የስርርር መጣጥፎች....>>.....!

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby my ፍቅር » Thu May 13, 2010 11:52 pm

ክክክክክክክክክክክ ወይ ፈጣሪ በዚህም ይቀናል እንዲ? አንተ ፋንፋኖ ነው ነፍናፎ የምትባል ውርንጭላ ምናለ ብትተወው እና ብናነብበት ጉድ እኮ ነው.የሱም ይሁን አይሁን ካልተመቸህ አታንብብ. አቦ ተውዋ ልጁን
ስርርርዪ ዝበለ በቅናት አይኑ ቀልቶ ነው የሚንጨረጨረው እኮ የሱን የሚያንብለት አቶ ሰነፍ ነው ቶሎ ይሚረታው አንተ ደሞ አትመስልኝም 8) 8)
በለ አሁን ጣፍ ጣፍ አርግልን.
:lol: :lol:
lehulum gize alew
my ፍቅር
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 67
Joined: Fri Feb 19, 2010 10:51 pm

Re: GOOD BYE

Postby ፋኖፋኖ » Fri May 14, 2010 12:27 am

ስርርር wrote:
....God! what was I thinking???? My purpose was to love and beloved. I consecrated my love to Warka. I was so passionately in love with it, that my soul yearns in daydream.There in lies the problem . In your quest to be loved and admired by readers you failed to give your sources and give due credit to the writers. Writing is an arduous task. Writers search their souls and minds for hours on end to come up with good stories. Their reward for sacrificing so much time and energy to create a story is the acknowledgment and credit they get from their readers. To deny them that what they deserve is criminal. I have followed your posts and I can easily tell which ones are yours and which ones are not.

No ego involved here. I am giving you an honest opinion. All I am saying is give credit where it is due. You could still accomplish your long time "daydream" of being loved for just bringing the stories to warka which your audience enjoy reading so much

ፋኖፋኖ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 936
Joined: Wed Nov 08, 2006 10:39 am

Re: GOOD BYE

Postby ትርዛ » Fri May 14, 2010 12:52 am

:lol: ዝም በል! አንተ ነቀርሳ :lol: ምነው ተቃጠልክ በቅናት? ሉጢ! :?___ ምናለ ብናነብበት? አንተን ምን ቁርጥ አረገህ? ቴትም ያንጣው:: የማነው ባካችሁ___ክልፍልፍ!!!

ትርዛ ነኝ (የነፍሴ ደስታ)

ፋኖፋኖ wrote:
ስርርር wrote:
....God! what was I thinking???? My purpose was to love and beloved. I consecrated my love to Warka. I was so passionately in love with it, that my soul yearns in daydream.There in lies the problem . In your quest to be loved and admired by readers you failed to give your sources and give due credit to the writers. Writing is an arduous task. Writers search their souls and minds for hours on end to come up with good stories. Their reward for sacrificing so much time and energy to create a story is the acknowledgment and credit they get from their readers. To deny them that what they deserve is criminal. I have followed your posts and I can easily tell which ones are yours and which ones are not.

No ego involved here. I am giving you an honest opinion. All I am saying is give credit where it is due. You could still accomplish your long time "daydream" of being loved for just bringing the stories to warka which your audience enjoy reading so much

ትርዛ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 78
Joined: Fri Apr 09, 2010 10:10 pm

Postby ኤዶም* » Fri May 14, 2010 4:13 am

ትርንጎ* wrote:
ኤዶም* wrote:...ስምህ "ስርርር "ስለሆነ አንተ ከነሱ አንዱ መሆንህን እጠራጠራለሁ ማለትሽ ግራ አጋብቶኛል.........


ኤዶም ይህንን ከየት አመጣኸው አባብዬ? የምንለው አንድ አይነት ነገር ነው እኮ! እንደው እሱ የተናደደው በእንግሊዝኛ ነው ብዬ ነው እኔም የዳከርኩበት: ኤዲያ ድሮም የማላውቅበትን...


ሰላም ትርንጎ *...........የማላውቅበትስ እኔ.. :!: .የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል እንዲሉ ...
(huh to be honest I get intimidated by your name ).


