

ሾተል ነን.....መጣን ይኸንን ራቢሽ ጽሁፍውን ራቢሽነቱን ለማሳየት
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ስርርር » Tue May 25, 2010 10:19 pm

ወዳጄ እንሰት.... አንተ እንዳልከው "ያላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል...." የሚያስብል ፅሁፍ እንክዋን አልነበረም ፅሁፉ:: የጅብ ችኩል ሆነብህ/ሽ እና እንጂ ፅሁፉስ የሚካፈሉትና ታሪክ ላይ የተመሰረተ ነው:: የፍቅረ-ማርቆስን መፅሐፍት ያነበበ ሰው ሁሉ ቦርጆ የሐመር ብቻ አድርጎ ለምን እንደሚቆጥረው አይገባኝም:: እመነኝ ወንድሜ እዚያው ሱርማዎች መሐል ነበርኩ:: የታሪክ መነሻ ሐሳብ በሱርማዎች ህፃን ሲወለድ ለምን ይለቀሳል??? የሚለው ነው:: ከዚህ በተጨማሪ በመፅሐፍ ቅዱስ አንድ ዮፍታሔ የሚባል ሰውን ታሪክ አነበብኩ:: አንተም አንብበው ከፈለግህ:: እና እንደማጣቀሻ አደረኩት:: ሌላው ሁሉ ግን ልብ ወለድ ነው...ከስሞቹ በስተቀር::[/quote]

ለጠየካቸው ጥያቄዎች መልስ ለመስጠት ያህል...በድርሰቱ ላይ Yአሉት ጋልታምቤ...የጎሳ መሪ ለመሆን አልነበረም ወደአደን የሄዱት:: ለቦርጆ መስዋዕት ለማቅረብ እንጂ!....

ከታሪኩ ላይ እንደምትረዳው...አንበሶች ተገድለው ስላለቁ... በለስ ቀንቶኝ ብመጣ አሉ እንጂ...ለአደን ስለሄዱ አልነበረም እንደዚያ አይነት ንግግር የተናገሩት....

ሰው ገድዬ ለቦርጆ... አልነበረም ያሉት:: በመጀመርያ የማየውን ፍጡር...ነው ያሉት:: ውሻም ሊሆን ይችላል ድመትም ሊሆን ይችላል....

በተረፈ ግን እስኪ ቀስ ብለህ አንብበው:: በግሎባላይዜሽን ዘመን የሰሜን የደቡብ የምእራብ... የምስራቅ መባባልም ያሳፍራል::

ስርር

ጽሁፍህን ሁሉ ያላዋቂ ሳሚ አደረከው እኮ
እንዲየው በትንሹ
ጋልታምቤ ቦርጆ እና ቦርከታ የሀመር ቃላት የሀመር ተቁዋማት ናቸው:: ከየት የት ወስደህ ነው ለሱርማዎች የሰጠሀቸው? ስለድራስኬም ምንም ያላልኩህ ቃሉ አዲስ ስለሆነብኝ ነው::

በጨዋታችን ላይ
1)ከመች ወዲህ ነው አደን የሚወጣ ሰው ሳይቀናኝ ቢቀር የሚለው?

2) ከዚያም ደግሞ ያገኘሁትን ሰው ገድዬ ልቡን ለቦርጆ አቀርባለሁ የሚለው = እናንት ሰሜኖች ባይዋጥላችሁም ደቡብ ምእራብ ህግ የሚከበርበትን የሰው ህይወት የሚከበርበት አገር እና ትውፊት ያለበት አካባቢ ነው::

3) የጎሳ መሪ ማለት ፈላጭ ቆራጭ ያገኘውን ገዳይ ሳይሆን ለህብረተሰቡ የሚኖር ህይወቱን ለህብረተሰቡ የሰጠ ማለት ነው::

4) በተጨማሪም በደቡብ ምእራብ የጎሳ መሪ እድሜው ከገፋ በብልሀቱ ልጅም ከሆነ በጀግንነቱ ነው የሚመረጠው:: ጀግንነት ከሆነ አስመስክሮ ነው ባንተ ትረካ ውስጥ ግን ጋሪው ፈረሱን ቀደመ::

5) By the way እስከማውቀው ድረስ በማንኛውም የኢትዮጵያ ብሄረሰብ ሴትነት ክብር ነው:: ሴት አትገደልም (በከተሞች ውስጥ ከሚታየው በስተቀር):: ሴት ትውልድ ቀጣዩዋን ገድለህ ምን ልትፈጥር ነው::

መልካም ሳምንት
ስርርር
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 733
Joined: Fri Mar 05, 2010 8:00 pm

Postby ጋጋ ጢሞ » Tue May 25, 2010 10:27 pm

ስርርርር..ግም ያልጋ ቁራኛ...የልጅነት ልምሻ ነው 24 ፕሲ ላይ ያስቀመጠህ ....ኤድስ ማለት ከእናትህ የወርስከው በሽታ ነው ..ያ ነው ችግርህ ...የሰው ድርሰት ኮፒ ፔስት እያደርክ እወቁኝ አትበል ..ስትወለድ ኮንዶም ውጠህ ነው የተወለድከው
ያለ ሴቶች ተሳትፎ አብዮቱ ግቡን አይመታም !!!

KNOWLEDGE IS POWER !!!!
ጋጋ ጢሞ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 557
Joined: Thu Feb 11, 2010 4:06 pm

Postby እንሰት » Wed May 26, 2010 1:35 am

ልክ ብለሀል ቸኮልኩ መሰለኝ:: መጽሀፎች ፈልጌ አይና እመጣለሁ""

ስርርር wrote:ወዳጄ እንሰት.... አንተ እንዳልከው "ያላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል...." የሚያስብል ፅሁፍ እንክዋን አልነበረም ፅሁፉ:: የጅብ ችኩል ሆነብህ/ሽ እና እንጂ ፅሁፉስ የሚካፈሉትና ታሪክ ላይ የተመሰረተ ነው:: የፍቅረ-ማርቆስን መፅሐፍት ያነበበ ሰው ሁሉ ቦርጆ የሐመር ብቻ አድርጎ ለምን እንደሚቆጥረው አይገባኝም::

እዚች ጋ ጠንቁዋይ ቀላቢ መሰልከኝ የፍቅረማርቆስን መጽሀፍ ብቻ ማንበቤን በምን አወቅህ? ሀ ሀ ሀ
እመነኝ ወንድሜ እዚያው ሱርማዎች መሐል ነበርኩ:: የታሪክ መነሻ ሐሳብ በሱርማዎች ህፃን ሲወለድ ለምን ይለቀሳል??? የሚለው ነው:: ከዚህ በተጨማሪ በመፅሐፍ ቅዱስ አንድ ዮፍታሔ የሚባል ሰውን ታሪክ አነበብኩ:: አንተም አንብበው ከፈለግህ:: እና እንደማጣቀሻ አደረኩት:: ሌላው ሁሉ ግን ልብ ወለድ ነው...ከስሞቹ በስተቀር::

