ምን ይሰማቹዋል?

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby recho » Sun Mar 28, 2010 9:49 pm

ናቲሜሽን wrote:.

ያቺ ደብሪቱ የሚሏት ንክ የት ገብታ ይሆን? :lol:

.

ቅቅቅ አይ ደብሬ ከምርን ያንን ጽሁፍ የሚጽፍ የነበረው ግለሰብ (ዋርካሰብ :lol: ) ፈኒ ነው ... እያንዳንድሽን ከዋርካ ጀርባ ስምሽንና ማንነትሽን ደብቀሽ የነበርሽ ሁላ የደብሬ አክስትና አጎት ሆናቹ ተገኛቹ .... እኔ ብቻ ካሁን አሁን አጋለጠቺኝ እያልኩ :lol: በተለይ የጦምኔው , ዴብዚና ናቲማ አይወራ :lol: :lol: ከምር ግን ልክ አይደላቹም ... አሁንም ደብርዬ ብሶት ካለሽ ነይና አጫውቺን ልጄ ...
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ዶማው2005 » Mon Mar 29, 2010 3:32 am

Willnots-ትርጉም
A little piece of poop in your ass that WILLNOT came out, despite how hard you push. :lol:

Source: Urban dictionary.
i Win!
ዶማው2005
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1650
Joined: Sat Jun 04, 2005 11:19 pm
Location: United States

Postby ዶማው2005 » Sat Apr 03, 2010 7:47 am

Crackheads :x
i Win!
ዶማው2005
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1650
Joined: Sat Jun 04, 2005 11:19 pm
Location: United States

Postby እህምም » Sat Apr 03, 2010 7:51 am

ዶማው2005 wrote:Crackheads :x

አይዞን!

btw, ጠፋን
Homage to darkness : http://yekolotemari.blog.com/2010/02/09 ... -darkness/

"Is it stealing
if I take
the pains of others

and make it my healing?"
http://elicitbeauty.blogspot.com/
እህምም
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2509
Joined: Mon Dec 19, 2005 10:36 pm
Location: on a small rock; between an ocean and a sea.

Postby ሙዝ1 » Sat Apr 03, 2010 12:11 pm

ኦህ በሩቅ ሁነን ለምን እንደምንፈራ አይገባኝም .... ትዳር እንደዚህ ያምራል የሚል እምነት ኑሮኝ አያዉቅም ... .... የመጀመሪያዉ ታሪካዊ በዐል .... ፋሲካ .... ትንሳዔ .... የራሴን ትንሳዔ የማከብር እስኪመስለኝ ድረስ በደስታ ማዕበል ዉስጥ በአማልክት ለስላሳ ክንዶች ላይ ደገፍ ብዬ ራሴ ለራሴ ከማደርገዉ እንክብካቤ በላይ በሚነከባከበኝ ሰፊና አስተማማኝ እጅ ላይ እንዳለሁ ይሰማኛል ... የሙከራ ጊዜ ትዳሬን ከጀመርኩት 3 ወራቶችን ባስቆጥርም ... 3ቱ ወራት ጨሀይ ገብታ የወጣችበትን ስቆጥር እንጂ .... ምናልባት 1 ቀን ያክል የቆየሁ አይመስለኝም .... ለዋናዉ ትዳር 3 ወራት ይቀረኛል ... የሙከራ ትዳሩ ለ6 ወራት ይቆያል የሚለዉን አጥፍቼ በሚቀጥለዉ ዳግማይ ትንሳዔ የኔዋ አበባ ሳታስበዉ በድንገት ትሞሸራለች .... ከእናቷ ጋ ዛሬ በስልክ ሁሉን ነገር ጨርሻለሁ ....
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
ሙዝ1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3128
Joined: Wed Feb 22, 2006 9:25 am