ያልሻትንኮ ነው....ቸኩዬ እንደማይሆን አርጌ ያነበብክዋት....ለማንኛውም ይቅርታ.... :oops: ....የስርርር ፅሁፍ ማቆም አሳዝኖኝ ሳላስበው ነው አስተያየት የሰነዘርኩት....እንጂ አንቺማ ማን መሆንሽን አሳምሬ ስለማቅ ማለት የፈለግሽውን መገመት አላደገተኝም ነበር....በነገራችን ላይ ሚስጥር ልንገርሽ....ፅሁፎችሽን አሳድጄ ነው የማነባቸው....በጣም አክባሪሽ ነኝ......እጅሽን ይባርከው :!:
ኤዶም*
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 362
Joined: Sun Sep 18, 2005 11:55 pm
Location: ethiopia

Postby ፋኖፋኖ » Fri May 14, 2010 6:51 pm

ስርርር የሚያመጣውን ጽሁፍ እያነበባችሁ እኔ በምጽፈው የተቆጣችሁ አላማዬን እንድተረዱ እፈልጋለሁ:: እኔ ከስርርር ጠብ የለኝም:: የምለው ስንት ተጨንቀውና አምጠው የሚጽፉ ጸሀፊዎች ለስራቸው የሚገባቸውን ክሬዲት/ምስጋና ይድረሳቸው ነው:: እያንዳንዷ አጨር ድርሰት ለደራሲው ትልቅ ስራ ነች:: ለምሳሌ አንጋፋው ጸሀፊያችን ዋናው ለሳሮን የጻፈውን አንብቡ.


http://www.cyberethiopia.com/warka5/vie ... hp?t=40251

ዋናው wrote:
saron*** wrote:ለምንድነው ድርሰት መሳፍ የተውከው በናትህ ሳፍ ስራ ስለለኝ
ያንተን ሱሁፎች ሳነብ ነበር የምውለው

ቅቅቅቅ እየፃፍኩኝ 'ኮ ነው ሲነበብ ትንሽ የሆኑት ሁሉ ሲፃፉ ብዙ 'ኮ ናቸው ...

እኔን አድነው ስለማንበብዎ ግን አመሰግናለሁ
_________________
ጥበብ ከእኔ የበለጠ ጠንካራ ናት እኔ እንደምፈልገው ሳይሆን እሷ እንደፈለገችው ታደርገኛለች::


እስኪ እነዚህን ሁለት ፖስቶች ተመልከቱ:: በውነት ሁለቱም በአንድ አይነት የእንግሊዝኛ ችሎታ ያለው ሰው የተጻፉ ናቸው ብላችሁ ታምናላችሁ ?

ስርርር wrote:Saying "Good bye" is always hard. I feel very sad for my spectators as I say GOOD BYE. I thought about it and said to myself, "well, may be I don't have what it takes". For those of you who dont want me to write, rejoice! .... there you go .... I quit. I am out of here........

....God! what was I thinking???? My purpose was to love and beloved. I consecrated my love to Warka. I was so passionately in love with it, that my soul yearns in daydream. But, some developed ego!, the ego that spoils the good intentions I have for Warka. Hence, this is the time for me to move on....leave Warka for GOOD!

I might post some more posts, as I creep on my way out of here.....Good bye folks!


ስርርር wrote:Gabi
I was born to an African American family, downtown Carlsbad in California. I have always been proud of my skin color, black. This pride gives me such a unique nature that inspires my soul to self love, as one would call it selfish, or racist for worse. Most of all, I dont like to be referred to as African American.

Hell no! I have never been to any other state for that matter, leave alone Africa. So, I like to be referred to as Black American. That is who I am. So, when anyone refers to me as African American, I get pissed off!

I had a boy friend. I loved him so dearly, and I still do. His name is Gabremeskal. He told me the meaning of his name, but I forgot it. It has something to do with the cross of Jesus.

You can imagine how f...ken boring it is to say all the name. But I call him Gabi for short. I love his smile, his eyes, his skin, I love everything about him. He told me that he is from a country in the f...ken Dark continent Africa, called Utopia. He said he is a city boy (from Addisbaba), but nothing of him looks like a city boy.

I tought him everything from the scratch. He was shy at first. I remember the day I dated him for the first time. I intentionally talked about pussy, dick and jiggle. It was much easy for me, and I really enjoyed every bit of his reactions.

Once, it was spring brake, and I wanted to introduce him to my parents. So I called him. Our conversation went on good. for a while. He said his mom has come all the way from Utopia, and he wants to spend time with her.

“ oh really… congrats… .Gabi aint you gonna introduce me to her?” I aksd him

He said… .” that is not my culture … I will see you… .” And hang up.