ለጠየካቸው ጥያቄዎች መልስ ለመስጠት ያህል...በድርሰቱ ላይ Yአሉት ጋልታምቤ...የጎሳ መሪ ለመሆን አልነበረም ወደአደን የሄዱት:: ለቦርጆ መስዋዕት ለማቅረብ እንጂ!....
የጎሳ መሪ አደን ለምን ይሄዳል ነው? ጀግና ለመባል አይደል? ጋልታምቤ የጎሳ መሪ የሆነው አንድም ጀግና ሆኖ ካልሆነም በእውቀቱ ነው:: አዋቂ ሰው ደግሞ ህግም ስለሚፈራ ያገኘሁትን ፍጡር እገድላለሁ አይልም:: ያገኙትን መግደል ወንጀል ነዋ

ከታሪኩ ላይ እንደምትረዳው...አንበሶች ተገድለው ስላለቁ... በለስ ቀንቶኝ ብመጣ አሉ እንጂ...ለአደን ስለሄዱ አልነበረም እንደዚያ አይነት ንግግር የተናገሩት....

ሰው ገድዬ ለቦርጆ... አልነበረም ያሉት:: በመጀመርያ የማየውን ፍጡር...ነው ያሉት:: ውሻም ሊሆን ይችላል ድመትም ሊሆን ይችላል....

በተረፈ ግን እስኪ ቀስ ብለህ አንብበው:: በግሎባላይዜሽን ዘመን የሰሜን የደቡብ የምእራብ... የምስራቅ መባባልም ያሳፍራል::
ወዳጄ ካፈርን አይቀር ሁላችንም ይሁን እንጂ በዚህ በተጠራው ዘመን ያገኘሁትን ፍጡር መስዋእት አደርጋለሁ የሚል አዳኝም የለም የህግ ልእልና በደቡቦችም ቢሆን አለና
ስርር

ጽሁፍህን ሁሉ ያላዋቂ ሳሚ አደረከው እኮ
እንዲየው በትንሹ
ጋልታምቤ ቦርጆ እና ቦርከታ የሀመር ቃላት የሀመር ተቁዋማት ናቸው:: ከየት የት ወስደህ ነው ለሱርማዎች የሰጠሀቸው? ስለድራስኬም ምንም ያላልኩህ ቃሉ አዲስ ስለሆነብኝ ነው::

በጨዋታችን ላይ
1)ከመች ወዲህ ነው አደን የሚወጣ ሰው ሳይቀናኝ ቢቀር የሚለው?

2) ከዚያም ደግሞ ያገኘሁትን ሰው ገድዬ ልቡን ለቦርጆ አቀርባለሁ የሚለው = እናንት ሰሜኖች ባይዋጥላችሁም ደቡብ ምእራብ ህግ የሚከበርበትን የሰው ህይወት የሚከበርበት አገር እና ትውፊት ያለበት አካባቢ ነው::

3) የጎሳ መሪ ማለት ፈላጭ ቆራጭ ያገኘውን ገዳይ ሳይሆን ለህብረተሰቡ የሚኖር ህይወቱን ለህብረተሰቡ የሰጠ ማለት ነው::

4) በተጨማሪም በደቡብ ምእራብ የጎሳ መሪ እድሜው ከገፋ በብልሀቱ ልጅም ከሆነ በጀግንነቱ ነው የሚመረጠው:: ጀግንነት ከሆነ አስመስክሮ ነው ባንተ ትረካ ውስጥ ግን ጋሪው ፈረሱን ቀደመ::

5) By the way እስከማውቀው ድረስ በማንኛውም የኢትዮጵያ ብሄረሰብ ሴትነት ክብር ነው:: ሴት አትገደልም (በከተሞች ውስጥ ከሚታየው በስተቀር):: ሴት ትውልድ ቀጣዩዋን ገድለህ ምን ልትፈጥር ነው::

መልካም ሳምንት
[/quote]
እንሰት
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1213
Joined: Sun Jan 30, 2005 1:14 am
Location: united states

Postby ጣቁሳው » Wed May 26, 2010 6:33 am

ቄስ --- aka ስርርር! A man with multiple personalities! Grandous, spritual, porno star, ባለጌ!
ጣቁሳው
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 41
Joined: Sun May 02, 2010 12:41 pm
Location: Takusa

Postby ሾተል » Wed May 26, 2010 10:07 am

ስርርር

Joined: 05 Mar 2010
Posts: 349

Posted: Thu Apr 08, 2010 10:37 pm Post subject:

[/u]ልብ በል ልብህ ነው

ልግዋም የለሽ ፈረስ .... ሽምጥ ጋላቢ
በእልህ ተመሳይ .... የሐይል ተነባቢ

ጥሩ ሆኖ ሳለ .... መወርዘት ማደጉ
ጉርምስናው ከፋ .... መመፀዳደቁ

አስተውል አንተ ሰው ...ቆም ብለህ አንዴ
ወጣትነትህን ... እለፈው በዘዴ
ልብ በል ልብህ ነው ! አትሸወድ ግዋዴ !

መታሰቢያነቱ በኤች .ኣይ .ቪ ህመም ለሚሰቃዩት ለጨጉድ , ለጋጋ ጢሞ , ለሾተልና ለፀዋር ይሁንልኝስርርር

ጥቀስ:
አብየ ሾተል ....አቤት !

ጥቀስ:
ቦርቃቃ ሆኖ ፅዱ መሆን ይሻላል
.

እኽ ...ለካስ ከባኽል ውጭ ነህ ?ማለት ወንዱ ሸርሙጣ ነኽ ማለት ነው ...እንዲቦረቅቅ ከስተመሮችኽ ሲያሰፉልኽ የሚውሉት ::ግን ይኼንን ፍናፍንትነት ከተፈጥሮ ነው ወይስ ለመኖር ብለኽ የጀመርከው ነው ?ቦርቃቃ ስቴፓ ካለኽማ እርግጠኛ ነኽ በየመንገዱ ስታንዛርጠውና ቀሚስኽ ላይ ስትቀዝን ነው የምትውለው ::ለባልህ አዘንኩለት ::በጽዱነትኽ አደነቅኩኽ ...ያ ባይሆንማ የሉጢ ክምር ቦርቀቀቀቅ ሊያደርግልኽ ደንበኛኽ ባልሆነ ነበር ::የተንቦረቀቀውን ሽቶ ኩልና ሻዶው እንደምትቀባው ነው አይደለም እንዴ የኔ የተጨበጨበለት መንግስት አውቆ ቀረጥ የሚያስከፍልኽ ወድኑ ሸሌ ?!