Postby Ahmed-1 » Sat Apr 03, 2010 1:34 pm

ሙዝ1 wrote:ኦህ በሩቅ ሁነን ለምን እንደምንፈራ አይገባኝም .... ትዳር እንደዚህ ያምራል የሚል እምነት ኑሮኝ አያዉቅም ... .... የመጀመሪያዉ ታሪካዊ በዐል .... ፋሲካ .... ትንሳዔ .... የራሴን ትንሳዔ የማከብር እስኪመስለኝ ድረስ በደስታ ማዕበል ዉስጥ በአማልክት ለስላሳ ክንዶች ላይ ደገፍ ብዬ ራሴ ለራሴ ከማደርገዉ እንክብካቤ በላይ በሚነከባከበኝ ሰፊና አስተማማኝ እጅ ላይ እንዳለሁ ይሰማኛል ... የሙከራ ጊዜ ትዳሬን ከጀመርኩት 3 ወራቶችን ባስቆጥርም ... 3ቱ ወራት ጨሀይ ገብታ የወጣችበትን ስቆጥር እንጂ .... ምናልባት 1 ቀን ያክል የቆየሁ አይመስለኝም .... ለዋናዉ ትዳር 3 ወራት ይቀረኛል ... የሙከራ ትዳሩ ለ6 ወራት ይቆያል የሚለዉን አጥፍቼ በሚቀጥለዉ ዳግማይ ትንሳዔ የኔዋ አበባ ሳታስበዉ በድንገት ትሞሸራለች .... ከእናቷ ጋ ዛሬ በስልክ ሁሉን ነገር ጨርሻለሁ ....

አማን ነህ ሙዝ? አልፍ መብሩክ ብያላሁ ከወዲሁ! እጮኛህን አምላክ በአምሳሉ እንደፈጠራት ወደሀት ከሆነ ይህ እውነተኛው ፍቅር ነውና ሰምሯል.....በራስህ መንገድ አንተ እንደምትፈልገው እንድትሆንልህ ጥገና ውስጥ ከገባህ .....ዘለቄታ የለውም ነው ምልህ! ......ለሁሉም ኮንግራ አይ አም ሀፒ ፎር ዩ.....እኔ እና አንተ ካገባን እኮ በቃ ምን ልበልህ....ዐለም የወዝ አደሮች ሆነች ማለት ነው!

ታድያ......
እንዳልጋ ላይ ሲሳይ
ሚስትህን እንዳታይ

አደራ ደሞ
አምሽተህ ስትገባ ደረቷ ላይ ቸምቧ ከማለትህ በፊት የግቢውን በር የምትከፍተው ልጂት ወይስ አክስት? እባክህ ሙዝ አስተውል!

መልካሙን ላንተ የሚመኝልህ....አህመድ!
Ahmed-1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 174
Joined: Mon Mar 19, 2007 3:17 pm

Postby ሙዝ1 » Mon Apr 05, 2010 8:05 am

አህመዴ ሽኩረን
ምን መሰለህ ሰዉ በህይወት ዘመኑ በቀደደዉ አልያም በተቀደደለት ቦይ ስታልፍ ሁሌም መልካም ብለህ የምታደርጋቸዉን እያደረክ ታልፋለህ:: እኔም ያንን ነበር ሳደርግ የነበረዉ ወደፊትም የማደርገዉ:: በያንዳንዷ ርምጃህ ታዲያ ትናንት መልካም የነበረዉ ዛሬ ፈጽሞ አጥፊ መሆኑን ልትገነዘብ ትችላለህ .... በመርህ አክሮባት ተገለባብጠህ በፊት ሆንኩ ብለህ በጀርባ በጀርባ ሆንኩ ብለህ በፊት ትሆናለህ ....