“ Mother-f...r!” I cursed, and run to ma bed room to get changed and drive to his ass.

A good lookin colored women was sittin in the sofa. I said “ Hello… .”
The woman looked confused… and said something in her language, possibly Amharic.
Gabi told me the meaning of some words in Amharic.
To mention few, he told me the meaning of Pussy… ..Kintir
Mother-f...r … ..Enatu Yiveda
Lets do sex… .Libdash… (but I think he cheated on this one because he told me that sh always connotes women)
Anyway, I caught two words… .Tikur… .Barya” from the womens talk to Gabi.
I got pissed of. Gabi once told me that HabeeChas refer to us as Barya, which means Negro. I got pissed off! I yelled at her (whom I was told that she was his mom) and dragged her on the floor. He came running from inside and pushed me real hard away!

It was quite a scene. I wanted to file a racial profiling, but… he is black too… . HABECHA!

It has been a while since we broke up. I miss my Gabi! I would give ma life for him to take me back! Enatu Yividal,… ..hahaha I mean mother f....rአላማችሁ የትም ፍጪው ዱቄቱን አምጪው አይሁን:: እንደ ትርንጎና ዋናው የመሳሰሉ ጊዜና ሀይላቸውን ሰውተው ለሚጽፉትም አስቡ እንጂ::
ፋኖፋኖ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 936
Joined: Wed Nov 08, 2006 10:39 am

Postby ኤዶም* » Fri May 14, 2010 7:37 pm

ሰላም ፋኖ ፋኖ

ኮፒ ራይት መጠበቅ አለበት በሚለው አባባል እስማማለሁ......ስርርር እዚህ የለጠፋቸው መጣጥፎች የሱ አለመሆናቸውን የምታውቅ ከሆነ የነማን ስራ እንደሆኑ ለምን አትነግረንም ? ፅሁፎቹ የሱ ሊሆኑ አይችሉም በሚል ግምት ብቻ ከሆነ ይህ ጥሩ ምክንያት ሊሆን አይችልም.......እሱኮ ይህን ትሬድ ሲጀምር በግልፅ "የስርርር መጣጥፎች " በማለት ነግሮናል........እና የሱ ስራ ሊሆን የማይችልበትን ምክንያት በሚገባ ማስረዳት እስካልቻልኩ ድረስ የሱ ስራ መሆኑን የማልቀበልበት ቅንጣት ታህል ምክንያት ሊኖረኝ አይችልም!!!!

ዋርካ ላይ ድርሰት መፃፍ የጀመረው እሱ ብቻ አይደለምኮ? በምርጥ ስራዎቻቸው የምናደንቃቸው እነ ዋናው እና ትርንጎ ...ክርስትያን..ዲያና ወዘተ ..ለምን በስራዎቻቸው ላይ የባለቤትነት ጥያቄ ተነስቶ የማያቅ ይመስልሀል?......ስራዎቻቸው የራሳቸው እንደሆኑ ነገሩን ....አመንናቸው....አለቀ......የባለቤትነት መብት ያለው ሰው እስካልመጣ ድረስና ባለቤትነቱን በማያወላዳ ማስረጃ እስካላቀረበ ድረስ ክሬዲቱን ለነሱ መስጠት የግድ ይላል ብዬ አምናለሁ
ኤዶም*
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 362
Joined: Sun Sep 18, 2005 11:55 pm
Location: ethiopia

Postby ሾተል » Fri May 14, 2010 10:44 pm

ይኼንን ሩም እስከዛሬ አላየሁትም ነበር.....ዛሬ ነው ያየሁት::ከነገ ጀምሮ ጊዜ ካገኘሁ አንብቤ እዘልቀውና የታየኝን ደራሲ ሰርርን ሊያሳድግ የሚችል አንዳንድ ነገሮችን እላለሁ::

ሰርርር በዛ ቅር እንደማይለውና ዘመቻ ሰርርርን እንደማያውጅብኝ ነው::

ጅምሩን እንዳየሁት ጥሩ ሆኖ ግን....እስቲ አንብቤ ልዝለቀው

መልካም ጊዜ

ሾተል ነን
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ፋኖፋኖ » Sat May 15, 2010 5:05 am