ጥቀስ:
.
..ጠባብ ሆኖ ግም ከመሆን !ቂጥ እንዳንተ ቡሽቲ ሆኖ በቡሽቲዎች ካልተነጨና ካልተንቦረቀቀ ለአር መውጫ ብቻ የሚያገለግል የሰውነት አካል ስለሆነ ያው በተፈጥሮው ጠባብ ነው ::ቆሻሻ እንዲያስወጣ እንጂ ምንም ነገር እንዲያስገባ ተፈጥሮ ስላልፈቀደለት ::ግም ነው ላልከው ቆሻሻ ማለት አር ሲያስወጣ አካባቢው ገማ ገማ ይልና ወድያው ከሽንት ቤት መልስ ሲታጠቡት ንጹኽ ነው ::

ጥቀስ:
እንዴት መሰለህ ... ከላይ የፃፍኩት ፅሁፍ ያኔ ዋርካ የተመዘገብኩ ግዜ "ባቲ " የሚባል ፀሀፊ ቤት በጥገኝነት እያለሁ የፃፍኩት ነው ::ጥገኝነት ሆንክ አሜባ አዲስ ሆነኽ ተመዘገብክ በሌላ ኒክ እኛ ክብርነታችን ምን አገባን ?ምድረ እንዳንተ ያለ በፓራኖያ የታሰረ የሳይኮሎጂ በሽተኛ ሁላ አዲስ ነኝ ብሎ በመጀመርያ የግጥምን ውበት አጥፍቶ ሁለተኛ ስነጽሁፍ ገሎ ሰው በሌለበት ሰው ላይ መቅዘን አለበት ?

ጥቀስ:
እናንተን በተልይም አንተን ለመሳደብ አልነበረም ::በርግጥ አልሰደብከኝም ::ኤድስ ያልያዘኝ እኔንም እንዲሁም ወደው ሳያመጡት የኤድስ በሽታ ሰለባ የሆኑትን የአለም ህዝብ ሁሉ ነው እንጂ የሰደብከው ::የማይደርስ መስሎዋት እቆጡ አራች አሉ ....ኽይወት የጨረስክ መሰለኽ ?ኤድስ ባይይዝኽ ካንሰር ይይዝኻል ...ካንሰር ባይይዝኽ መኪና ገጭቶ አካለ ስንኩል ያደርግሀል ...ያ ባይይዝኽ ፕሌን ተከስክሶ 90 ፐርሰንትኽ ተቃጥሎ አቃጥሎህ ታርፈዋለኽ ...ያ ባይሆን ታይፎይድም ሊይዝኽ ይችላል ::የስው ልጅ በሽታን እመመኝ ብሎ አይጸልይም ወይም በሽታን አይገዛም ::

ኤድስ ከያዛቸው አብላጫው ወሲብ በፈቃዳቸው ሳያደርጉ በጉልበተኞች ተደፍረው በችታውን የተያዙም አሉ :: እናስወርድ ጥርሳችንን እናስነቅል እንገረዝ ወዘተ ብለው የተያዙም አሉ ::መሰሪዎች ቫይረሱን በመርፌ ወግተዋቸው የተያዙም አሉ ::ታማኝ ሆነው ሳለ ያገቡት ባላቸው ወይም ያገቡዋት ሚስታቸው ዘሙታ ከሌላ ይዛው ቫይረሱን መጥታ ለባልዋ ሰጥታው ወይም ለሚስቱ ሰጥቷት የተያዙም አሉ ::ኢኖሰንቶች ከናታቸው ሆድ ውስጥ ቫይረሱን ይዘው ወጥተው የተያዙም አሉ ::ወዘተ ተረፈ ......

ታድያ አንተ ቦሮቄ ቂጥ ይኼንን አስተውለኽ ነው ሰውን ለመስደብ ብለኽ የኤድስን በሽታ ለስድብ የተጠቀምከው ?ምነው ኑሮኽ በቃኽ እንዴ ?ኮሚት ሱሳይድ ልታደርግ አስበኽ ነው ?ህይወትን አስቀጥሎ ለመኖር ካሰብክ እንደዛ ብለኽ ሰውን ባልሰደብክ ነበር ::ያገባኻት ሚስት ከራስኽ ጉዋደኛ ጋር አጭሬ ተናጭታ ያንን ምህረት የሌለውን በሽታ ይዛ መጥታ ታከናንብኽ ይሆናል ::ወይም በኮንዶም ተማምነኽ የምትበዳት ሸሌ እንደ ማሽን እምሱዋ ውስጥ ወሸላኽን ስታሾረው ኮንዶሙ ፊር ብሎ ተበጥሶ ትከናነበው ይሆናል ::እርግጠኛ ነኝ ወጣት ትሆናለኽ ታድያ እንደዚኽ ያለን ነገር እንዳንተና እንደኔ ያለ ወጣ ማለቴ አርፎ የማያርፍ በህይወት ዘመኑ አንድ ቀን ሊሳሳት የሚችል እንደዛ ኤድስን አጥላልቶ መሳደብና በኤድስ የተያዙ ወንድምና እህቶቻችንን መስደብ የለበትም ::መኖር አላለቀማ ....ምን አልባት መቶ አስር እድሜ ያለኽ የእድሜ ባለጸጋ ከሆንክ ብትልም ያው አንድ እግርኽ መቃብር ላይ ሆኖ ስለሚሆን ምንም አይደለም ::ታድያ ወጣት ሆኖ የማይደርስ መስሎኽ እንደዛ በሽተኞችን ንቀኽ ስጻደብ ለጤና ነው ?ምነው ከኤድስ የበለጠ ስንት በሽታ የለም እንዴ ?አንዱ ካንሰር ::ያ ደግሞ በማንኛውም ሰአት ማንንም የሚይዝ ነው ::ሌላው ከኤድስ የማይተናነሱ ስኩዋር ደም ብዛት ወዘተ ::ታድያ ያንን በሽተኞች ወደው አመጡት ?ለምሳሌ ስኩዋር ከያዘኽ እንደኤድስ በሽተኛ ያገኘኸውን አትበላም ::በየቀኑ መርፌ ትወጋለኽ ....ወዘተ ተረፈ ::ታድያ የዛ ታማሚ ይኼንን በሽታ ወዶ አመጣው ?እና እንዳንተ ባለ ቦሮቄ መሰደብ አለበት ?