ይህቺን ልጅ ስቀርባት እንደማንኛዉም ጊዜ ቀድሞ የታየኝ ወይንም የፈለኩት ቆንጆ ሴት መሆኗን ነዉ ... አለቀ:: አቀራረቤም ለምንም አልነበረም .... ጊዜዬን በደስታ ለማሳለፍ ..... አምላክ ለአይኔ አሳምሮ የፈጠረዉን ዉበት ከማየት ባለፌ ... በሌሎች ተጨማሪ የስሜት ህዋሳቶቼ ለማጣጣም ... በቃ!!!!!!!! በህይወትህ ስንት ጊዜ አሃ! ብለህ መስመርህን አጥብቀሀል ወይንም ሰርዘሀል? በቃ!!! አሃ ነበር ያልኩኝ:: መኖርህን ለሌላ ሰዉ አድርግህ አስበህ ታዉቃለህ? እንደዛ ነዉ ... እያንዳንዷ የመራመድ ዉሳኔዬ ዉስጥ እሷም አለችበት .... ትንሽ እየቆዬን ስንሄድ መጀመሪያ እንደማንኛዉም ሴት ለወሲብ መቅረቤ አሳፈረኝ .... ከዛ በላይ ነች ... አብራኝ መሆኗ በራሱ ህይወት ነዉ:: ሳትኖር ስለሷ ማሰቤ ሰዉነቴ ዉስጥ የሚያፈሰዉ ጣፋጭ ሙቀት አለ .... :: ስልኬን ለማንሳት ቀፎዬን ሳየዉ እሷዉ በፈገግታ ሳያት .... ህምምም ዋሌቴን ለክፍያ ስመዠርጠዉ .... ከነ ደማቅ የጥቅምት የተፈጥሮ ፈገግታዋ ጋ ሳያት .... እነሆ ሙዘይድ ከግለሰብ ወደ ብዙሀን ሀብት ተቀይሮ ነበር:: ሁሉም ሴት የኔ ... እኔም የቆነጃጅት የሚለዉ የህይወት መስመሬን ትቼ እኔም የዉዴ .... ዉዴም በራሷ ፍቃድ የኔ ብቻ!!! ይህም ደስ ይላል:: ለራስህ ያለህ ክብርም የዛኑ ያክል ከፍ ይላል:: ንጹህ የመምሰል .... ከንጹህ የምንጭ ዉሀ የመሰራት አይነት ስሜት:: ታሪኬ ያስጠላል:: በተለይ ደግሞ የሷን ታሪክ ሳይ:: የወንድ ከንፈር እነዛ እንቡጥ የፈነዱ አበቦች የሚመስሉ ከናፍርቷ ላይ አላረፉም::: የኔስ? ..... መቁጠር እችል ይሆን? መጀመሪያ ፍቅር ሲያሟዝዘን ... እንዲህ ልቅ ነዉ ሙዘይድ እያልኩ ቆሻሻዉን ህይወቴን እተርክላት ነበር .... ፍቅር የማያጠራዉ ቆሻሻ አለመኖሩን አሳየችኝ ....

ለሁሉም ምክሮችህን ተቀብያለሁ....
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
ሙዝ1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3128
Joined: Wed Feb 22, 2006 9:25 am

Postby recho » Mon Apr 05, 2010 8:07 am

ሙዝራስ ....

እንኩዋን ደስ አለህ .... ! የአለም ያርገው ወንድማለም ! ረጅም የደስታ , የፍቅር አመታት ከሙሽራህ ጋር ይስጥህ! ውለዱ ክበዱ ... ! በዚህ ምድር የራሴ የምትለው , በቃ የሂወት መደምደሚያዬ ይቺ ናት/ ነው የምትለው ሰው ከማግኘት የበለጠ ትልቅ በረከት የለም ... . ሁሉንም ይስጣቹ...ከምንም በላይ ግን የማያልቅ ፍቅር ለዘላልሙ ለናንተ !