ኤዶም* wrote:ሰላም ፋኖ ፋኖ

ኮፒ ራይት መጠበቅ አለበት በሚለው አባባል እስማማለሁ......ስርርር እዚህ የለጠፋቸው መጣጥፎች የሱ አለመሆናቸውን የምታውቅ ከሆነ የነማን ስራ እንደሆኑ ለምን አትነግረንም ? ፅሁፎቹ የሱ ሊሆኑ አይችሉም በሚል ግምት ብቻ ከሆነ ይህ ጥሩ ምክንያት ሊሆን አይችልም.......እሱኮ ይህን ትሬድ ሲጀምር በግልፅ "የስርርር መጣጥፎች " በማለት ነግሮናል........እና የሱ ስራ ሊሆን የማይችልበትን ምክንያት በሚገባ ማስረዳት እስካልቻልኩ ድረስ የሱ ስራ መሆኑን የማልቀበልበት ቅንጣት ታህል ምክንያት ሊኖረኝ አይችልም!!!!

ዋርካ ላይ ድርሰት መፃፍ የጀመረው እሱ ብቻ አይደለምኮ? በምርጥ ስራዎቻቸው የምናደንቃቸው እነ ዋናው እና ትርንጎ ...ክርስትያን..ዲያና ወዘተ ..ለምን በስራዎቻቸው ላይ የባለቤትነት ጥያቄ ተነስቶ የማያቅ ይመስልሀል?......ስራዎቻቸው የራሳቸው እንደሆኑ ነገሩን ....አመንናቸው....አለቀ......የባለቤትነት መብት ያለው ሰው እስካልመጣ ድረስና ባለቤትነቱን በማያወላዳ ማስረጃ እስካላቀረበ ድረስ ክሬዲቱን ለነሱ መስጠት የግድ ይላል ብዬ አምናለሁ


ኤዶም ማስረጃ ለማቅረብ እየሞከርኩ ነው ::መጣጥፎች የሚለጠፉባቸውን ኢትዮጵያዊ ሳይቶች እያሰስኩ ነው:: ችግሩ እንደምታውቀው አብዛኛ የአማርኛ ጽሁፎች በ PDF ናቸው::የ PDF ፋይሉን ስም ካላወክ በኮንቴንት/ይዘት ጉግል አድርገህ ማግኘት አትችልም:: ልብ ብለህ አስተውል ኤዲት እያደረገ የፋይሉን ስም/ርእሱን እየቀየረ እንደሚያቀርብ:: ብታስተውል አብዛኛው ፖስቶችን ከዋናው ቶፒክ ጭምር በመደጋገም ኤዲት እያደረገ ቀይሯቸዋል ማጉተምተም እንደጀመርኩ::
ፋኖፋኖ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 936
Joined: Wed Nov 08, 2006 10:39 am

Re: የስርርር መጣጥፎች 8

Postby ብሌን » Sun May 16, 2010 7:15 am

ስርርር wrote:182ኛ ትውልድ

ደጁ ሁሉ በሚያዝያ ወር ጭጋግ ተሸፍኗል:: ሚያዝያ 3/1969:: ሉሲ መኝታ ቤትዋ ውስጥ ሆና የልደት ፓርቲዋን ፎቶዎች ታያለች:: ፈገግ ትልና...ትኮሳተራለች....ደግሞ ፈገግ ትላለች:: ዛሬ የልደቷ ማግስት ነው::

የምዕራብ ዮክሻየር ተወላጅ ናት... ግን ደግሞ አሳ የመሰለች ጠይም:: በእንግሊዝ ሀገር ውስጥ ከነጭ ቤተሰብ ተወልዳ ጠይም መሆኗ የሁልግዜ እንቆቅልሿ ነው::

"ይህ ትልቅ የቤተሰብ ሚስጥር ነው ልጄ".....አለቻት ሚስ ሱዛን አላም:: በአልጋዋ ፊትለፊት ተቀምጣ:: በአረንግዋዴ ቢጫና ቀይ ጨርቅ የተጠቀለለ ትንሽዬ ሙዳይ በጇ ይዛለች::
"የዚህ ቤተሰብ ትውልድ ሁሉ እድሜው 18 ሲሞላ ይህንን ታላቅ የቤተሰብ ስጦታ ያገኛል" አለችና የተጠቀለለውን ሙዳይ ሰጠቻት::
"በነገርሽ ላይ "ሉሲ አላም" የመባልሽ ዋናው ሚስጢር ዛሬ ይገለጥልሻል::"........ ሁልግዜም አላም ነን::"
"በድጋሜ እንክዋን ለ18ኛው አመት የልደት በአልሽ አደረሰሽ የኔ ጠይም ወርቅ" አለቻትና ግምባሯን ስማት..."ጥያቄዎች ካሉሽ ጠይቂኝ" ብላ ወጣች::