እንጭጭ ነገር ነኽ እደግ ::ጸሀፊ ነኝ ትላለኽ ...ጸሀፊ በትሆን ይኼንን ባገናዘብክ ::እውነትም እነ ፋኖፋኖ እንዳሉት የሰው ጽሁፍ እየቃረምክ መሰለኝ ሞዲፋይ አድርገኽ የምትጽፈው ::እንደዛማ ባይሆን ባስተዋልክና የአለምን ህዝብ ባልሰደብክ ነበር ::

እንደገና ላንተ የኤድስ በሽታ ያለባቸው ሰዎች ሰዎች አይደሉም አይደል ?አንድ ሰው አንድን ነገር ሲንቅ ያ ነገር ነገር አይደለም ...ሰው ከናቀ ያ ሰው ሰው አይደለም ማለት ነው ::እንደዛ ከሆነ የሳውዝ አፍሪካው ፕሬዚደንት ዙማ የኤድስ በሽተኛ ነው ....ታድያ ያንን ግሬት ካንትሪ ሰው ሆኖ እየመራ አይደለም ?

ለአጠቃላይ እውቀት ነው ነገሮችን የማጣቅስልኽ ::የምታስበው በቦሮቄው ሲጠለዝ እድሜውን በፈጀው ቂጥኽ ብታስብም ::የሆንክ አተላ ነገር ነኽ ::

ጥቀስ:
ፀዋር የሚባል የእንግዴ ልጅ እና ጋጋ የሚባል ልጋጋም እኔ እንዳልፅፍ መግቢያ መውጫ ሲያሳጡኝ የፃፍኩት ነው ::ለምሳሌ እኔ ጸዋር የሚባል ኒክ አይቼ ይሆናል ነገር ግን አይቼም አላውቅም ::ጋጋንም ሰሞኑን ነው በሆነ ምክንያት ተጋጭተን መኖሩን ያወቅኩት ::ታድያ እነሱ መውጫ መግቢያ ስላሳጡኽ የእነ የክብርነታችን ስም አብሮ ከሚቡዋቀሱኽ ጋር መግባት አለበት ?መንገድ ላይ ጸዋርና ጋጋ አግኝተውኽ አፈር ድሜ አብልተውኽ ቢቀየሱና ፖሊስ መጥቶ አንስቶ ማን እንደመታኽ ቢጠይቅህ እኔንም እንደዚሁ ጸዋር ጋጋ ጢሞና ሾተል ናቸው ትል ነበር በሌለሁበት ?ካልክ ደግሞ ምን ያኽል ባላደረኩት ካደረጉት ጋር ፖሊስ እንደሚያሰቃየኽ ገምተኻል ?ፖሊስ ከመቱኽ ጋር እኩል እንደ ህጉ 10 አስር አመት ቢፈርድብኝና ንጹኽ ሆኜ በመታሰሬ የማገኘው ስቃይን ትካፈለኝ ነበር ?እንዴት ሰው በሌለበት ስሙ ይጠራል ?

የሆንክ አለሌ ነገር ነኽ ::በባዶ ሳልደርስብኽና መፈጠርኽን ሳላውቅ ትፈራኝ ነበር ማለት ነው ::ይኼው የፈሩት ይደርሳል የጠሉት ይደርሳል ነውና ነገሩ የፈራኸው ደረሰብኽ ....እንግዲኽ ቻለው ::እኔ አትድረሱብኝ ነው ::ከደረስክብኝ አጫውትኽና እራስኽን ከዋርካ ባውንስ ታደርጋለኽ ::እኔ ስነጽሁፍና ዋርካ ፍቅር ሩም ኦልሞስት ካቆምኩኝ አመት ሊሆነኝ ነው ::ፖለቲካ ሩም ያሉ ከብቶችን ላስተምር እዛ ነበርኩ ::ታድያ ስርርር የሚል ኒክ ያወቅኩት እንደነገርኩኽ ባለፈው ሳምንት የከፈትከው ሩምኽ ውስጥ ባጋጣሚ ገብቼ ነው ::

እና አትፍራ ::የናትኽን ማሰሻ ጠበቅ አድርገኽ ታጠቅ ::ስትፈራ የፈራኸው እንደዚኽ ይደርስብህና ትረጋጋለኽ ::

ጥቀስ:
ያንተ ስም የገባው ያው ግዋደኛቸው ስለሆንክ ነው ::እስቲ ጸዋር የሚባል ፍጡር ጋር ጉዋደኛ የሆንኩት የጻፈውን ኮመንት ደግፌም ይሁን ኮንኜ ያደረኩት ቦታ የቱ ጋር ነው ?ጋጋ ጢሞ ጋርም እንደዚሁ ::እስቲ ጉዋደኝነታችንን የሚገልጽ አንድ ፖስት የተለዋወጥነውን አሳየኝ ::ጋጋ ጢሞን ባለማወቄ የጉዋደኛዬ የባሻ ብሩ ጉዋደኛ ሆኖ ሳለና እኛ ግሩፕ ሆኖ ሳለ ሳንተዋወቅ ብን አድርጌ ተናግሬው የነበረ ልጅ ነው ::እሱም 3 ሳምንት አይሆነውም እንደዛ ስንሰዳደብ ::ከዛ ባሻ ብሩ በመሀላችን መጥቶ ነው ሾተሉ በጨዋ ደንብ ተወያዩ ጋጋ ጺሞ እንደኛው የከብቶች ባለሀብት ነው ሲለኝ እሺ ብዬ እሱም እሺ ብሎ ፒስ የፈጠርነው ::ጋጋ ፒስ ከፈጠርን ሳምንት ይሆነናል እንዴ ?ታድያ ጉዋደኛ አይደለም የነሱ ኒክ ዋርካ ላይ መፈጠሩን ሳላውቅ አብሬ መሰደብ ነበረብኝ ?ኑሮኽ ይሰደብና ::የሆንክ እንግጭ ፊት ::ምነው እንደዚኽ አመሰኽ ?እንደብሌን ቆልቶኻል ...እሱዋም ልታይ ልታይ ብላ ሾተላችን ቢሾትላት ተረጋጋች ::አንተንም እኔ ነኝ የማረጋጋኽ ::እንደዚኽም ብሎ ጸሀፊ የለም ::ጸሀፊ ያለውን ያካፍልና ስድቡንም ትችቱንም ድጋፉንም አድናቆቱንም ይቀበላል እንጂ አንዱ በለከፈው ያዳምን ዘር ሁላ ተመቀኛችሁኝ ልጽፍ ስል አደናቀፋችሁኝ ሀሳቤን አስጠፋችሁኝ ብሎ እቡር እምቡር ብሎ ያዳምን ዘር የሚሳደብ ከሆነ ሳያድግ ይቀጫልና አስብበት ማሰብያኽን የሚወስድ ነገር ይውሰደውና ::