እህትህ ሪቾ .
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ሙዝ1 » Mon Apr 05, 2010 9:38 am

አሜን ሪችዬ
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
ሙዝ1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3128
Joined: Wed Feb 22, 2006 9:25 am

Postby ገላጋይ-1 » Mon Apr 05, 2010 10:10 am

ሙዝ1 wrote:አህመዴ ሽኩረን
ምን መሰለህ ሰዉ በህይወት ዘመኑ በቀደደዉ አልያም በተቀደደለት ቦይ ስታልፍ ሁሌም መልካም ብለህ የምታደርጋቸዉን እያደረክ ታልፋለህ:: እኔም ያንን ነበር ሳደርግ የነበረዉ ወደፊትም የማደርገዉ:: በያንዳንዷ ርምጃህ ታዲያ ትናንት መልካም የነበረዉ ዛሬ ፈጽሞ አጥፊ መሆኑን ልትገነዘብ ትችላለህ .... በመርህ አክሮባት ተገለባብጠህ በፊት ሆንኩ ብለህ በጀርባ በጀርባ ሆንኩ ብለህ በፊት ትሆናለህ ....

ይህቺን ልጅ ስቀርባት እንደማንኛዉም ጊዜ ቀድሞ የታየኝ ወይንም የፈለኩት ቆንጆ ሴት መሆኗን ነዉ ... አለቀ:: አቀራረቤም ለምንም አልነበረም .... ጊዜዬን በደስታ ለማሳለፍ ..... አምላክ ለአይኔ አሳምሮ የፈጠረዉን ዉበት ከማየት ባለፌ ... በሌሎች ተጨማሪ የስሜት ህዋሳቶቼ ለማጣጣም ... በቃ!!!!!!!! በህይወትህ ስንት ጊዜ አሃ! ብለህ መስመርህን አጥብቀሀል ወይንም ሰርዘሀል? በቃ!!! አሃ ነበር ያልኩኝ:: መኖርህን ለሌላ ሰዉ አድርግህ አስበህ ታዉቃለህ? እንደዛ ነዉ ... እያንዳንዷ የመራመድ ዉሳኔዬ ዉስጥ እሷም አለችበት .... ትንሽ እየቆዬን ስንሄድ መጀመሪያ እንደማንኛዉም ሴት ለወሲብ መቅረቤ አሳፈረኝ .... ከዛ በላይ ነች ... አብራኝ መሆኗ በራሱ ህይወት ነዉ:: ሳትኖር ስለሷ ማሰቤ ሰዉነቴ ዉስጥ የሚያፈሰዉ ጣፋጭ ሙቀት አለ .... :: ስልኬን ለማንሳት ቀፎዬን ሳየዉ እሷዉ በፈገግታ ሳያት .... ህምምም ዋሌቴን ለክፍያ ስመዠርጠዉ .... ከነ ደማቅ የጥቅምት የተፈጥሮ ፈገግታዋ ጋ ሳያት .... እነሆ ሙዘይድ ከግለሰብ ወደ ብዙሀን ሀብት ተቀይሮ ነበር:: ሁሉም ሴት የኔ ... እኔም የቆነጃጅት የሚለዉ የህይወት መስመሬን ትቼ እኔም የዉዴ .... ዉዴም በራሷ ፍቃድ የኔ ብቻ!!! ይህም ደስ ይላል:: ለራስህ ያለህ ክብርም የዛኑ ያክል ከፍ ይላል:: ንጹህ የመምሰል .... ከንጹህ የምንጭ ዉሀ የመሰራት አይነት ስሜት:: ታሪኬ ያስጠላል:: በተለይ ደግሞ የሷን ታሪክ ሳይ:: የወንድ ከንፈር እነዛ እንቡጥ የፈነዱ አበቦች የሚመስሉ ከናፍርቷ ላይ አላረፉም::: የኔስ? ..... መቁጠር እችል ይሆን? መጀመሪያ ፍቅር ሲያሟዝዘን ... እንዲህ ልቅ ነዉ ሙዘይድ እያልኩ ቆሻሻዉን ህይወቴን እተርክላት ነበር .... ፍቅር የማያጠራዉ ቆሻሻ አለመኖሩን አሳየችኝ ....