ሉሲ በማታውቀው እንግዳ ስሜት እጆችዋ እየተንቀጠቀጡ የሙዳዪን ጥቅል ፈታችውና ሙዳዩን ከፈተችው:: ሙዳዩ ውስጥ ልክ እሷን የሚመስል... ግን ቁንጮ ያለው ህፃን ልጅ ፎቶ አለ:: በአንገት የሚጠለቅ ትልቅ ዶቃ እና ትንሽዬ መስቀልም በዚያው ነበር:: አይኗን የሳበው ግን የብራና ጥቅልሉ ነው::

ጥቅልሉ በማህተም የታተመ ሲሆን በላዩ ላይ ሱዛን አላም 181ኛ ትውልድ ይላል:: ማህተሙን....እየተቻኮለች ፈታችው::
.
ብራናው ላይ የተፃፈው ፅሁፍ በጥንት እንግሊዝኛ ቢሆንም ማንበብ ጀመረች:: ከላይ ብዙው ፅሁፍ ከግዜ ብዛት ተፋፍቆ ጠፍቷል:: ቀሪው እንዲህ ይላል....

"ለምን ሞተ ብለው እንዳስወሩብኝ አላውቅም:: እናቴንና አባቴን በጣም በልጅነቴ ባጣቸውም ዛሬም ቢሆን ገፃቸው በፊቴ ነው:: እነኚህ ሰዎች ለምን ወደዚህ ምድር እንዳግዋዙኝ አላውቅም:: እናቴ ክፉኛ ያስላት ነበር:: ትዝ የሚለኝ በትልቅ መርከብ ባህር ላይ ነበርን:: እናቴን የሚረዳት አጥታ እዚያው ባህር ላይ ሞተችብኝ:: ከዛማ...አዲስ ቅዋንቅዋ አዲስ ባህል ለምጀ በህንድና በዚህ በሀምፕሻየር የእንግሊዝ ግዛት ኖሪያለሁ:: እማማ ቪክቶርያን በጣም እወዳታለሁ::

ባለፈው የፀደይ ወራት ት/ቤት ሲዘጋ ለእረፍት ወደለንደን ሄጄ ነበር:: በዚያ እንደእህቴ የማያት ልእልት ኤልሳቤት ጋር በፈፀምነው ፍቅር ምክንያት እነሆ የ 7 ወር እርጉዝ ናት:: እኔንም ለመቅጣት በዱብሊን በረሀ በግዞት አስቀምጠውኛል:: ይህንን ደብዳቤ በእናትህ/በእናትሽ (በኤልሳ) በኩል ይደርስሃል/ሻል:: የኔ እጣ ፈንታ አሁን ይለያል:: ሊገድሉኝም ይችላሉ:: ትውልዴንና ፍቅሬን ግን አይገድሉትም:: ሀበሻነቴንም አይፍቁትም::"
ልኡል አለማዬሁ ቴዎድሮስ (ብቸኛው የቴዎድሮስ ልጅ)::"
ይላል ብራናው....

...ሚስጥሩ ተገለጠ:: እኔ ያቢሲኒያ ፈርጥ ነኝ:: እኔ ያለማየሁ ነኝ:: የቤተሰብ ስሜ አላም የሆነው ለዚህ ነው:: እኔ ሀበሻ ነኝ...." አለች አልጋዋ ላይ እየዘለለች:: ደስታዋ ጣራ ነካ!
ጥቅልሉን መልሳ እንደነበረ ጠቀለለችውና በስሟ አተመችው:: ልእልት ሉሲ አላማዮ 182ኛ ትውልድ::

ማህተሙን አተመችና ፈገግ አለች:: የእውነት ፈገግታ:: የታላቁ የሐበሻ ንጉስ የአፄ ቴዎድሮስ ዘር መሆንዋ በደስታ አቀለጣት::

ስላም ስርርር እንዴት ከርመሀል የዚህ የዚህ 182 ትውልድ ታሪክ አለቀ እንዴ? እውነተኛ ታሪክ ነው? ከሆነስ ሉሲ አላማዬ ማናት?
አድናቂህ
ብሌን
ብሌን
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 328
Joined: Sun Jan 04, 2004 1:13 am