የተናገረኽን እንጂ መናገር ይለብኽ እንትና ስለተናገረኽ ጉዋደኞቹን ሁሉ መናገር አግባብ አይደለም ::ከተናገርከው ልጅ መሀል የልጁ ጉዋደኛ ያንተ አድናቂ ቢሆንና እንዳይናገርኽ ልጁን የሚቆጣና የሚመክር እንዲሁም አድናቂኽ ቢሆንስ ?እውነት ጸሀፊ ብትሆን ይኼንን አታጣውም ነበር ::ምን አልባት እነ ፋኖፋኖ እንዳሉት የሰውን ጽሁፍ እየቃረምክ ቀየር የር አድርገኽ የምትጽፍ ደርሲ ተብዬ ትሆናለኽ ::ያ ነው በየምንገዱ የሚያስቀዝንኽ ::ዶማ ::

.
ጥቀስ:
..አሁንም ቢሆን አንተን እስካሁኗ ሰኣት ድረስ አልደረስኩብህም , አከብርሀለሁ ... ከፈለግህ ግን .... .........አንቱ ብሎ እናቶትን ልንጭሎት ብሎ አክብሮት ባፍንጫዬ ይውጣ ::ደግሞ ፉከራው እኛ ላይ ነው ?ሚልየን ጊዜ ስፐርም ኮንዶም እያልክ ልታጫውተን ነው ወይስ ፈጠርጠር ያደረካቸው እኔን ቁጭ ብድግ የሚያሰሩ ስድቦች አሉኽ ?እንደዛ ከለለኽ አለቀልኽ ::አንተን ያለምንም ድካም ለአመታት በየሰከንዱ አንድ ስድብ ሳይደገም በአዳዲስ ስድቦች ያንን የተንቦረቀቀው ስቴፓኽን ካንቦረቀቀው ጋር ሞሽሬ አጋብቼ ልጅ አዋልጄ አፋትቼ ሌላ አራት ውሽሞችን አስይዤ ሲለኝ ኑሮኽን አሳማምሬ ሲሻኝ ኑሮኽን አዛብቼ እንደ አመት በአል ዶሮ ለብ ያለ ውሀ ውስጥ ገሽሬ ምርጥ ወጥ እሰራኽና ለራስኽ እራስኽን አብልቼ ዳግም ክብርነታችን ባለበት ቦታ እንዳትከሰት አደርግሀለሁ ::

ታድያ ክብርነታችን ጋር ስትጫወት ሊያበሽቀን የሚችል ያልተፈጠረ ነገር ይዘኽ ከች በል ::ካለዛ ነብር አየኝ በል ::

አትድረሱብን አንደርስባችሁም ....ከደረሳችሁብን አክብሮትና አድናቂነታችሁን ቂጣችሁ ውስጥ ክተቱት ::አሁን ይኸ ገልቱ በእኔ ግጥም መለማመድ ነበረበት ?የምድር አምሳያ የሆነውን ክብርነታችንን ያላቅሙ አቅንቶ ማየትና መነካካት ነበረበት ?እኔ የማንም ደነዝ አዲስ ስም ማሙዋሻ ነኝ ?

ሰሞኑን ከፖለቲካ ሩም ወደዚኽ መመለሴ ነው ....ምድረ ስንስጽሁፍ ሩም ጽሁፍ እያበላሸሽ ያለሽ ሁላ ጠብቂኝ ::ስንስጽሁፍ እንደዚህ መጫወቻ አይደለም ::ምድረ ማሞገስ ሳይኖርብሽ ስታሞጋግሺ የነበርሽ ሁላ ነብር አየኝ በዪ ::ደራሲዎች እንዳያድጉ የምታደርጉት ነገር ነው ::ባልዋሉበት ውዳሴ ከንቱ እየሰጣችሁ አኮፍሳችሁዋቸው ቢጽፉ አንድ አይነት ቢሳሳቱ አንድ አይነት አመት ቆይተው ቢጽፉ አንድ አይነት ....ያ ሁሉ የአድናቂ ነን ተብዬ ከንቱ ውዳሴ ስለሆነ ያ ሁሉ እንዲቆም እንመጣላችሁዋለን ::

ሰርርር አንተን ለኦባማ ውሻዬ ነበር ማሰረር ::ሰሞኑ አደኩ አደኩ ብሎ ቆላልቶታል ::ምን ያድርግ እንደጉድ ይበላል ::እኛ በዚውም በዚያም እያልን ቅርሺ እናመጣለን ውሾቼ ያንን ቅርሺ ይመጠምጡታል ::ይሁን እነሱን ደስ ካሰኛቸው ::

እና ሰርርርር እንደጸሀፊ አክት አድርግ እንጂ እንደ አሻሮ ቆዪ ባልቴት አትሽሞንሞን ::ቆፍጠን በል አትፍራ ::

ሾተል ነን ......የጠሉት ይወርሳል የፈሩት ይደርሳል አሉ !
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Wed May 26, 2010 5:45 pm

ስርርር ተፃፈ:
ከሁሉ አስቀድሜ ያንን ጥላ ቢስ የቀትር እባብ ፋኖ ፋኖን ላመሰግን እወዳለሁ ...ይህንን የስድድብ መድረክ በመክፈቱ :: አሁን እንግዲህ በመጀመርያ ላጠፋሁት ጥቂት ጥፋት ይቅርታ ባልኩኝ ይቅር ማለት የማይሆንላቸው ሾተልና መሰሎቹ አፀፋቸው ስድብ ከሆነ ይሁና ...እሱንም እንችልበታለን :: ጨጉድ ስሜን ተጠይፈህው ከሆነ መቼም ካንተ 10 እጥፍ ይሻላል ::.... ግን ይቅርታውን በመቀበልህ አመሰግናለሁ ::

በክብር አክብሬ ነበር አንቱ ማለቴ ... አንተ ቁርበት ... አተላ ! ውርደት ከወደደልህማ እንካ ! ተዋረድ :: አንተን ብሎ ሾተል የሆንክ ቁምቡርስ ! ክብርነታችን ምናምን ትላለህ ደግሞ .... ክቡር ብትሆንማ አክብረህ ይቅርታውን ትቀበል ነበር :: ወራዳ የአለም ርካሽ ! ማንበብ እንክዋን የማትችል ፈረስ ! ... ቦርቃቃ ብለህ የተሳደብከው ለካስ ጌይ ምናምን ለማለት ነው !... አንት ፍናፍንት (ፋጌት )... ነፍሴ .... ተጠየፈችህ .... ከንቱ !!! እዛ አሜሪካ ስለኖርክ ሃበሻነትህን ሸጠህ እምነትና ባህል ለሌለው ሸለፈታም ሁሉ ቂጥህን .... ቱ ! አንት ውሻ !