ለሁሉም ምክሮችህን ተቀብያለሁ....

ቀናሁብህ ወዳጀ ሙዝ ... መታደል ነው...
ገላጋይ-1
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 500
Joined: Fri Aug 25, 2006 5:43 pm

መኑ ነው አገሊ

Postby ዋሻ » Mon Apr 05, 2010 10:43 am

ሰላም?
ዋሻ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 88
Joined: Tue Jul 22, 2008 8:48 pm
Location: swizerland

ፋሲካ እና ስደት.....

Postby ቅዱስ ዳዊት » Mon Apr 05, 2010 8:02 pm

ትናት ሙሉ ቀን ያገሬ ሰው ዶሮ ወጥ ሲበላ እኔ ግን በስደት ሰው ሀገር ዱቅ ብዬ በፓስታ ራሴን ሸዉጄ መዋሌን እያብላላሁ ነው ባሁኑ ደቂቃ::

http://www.dawit-kidus.com
If we love Ethiopia, we do what is good for her!

http://www.dawit-kidus.com
ቅዱስ ዳዊት
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 65
Joined: Mon Apr 05, 2010 7:50 pm

Re: ፋሲካ እና ስደት.....

Postby ራስታ-1 » Mon Apr 05, 2010 8:35 pm

ቅዱስ ዳዊት wrote:ትናት ሙሉ ቀን ያገሬ ሰው ዶሮ ወጥ ሲበላ እኔ ግን በስደት ሰው ሀገር ዱቅ ብዬ በፓስታ ራሴን ሸዉጄ መዋሌን እያብላላሁ ነው ባሁኑ ደቂቃ::

http://www.dawit-kidus.com

እንዴ የት ነው የምትኖረው.....ደሮ የሌለበት ቦታ ነው እንዴ ? አደሬስህን ንገረኝ እኔ ከቻይና ስቶር እግሩ ተለቅ ያለውን ዶሮ እልክልሀለሁ :)
"In a gentle way, you can shake the world" Mahatma Gandhi
ራስታ-1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Sun Nov 22, 2009 8:18 pm
Location: Mars!

Postby Teyimu » Tue Apr 06, 2010 2:57 am

ሙዝ1 wrote:አህመዴ ሽኩረን
ምን መሰለህ ሰዉ በህይወት ዘመኑ በቀደደዉ አልያም በተቀደደለት ቦይ ስታልፍ ሁሌም መልካም ብለህ የምታደርጋቸዉን እያደረክ ታልፋለህ:: እኔም ያንን ነበር ሳደርግ የነበረዉ ወደፊትም የማደርገዉ:: በያንዳንዷ ርምጃህ ታዲያ ትናንት መልካም የነበረዉ ዛሬ ፈጽሞ አጥፊ መሆኑን ልትገነዘብ ትችላለህ .... በመርህ አክሮባት ተገለባብጠህ በፊት ሆንኩ ብለህ በጀርባ በጀርባ ሆንኩ ብለህ በፊት ትሆናለህ ....