Postby ቻይና ገ/ማርያ » Sun May 16, 2010 1:58 pm

ሾተል wrote:ይኼንን ሩም እስከዛሬ አላየሁትም ነበር.....ዛሬ ነው ያየሁት::ከነገ ጀምሮ ጊዜ ካገኘሁ አንብቤ እዘልቀውና የታየኝን ደራሲ ሰርርን ሊያሳድግ የሚችል አንዳንድ ነገሮችን እላለሁ::

ሰርርር በዛ ቅር እንደማይለውና ዘመቻ ሰርርርን እንደማያውጅብኝ ነው::

ጅምሩን እንዳየሁት ጥሩ ሆኖ ግን....እስቲ አንብቤ ልዝለቀው

መልካም ጊዜ

ሾተል ነን


ሽት!!!
ሊበላሽ ነው ይህ ቤት!
>>>>>....
ቻይና ገ/ማርያ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 132
Joined: Sat Dec 05, 2009 6:05 pm

Postby ቆንጂት08 » Mon May 17, 2010 9:43 am

ሰላም ሰርርርር ሰርርራቸው ዘሰሬሬሽን መለክት አለኝ ለወንድምህ የልጁን ክርስትና ጥሎን እንዳይበላ አደራ በልልኝ
ጨዋታህን በሞራል ቀጥል ዋርካ ላይ ትንሽ ነብስ ዘረትህባታል
እህትህ ቆንጅቴ ከኢስራኤል
ቆንጂት08
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 887
Joined: Wed Dec 19, 2007 3:49 pm

Postby ስርርር » Tue May 18, 2010 5:22 pm

አንድ ክረምት ብዙ እንቁራሪቶች ጎርፍ ውስጥ ገብተው እየተጫወቱ ሳለ.. ሀይለኛ ደራሽ ውሃ ይመጣና ጥርግርግ አድርጎ ይወስዳቸዋል:: ሄደው ሄደው ከአንድ ጥግ ሲደርሱ ከመሃላቸው ሁለት እንቁራሪቶች ይጎድሉና እነሱን ፍለጋ ወደህዋላ ይመለሳሉ:: ከጠፉት ውስጥ አንዷ እውር ስትሆን ሌላኛዋ ደግሞ ደንቆሮ ነበሩ:: ከዛም በፍለጋ አንድ ጉድግዋድ ውስጥ ገብተው ይገኛሉ:: ሁለቱም እንቁራሪቶች ከአቅም በላይ ወደላይ እየዘለሉ ነበር (ባይሳካላቸውም) ጉድግዋዱ ጥልቅ ስለሆነ ሌሎቹ እንቁራሪቶች ከአፋፍ ላይ ሆነው እያወኩ...."አይይ በቃ ተስፋ ቆርጣችሁ መቀበርያችሁን እዛው አድርጉ ይሏቸዋል:: አይነስውሯ እንቁራሪት ተስፋ ቆርጣ ተዝለፈለፈችና በተስፋ ማጣትና በድካም ሞተች:: ደንቆሮዋ ግን ከላይ ጉድጎዋዱን የከበቡትን እንቁራሪቶች እያየች የባስ ተበረታታችና ብዙ ዘለለች:: በመጨረሻም ተሳክቶላት ከጫፉ ላይ ደረሰችና ጉዋደኞችዋ ረድተዋት ወጣች::
ከዛም አለቃቸው ቀረብ ብሎ በምልክት ቁዋንቅዋ...."ይህንን ሁሉ ተስፋ ስናስቆርጥሽ ተስፋ ባለመቁረጥሽ ፅናትን አስተማርሽን" አላት:: ....እሷም ግርም ብሏት ..."እንዴ እኔኮ የምታበረታቱኝ መስሎኝ ነበር" አለች::
The moral of the story...........!!! ጨርሱት

ሚስማር ሲመታ ይጠብቃል ይባላል:: እና ፋኖ...አመሰግናለሁ:: አሁን ከምንግዜውም በላይ ጠንክሬ...የራሴን ፅሁፎች የማሰባስብበት ዌብ ሳይት እየፈጠርኩ ነው:: በቅርቡ እለቅልህና እርፍ ትላለህ!!!