እንዳንተ አይነቱ አሽክላ ነው እንግዲህ ኢትዮጵያዊ ነኝ እያለ ሐገሩን በክፉ የሚያስጠራ ! ማንነትህን ለማወቅ ግዜም አልፈጀብኝ :: የምትፅፋቸው ተራ ነገሮች ሁሉ በሰው ዘንድ ያስከበረህ እየመሰለህ ዝም ብለህ ትቀደዳለህ .... እኔስ ቦርቃቃንና ጠባብን የተጠቀምኩበት አስተሳሰብህን ለመለካት ነበር :: ቦርቃቃ ቂጥህንማ ለአሜሪካ ባርያ (ኔግሮ ) አፈንድድ .... አንት ጠባብ ! እስኪ ሰፋ አድርገህ አስብ ... አእምሮህን የሞላውን ንፍጥ እንደታረደ በሬ ሌሊቱን ሙሉ የሚያስጎአራህ .... እስቲ አንብብ ቢሻለው !

ጡማ !ሰርርርር በማታውቀው ሰው ነው እንዴ ስድብ የምትለማመደው ?ክብርነታችንን ብታውቀውማ ኦስትርያ ዋና ከተማ ነው የሚኖረው .... አሜሪካ ኒገር ምናምን አትልም ነበር የምንኖርበት አገር ብታውቅ ...በል ለአሁኑ ስድቡ ክብርነታችንን የማያይመለከት ስለሆነ በመጀመርያ ስድቡን አሻሽል ሌላው ደግሞ ስድቡን ኦስትርያ ለሚኖረው ሾተል ይመጥን ዘንድ ስድቡን ከአሜሪካ ወደ ኦስትርያ ለውጠው ...ታድያ ስትሳደብ ኒገርን በነጮች ለውጠው ...እዚኽ ኒገር እኔ ብቻ ስለሆንኩ ያለሁት ....ጎሬላ የሚመስል ኒገር ማለት ነው ..

ሰድብኽን በጉጉት የምንጠብቀው ....

አይዞኽ ለመሳደብ ሚኒ ስከርትማድረግ አያስፈልግህም ...ደግሞ እስክስታ ሳትመታ ይሁን ...ይኼንን ቁንቡርስ ሆድህን ቀጭተኸው ሆስፒታል እንዳታድር ....

እስቲ ስለቦሮቄው ስቴፓህ ንገረን .....መቁዋጠርያው ስለተናጋ ዳይፐር አድርገህ ነው የምትሄደው ?
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Wed May 26, 2010 6:23 pm

ስርርር ተፃፈ:
አይይይይይይይ አኔ መቼ አወኩና ...ለካ ነጭ ፋጌት ነው ቂጥህን የሚለመጥጥልህ ... አንተ ወራዳ ... በግልፅ ለነጭ ነው የምተኛው ስትል አታፍርም ... ደግሞ ክብርነታችን .... አቤት አቤት አቢት ! ... ሉጢ ! ጥላ ቢስ ! ስርያ አምሯት እየታከተች እንደምታስካካ ዶሮ ማስካካቱ ቢቀርብህ ! ቅንቅናም !

ለመሆኑ .... የሚነጭህ ነጭ የቪየና ነው የቦኩ ? ደግሞ እንደዝና ጎሬላ ነው የሚሉኝ ይላል እንዴ ...ወንዳገረድ ! እፉኝት !ሰርርር ....እረስተኸው ነው እንጂ አንተ እኮ ነኽ ቂጤ ተንቦረቀቀ ያልከው ....መቼም የወንድልጅ ቂጥ ከተንቦረቀቀ ምን ይቦረቅቀዋል ብለኽ ነው ?የእኔማ ቂጥ ለአር ማውጫ ብቻ ነው የሚያገለግለው ..የምንበዳው ቺክ ስለሆነ ወንድ ነን ....አንተ ጾታኽ ተምታቶብኻል ...ማንም እንዲያንቦረቅቀው ፍቀድላቸው አንቦረቀቁብህ ....ምስኪን ሉጢ ....በል ስድብኽ ክብደት የለውም ....ጠንከር አድርገው ....አሁን እየተሳደብክ የመሰለኽን ነገር ድሮ በአጼ ሾተል ጊዜ ስድብ ስንለማመድ እንሳደበው የነበረው ስድብ ነው ....ስለ ጎሬላ ያልኩኽ እኮ የክብርነታችንን መልክ በመስታወት ስናይ ሁልጊዜ ከጫካ አምልጦ የመጣ ግመሬ ጎሬላ እየመሰለን ስንደነግጥ ነው የምንውለው ....አንዳንዴማ ጭራቅ ዘንጦ ሁሉ እንመስላን ሱፍ ለብሰን ዋርካ ላይ ሽቶ ተቀብተን ስንዘፈዘፍማ አይጣልነው ....እምቡዋ ፊት .....

በል ጠንከር ያለ ስድብ ወይ ስደበን ወይም ተምረኽና .....

እየጠበቅን ነው ስድብኽን

አደራ ስድቡ መሀል የቂጥኽን መንቦርቀቅ ታሪክ ንገረን ....ድንግልኽን ስትሰጥ እንዴት እንደጮኽክ ....ነው ወይስ እናትኽ ሆድ ውስጥ እያለኽ ነው አባትኽ እናትኽን ሲተኛት ማኽጸንዋ ድረስ ጀላው ሄዶ ያንተንም ስቴፓ አግኝቶ አንቦረቀቀው ?

ሾተል ነን ....ቺንፓዚ የምንመስለው ....
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ስርርር » Wed May 26, 2010 7:30 pm

ወዳጄ እንሰት እንዴት ነህ? ደቡቦችስ እንዴት ናቸው? እንዴት ነን?.... በነገርህ ላይ ስምህን (እንሰት) በጣም ቆንጆ ምርጫ ነው:: በተለይ ደቡብን በጣም ይወክላል:: እንሰት (በሰሜኑ ኮባ የሚባለው ተክል) ለደቡብ ህዝብ ሁሉም ነገሩ ነው:: አዋሳ ግብርና ኮሌጅና አርካ እርሻ ምርምር ማዕከል ብዙ የምርምር ውጤቶችን ሰርተው... ከ 615 አይነት ምግብች ከእንሰት ሊሰሩ እንደሚችሉ አስነብበውናል:: ለማንኛውም ጥሩ ስም ነው::

ሌላው...ታሪኩን የፃፍኩት ሱርማዎች ለምን አዲስ ልጅ ሲወልዱ ያለቅሳሉ (ለወንዱ 3 ቀን ለሴቷ 15 ቀን) የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ ካለኝ ከፍተኛ ጉጉት ነው:: ባህሉ የመጣው ከጥንት ከጥንት በመሆኑ.... እስከምንጩ ድረስ ወደህዋላ ብንሄድ ፅሁፌም ለዚያ ዘመን ሰው እንጂ ላሁኑ እንደማይሆን ማወቅ ይቻላል.....

በዚህ በተጠራው ዘመን ያገኘሁትን ፍጡር መስዋእት አደርጋለሁ የሚል አዳኝም የለም የህግ ልእልና በደቡቦችም ቢሆን አለና

በተጨማሪም ማጣቀሻ ሃሳቡን የወሰድኩት ከመፀሃፍ ቅዱስ ነው:: እስኪ መፅሃፈ መሳፍንትን (ምእራፍ 9 አካባቢ) አንብበው:: የዮፍታሄን ታሪክ ታገኘዋለህ... !
በተረፈ አንባቢየ ስለሆንክ በጣም አመሰግናለሁ:: ለገንቢ ሂስህም ምስጋናየ የላቀ ነው......

እንሰት wrote:ልክ ብለሀል ቸኮልኩ መሰለኝ:: መጽሀፎች ፈልጌ አይና እመጣለሁ""

ስርርር wrote:ወዳጄ እንሰት.... አንተ እንዳልከው "ያላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል...." የሚያስብል ፅሁፍ እንክዋን አልነበረም ፅሁፉ:: የጅብ ችኩል ሆነብህ/ሽ እና እንጂ ፅሁፉስ የሚካፈሉትና ታሪክ ላይ የተመሰረተ ነው:: የፍቅረ-ማርቆስን መፅሐፍት ያነበበ ሰው ሁሉ ቦርጆ የሐመር ብቻ አድርጎ ለምን እንደሚቆጥረው አይገባኝም::

እዚች ጋ ጠንቁዋይ ቀላቢ መሰልከኝ የፍቅረማርቆስን መጽሀፍ ብቻ ማንበቤን በምን አወቅህ? ሀ ሀ ሀ
እመነኝ ወንድሜ እዚያው ሱርማዎች መሐል ነበርኩ:: የታሪክ መነሻ ሐሳብ በሱርማዎች ህፃን ሲወለድ ለምን ይለቀሳል??? የሚለው ነው:: ከዚህ በተጨማሪ በመፅሐፍ ቅዱስ አንድ ዮፍታሔ የሚባል ሰውን ታሪክ አነበብኩ:: አንተም አንብበው ከፈለግህ:: እና እንደማጣቀሻ አደረኩት:: ሌላው ሁሉ ግን ልብ ወለድ ነው...ከስሞቹ በስተቀር::

ለጠየካቸው ጥያቄዎች መልስ ለመስጠት ያህል...በድርሰቱ ላይ Yአሉት ጋልታምቤ...የጎሳ መሪ ለመሆን አልነበረም ወደአደን የሄዱት:: ለቦርጆ መስዋዕት ለማቅረብ እንጂ!....
የጎሳ መሪ አደን ለምን ይሄዳል ነው? ጀግና ለመባል አይደል? ጋልታምቤ የጎሳ መሪ የሆነው አንድም ጀግና ሆኖ ካልሆነም በእውቀቱ ነው:: አዋቂ ሰው ደግሞ ህግም ስለሚፈራ ያገኘሁትን ፍጡር እገድላለሁ አይልም:: ያገኙትን መግደል ወንጀል ነዋ

ከታሪኩ ላይ እንደምትረዳው...አንበሶች ተገድለው ስላለቁ... በለስ ቀንቶኝ ብመጣ አሉ እንጂ...ለአደን ስለሄዱ አልነበረም እንደዚያ አይነት ንግግር የተናገሩት....

ሰው ገድዬ ለቦርጆ... አልነበረም ያሉት:: በመጀመርያ የማየውን ፍጡር...ነው ያሉት:: ውሻም ሊሆን ይችላል ድመትም ሊሆን ይችላል....

በተረፈ ግን እስኪ ቀስ ብለህ አንብበው:: በግሎባላይዜሽን ዘመን የሰሜን የደቡብ የምእራብ... የምስራቅ መባባልም ያሳፍራል::
ወዳጄ ካፈርን አይቀር ሁላችንም ይሁን እንጂ በዚህ በተጠራው ዘመን ያገኘሁትን ፍጡር መስዋእት አደርጋለሁ የሚል አዳኝም የለም የህግ ልእልና በደቡቦችም ቢሆን አለና
ስርር

ጽሁፍህን ሁሉ ያላዋቂ ሳሚ አደረከው እኮ
እንዲየው በትንሹ
ጋልታምቤ ቦርጆ እና ቦርከታ የሀመር ቃላት የሀመር ተቁዋማት ናቸው:: ከየት የት ወስደህ ነው ለሱርማዎች የሰጠሀቸው? ስለድራስኬም ምንም ያላልኩህ ቃሉ አዲስ ስለሆነብኝ ነው::

በጨዋታችን ላይ
1)ከመች ወዲህ ነው አደን የሚወጣ ሰው ሳይቀናኝ ቢቀር የሚለው?

2) ከዚያም ደግሞ ያገኘሁትን ሰው ገድዬ ልቡን ለቦርጆ አቀርባለሁ የሚለው = እናንት ሰሜኖች ባይዋጥላችሁም ደቡብ ምእራብ ህግ የሚከበርበትን የሰው ህይወት የሚከበርበት አገር እና ትውፊት ያለበት አካባቢ ነው::

3) የጎሳ መሪ ማለት ፈላጭ ቆራጭ ያገኘውን ገዳይ ሳይሆን ለህብረተሰቡ የሚኖር ህይወቱን ለህብረተሰቡ የሰጠ ማለት ነው::

4) በተጨማሪም በደቡብ ምእራብ የጎሳ መሪ እድሜው ከገፋ በብልሀቱ ልጅም ከሆነ በጀግንነቱ ነው የሚመረጠው:: ጀግንነት ከሆነ አስመስክሮ ነው ባንተ ትረካ ውስጥ ግን ጋሪው ፈረሱን ቀደመ::

5) By the way እስከማውቀው ድረስ በማንኛውም የኢትዮጵያ ብሄረሰብ ሴትነት ክብር ነው:: ሴት አትገደልም (በከተሞች ውስጥ ከሚታየው በስተቀር):: ሴት ትውልድ ቀጣዩዋን ገድለህ ምን ልትፈጥር ነው::

መልካም ሳምንት
[/quote]
ስርርር
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 733
Joined: Fri Mar 05, 2010 8:00 pm

Postby ሾተል » Wed May 26, 2010 7:41 pm

ስርርር ሊቀየስ እንዳሰበው

ጥቀስ:
አመሰግናለሁ ባሻ ... ሽማግሌ አይጥፋ ! ያገር ሽማግሌ ስራው ማስታረቅ ነው :: ኔሮ .. (የጣልያን ቄሳር ) ሮምን አቃጥሎ ከፍ ባለ ተራራ ላይ ሆኖ ካንጀቱ እየተዝናና ይስቅ ነበር :: ያ ፋኖ የሚባለውም እንደዛው እያደረገ የመስለኛል :: ግን ኔሮ አሟሟቱ ሳያምር ራሱን እንጠልጥሎ ነበር የገደለው ያው ፋኖ እንደሚያደርገው ማለት ነው .....

ማን ነበር የሆነ ሰው (ስሙን ረሳሁት ) የዋርካ ደደቦች ብሎ የስም ዝርዝር ለጥፎ እንደነበር አስታውሳለሁ :: እንግዲህ ከደደቦች ጋር እሰጥ -አገባ ምንም አይጠቅምም .... :: ከደደቦች ጋር "የተፃፉት ፅሁፎች ያንተ አይደሉም " በሚል የተጀመረው ክርክር ለዚህ መብቃቱ ያሳዝነኛል ::የምን ዳር ዳር ....የምን ነገር ለማብረድ የናቴ ቀሚስ ጠልፎ ጥሎኝ ነው ማለት ?

አንተ እኔን ብትሰድብ ምንም ባልመሰለን ነበር ...ነገር ግን ኤድስን ጠቅሰኽ የዛ በችታ ሰለባ የሆኑትን የአለም ህዝብ መስደብኽ እንዳስተምርኽ ያስገድደኛል ::በህይወቴ ይበልጥ በአሁኑ ሰአት ዲስክሪሚኔት የሚያደርጉ ሰዎች ያስጠሉኛል ::ስለዚኽ በደንብ ሳላስተምርኽ አልለቅህም .....ባለፈው እናቱ ትበዳና ሽማግሌ ብሎ የሚገባ የዋርካ አህያ የአበሻ ሴቶችን ዲስክሪሚኔት በማድረጉ ደህና አድርጌ ላስተምረው ጀምሬው ነበር ....ምን ሳልጨርስ እንዳስረሳኝ አላውቅም ....እሱም ገና ይማራል ...

እና ስርርር ነገር እንዲበርድ ከፈለክ የኤድስ በሽታ ተጠቂዎችን ዲስክርሚኔት በማድረግህ ለአለም የኤድስ ሰለባዎች ይቅርታ ጠይቅ ::ካለዛ አቀውስሀለሁ ::

አንድ ነገር ልንገርኽ ?ለወደፊት ሚስት አስፈልጎኝ ለማግባት የሴት መረጣ ባደርግና ባጋጣሚ የኤድስ በሽተኛ የሆነች ልጅ ጋር መንገድ ላይ በፍቅር ብገናኝ አይኔን ሳላሽ እንደማገባት ታውቃለኽ ?አካለ ስንኩላንም ብትሆን ምንም ሳልንቅ ሆነ አውርጄ ሳላያት እንደማገባ ታውቃለኽ ?እንዲሁም ምንገድ ላይ ቁሽሽ ብላ ኑሮዋን የምትመራ ሴትም ብትሆን እንደማገባት ታውቃለኽ ?እድሜ ልኩዋን በሸሌነት ያገለገለችና ሸሌነት በቃኝ ብላ ያገኘሁዋትም ቺክ ብትሆን በፍቅር እንደማገባት ታውቃለኽ ?.....ጸሀፊ ነን ብለኽ ከምታናፋ ሰው ኤድስን ለስድብ መጠቀም ካንተ አይጠበቅም ነበር ........ማንም ወዶ የሚያመጣው ስላይደለ ::አካለ ስንኩልነትንም ሆነ ድህነትን ሰው ወዶ አያመጣውም ...ሸሌነትንም እንደዚሁ ::ኑሮ የሰውን ልጅ ይገፋፋል ...ተፈጥሮ መሆን ሳይፈልጉ የሆነ ነገር አድርጎ የሰውን ልጅ ይፈጥራል ::ታድያ ለምን ሰዎች ዲስክሪሚኔት ይደረጋሉ ?

እንዴት ባልጠፋ ስድብ ኤድሳም ብሎ ሰውን ሰው ይሰድባል ?ኤድሳም መሆን ቆሻሻ ክርፋታም መሆን ማለት ይሆን ?ኤድስ ማለት እኮ ደም ውስጥ ያለ እንደማንኛውም ቫይረስ ቫይረስ ሲሆን እራስን ካልጠበቁ አመንምኖ የሚገል ነገር ግን እድሜ ለሳይንስ ኪኒና ፈጥረውለት በኪኒን ሰዎች ምንም ሳይሆኑ እንደማንኛውም ጤነኛ ሰው እየኖሩ ይገኛሉ ::አንድ ሰው በኤድስ ተያዘ ማለት ሸተተ ቀረና ከረፋ ማለት አይደለም ::ኤድስ የያዘው ሰው አያስብም ?ያስባል ....አይስቅም ?ይስቃል ....አይናገርም ?ይናገራል ...አይፈጥርም ?ይፈጥራል ....ደግ አይሆንም ?ይሆናል ....ወንጀለኛ አይሆንም ?ይሆናል ....ፕሬዚደንት አይሆንም ?ይሆናል ....ሳይንቲስት አይሆንም ?ይሆናል .......ታድያ ምን የሚሉት ዲስክርሚኔሽን ነው ?

የሆንክ ቦሮቄያም ቂጥ ....ተማር ....አንብብ .....አገናዝብ .....የሆንክ ህሊና ቢስ ......አንተ ስለኤድስ ስታስብ እንደጉድ አገኘሁ ብለኽ የምታግበሰብሰው ምግብ ከኤድስ በላይ ቫይረስ ሆኖ አፈንድቶ ይገልኻል ......

በል ደግሜ እጠይቋለሁ ጉድ ሳላፈላብኽ ኤድስን እንደስድብ አድርገኽ የተሳደብከውን የአለም የኤዽስ ቪክቲም ይቅርታ ጠይቅ ::

ሾተል ነን .....ምድረ ከብቶችን ከህሊና አልባ ወደ ህሊናም የምንመልሰው
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ስርርር » Wed May 26, 2010 7:59 pm

Yea, what can I do....oh by the way, everyone of us (human beings) are with multi personalities. It is at times of fraility that each (personality) portrays itself!. It is only me who has ever depicted such phenomena here.... lucky me!

ጣቁሳው wrote:ቄስ --- aka ስርርር! A man with multiple personalities! Grandous, spritual, porno star, ባለጌ!
ስርርር
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 733
Joined: Fri Mar 05, 2010 8:00 pm

PreviousNext

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: Bing [Bot] and 3 guests