ይህቺን ልጅ ስቀርባት እንደማንኛዉም ጊዜ ቀድሞ የታየኝ ወይንም የፈለኩት ቆንጆ ሴት መሆኗን ነዉ ... አለቀ:: አቀራረቤም ለምንም አልነበረም .... ጊዜዬን በደስታ ለማሳለፍ ..... አምላክ ለአይኔ አሳምሮ የፈጠረዉን ዉበት ከማየት ባለፌ ... በሌሎች ተጨማሪ የስሜት ህዋሳቶቼ ለማጣጣም ... በቃ!!!!!!!! በህይወትህ ስንት ጊዜ አሃ! ብለህ መስመርህን አጥብቀሀል ወይንም ሰርዘሀል? በቃ!!! አሃ ነበር ያልኩኝ:: መኖርህን ለሌላ ሰዉ አድርግህ አስበህ ታዉቃለህ? እንደዛ ነዉ ... እያንዳንዷ የመራመድ ዉሳኔዬ ዉስጥ እሷም አለችበት .... ትንሽ እየቆዬን ስንሄድ መጀመሪያ እንደማንኛዉም ሴት ለወሲብ መቅረቤ አሳፈረኝ .... ከዛ በላይ ነች ... አብራኝ መሆኗ በራሱ ህይወት ነዉ:: ሳትኖር ስለሷ ማሰቤ ሰዉነቴ ዉስጥ የሚያፈሰዉ ጣፋጭ ሙቀት አለ .... :: ስልኬን ለማንሳት ቀፎዬን ሳየዉ እሷዉ በፈገግታ ሳያት .... ህምምም ዋሌቴን ለክፍያ ስመዠርጠዉ .... ከነ ደማቅ የጥቅምት የተፈጥሮ ፈገግታዋ ጋ ሳያት .... እነሆ ሙዘይድ ከግለሰብ ወደ ብዙሀን ሀብት ተቀይሮ ነበር:: ሁሉም ሴት የኔ ... እኔም የቆነጃጅት የሚለዉ የህይወት መስመሬን ትቼ እኔም የዉዴ .... ዉዴም በራሷ ፍቃድ የኔ ብቻ!!! ይህም ደስ ይላል:: ለራስህ ያለህ ክብርም የዛኑ ያክል ከፍ ይላል:: ንጹህ የመምሰል .... ከንጹህ የምንጭ ዉሀ የመሰራት አይነት ስሜት:: ታሪኬ ያስጠላል:: በተለይ ደግሞ የሷን ታሪክ ሳይ:: የወንድ ከንፈር እነዛ እንቡጥ የፈነዱ አበቦች የሚመስሉ ከናፍርቷ ላይ አላረፉም::: የኔስ? ..... መቁጠር እችል ይሆን? መጀመሪያ ፍቅር ሲያሟዝዘን ... እንዲህ ልቅ ነዉ ሙዘይድ እያልኩ ቆሻሻዉን ህይወቴን እተርክላት ነበር .... ፍቅር የማያጠራዉ ቆሻሻ አለመኖሩን አሳየችኝ ....

ለሁሉም ምክሮችህን ተቀብያለሁ....

ሙዞ አቤት አቤት ፍቅር ላይ ሙዝዝ ያለ ቀደዳሽ ተመቸኝ እዉነትም ሙዝ ነገር ነሽ:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

ያንተ የወቅቱ የፍቅር ስሜትህ እንዴዉ የዛሬ ሶስት አመት ገደማ ጥንቅሽ ከሆነችዋ ፍቅሬ በስስት እንደወለላ ማር ያጣጣምሁትን ፍቅር አስታወስከኝ:: እስካሁንም በርግጥ ጥንቅሽ ቆንጆ ነች: ግን ስሜታችን እንደ ድሮዉ አይደለም: እኔም አይኔ በተለይ እነዚህ ሀያዎቹ መጀመሪያ ላይ ያሉ ችኮች ላይ ከርተት ከርተት ማለት ጀምርዋል :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: መጥኔዉን ይስጥህ በሉኝ

እና ይህንንም እየጠበቅህ :wink: :wink: :wink:
Teyimu
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 161
Joined: Tue Feb 23, 2010 12:52 am

ኡፈይ

Postby ሊስትሮው » Wed Apr 07, 2010 6:39 pm

..................
.......success breeds success has somethin to it. It's dat feeling of confidence dat can banish negative and procrastination & get u goin the right way ............
........ LG :)
______________________
ደስስስስስ የሚል ቀን
ሊስትሮው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 233
Joined: Tue Feb 03, 2004 11:30 pm

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 8 guests