Thank you all for being here, and saying all you wanted to say (for or against!). I want to extend my heart-felt gratitude to Tiringo!. __ Sister, you were the first to swiftly come to my rescue. You hasted to me with words that pleased my heart. You hurried! I remember one time you called me እንትናዬ, not wantinig to address me with ma name. But that is ok!, I know that I have a big sis to swiftly come to my rescue. I know you LOVE me, and I love you back sis.
Last edited by ስርርር on Tue May 18, 2010 11:43 pm, edited 1 time in total.
ስርርር
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 733
Joined: Fri Mar 05, 2010 8:00 pm

Postby ስርርር » Tue May 18, 2010 5:39 pm

ብሌንና ቆንጂት አመሰግናለሁ::
ብሌኔ! አንድ ወዳጄ የአፄ ቴዎድሮስን 142ኛ ሙት አመት አስመልክቶ እስቲ አንድ ነገር ፃፍ አለኝ:: እኔም "182ኛ ትውልድን" ፅፌ አስነበብኩት:: በወረቀት ላይ ብዙ ነው:: ሉሲ አለማየሁ ለትምህርት ወደ እንግሊዝ ሀገር የሄደ አንድ የሀመር ሀበሻ አግብታ...ወልዳ ልጇ ዳግማዊ ቴዎድሮስን ለመሆንና ትንቢቱን ለመፈፀም ከእንግሊዝ ሐገር ወደንግስናው ሀገር ቅድስት ኢትዮጵያ ሲሄድ ነው የሚያበቃው:: ግን እዚህ ፖስት ሳደርገው እጥር አድርጌ...ለዋርከኞች ለማካፈል ያክል ብቻ ነበር:: ለአስተያየትሽ 'ሃቭ ፋይቭ!'
ስርርር
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 733
Joined: Fri Mar 05, 2010 8:00 pm

Postby ፋኖፋኖ » Tue May 18, 2010 6:52 pm

ስርርር wrote:

ሚስማር ሲመታ ይጠብቃል ይባላል:: እና ፋኖ...አመሰግናለሁ:: አሁን ከምንግዜውም በላይ ጠንክሬ...የራሴን ፅሁፎች የማሰባስብበት ዌብ ሳይት እየፈጠርኩ ነው:: በቅርቡ እለቅልህና እርፍ ትላለህ!!!

Thank you all for being here and saying all you have to say for or against! I want to extend my heart-felt gratitude to Tiringo! Sister, you were the first to swiftly come to my rescue. You hasted to me with words of advice that pleased my heart. You hurried! I remember one time you called me እንትናዬ, not wantinig to address me with ma name. But that is ok!, I know that I have a big sis to swiftly come to my rescue. I know you LOVE me, and I love you back sis.


የኔወንድም ደግሜ ደጋግሜ ካንተ ጠብ እንደሌለን ነግሬሀለሁ:: እኔ ያልኩት ጽሁፎቹ ያንተ አይደሉም ነው:: ቢያንስ ቢያንስ Gabi ያንተ አለመሆኑን ታሪኩ የተጻፈበትን እንግሊዝኛና አንተ ሀሳብክን ለመግለጽ የምትጽፋቸው ፖስቶች እንግሊዝኛ የጥራት ልዩነታቸው ሀራምባና ቆቦ መሆኑ ማስረጃ ነው::

እኔ የምጽፈው በጠላትነት ወይም አንተን ለመስደብ ለማንቋሸሽ አይደለም:: የምከራከርህ ጽሁፎቹ ያንተ መሆናቸውን በከፍተኛ እጠራጠራለሁ በማለት ነው::
ፋኖፋኖ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 936
Joined: Wed Nov 08, 2006 10:39 am

Postby ስርርር » Tue May 18, 2010 7:24 pm

:lol: :lol: :lol: :lol: በጣም ያስቃል:: ለነገሩ የሚያስቅ ሆኖ አይደለም:: ግን ይህ ጥርስ ስንወለድ አብሮን አልተወለደም አይደል! እሱ ምን ቸገረው...በሚያስቀውም በማያስቀውም ይስቃል:: :? ከፅሁፍህ እንደምረዳው እንክዋን ለመተቸት ለማንበብ እንኩዋን ብቁ አትመስለኝም:: እንግዲህ የሚመችህ ከሆነ አንብብ...ያለዚያም ዝም ብለህ ተራ ፅሁፎችህን ፖስት ማድራግህን ቀጥል::- መብትህ ነው:: ለእልፍ አንባቢዎቼ የምመክረው ቢኖር...እየመረጣችሁ አንብቡ ነው....wierdo!
ስርርር
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 733
Joined: Fri Mar 05, 2010 8:00 pm

PreviousNext

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests