ምን ይሰማቹዋል?

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby Monica**** » Fri May 07, 2010 2:54 pm

ሄይ ዶሜክስዬ
የጠፋ ስው!!!!!!!!!!!!!!!
አንተና ደብዚ ግን ምን እንዳገኛችሁ እንጃ....እረ ምን አንተና ደብዚ እህምም እራሷ ጠፍታ በቀደም ድንገት ስሟን አየሁት መስለኝ :lol: :lol: በቃ ስላም ልላችሁ ገብቼ ነበር ሻይ ቡና የሚል ስው ጠፋ እስኪ እራሴው ቤት ልሂድ ካስታወሱኝ :oops:
Yesterday is history, tomorrow is mystery, but today is a gift and that is why they call it the present!!!
Monica****
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3195
Joined: Fri Dec 26, 2003 10:24 pm
Location: 999 Total eclipse st. Venus

Postby ዶማው2005 » Fri May 07, 2010 9:49 pm

ሰላም
ሞኒካ: የ አገርሽ ምርጫ እንዴት እየሄደ ነው...እዚ ትናንት ሚመራው ፓርቲ ለ ዩ.ኤስ ጥሩ ነው ምናምን ሲሉ ነበር...ለ አገራችን ግን እንዴት እንደሆነ አላቅም....አንች ደህና ነሽ?
የደብዚን አላቅም...እኔ ግን ሰላም ነኝ

የዛሬ 50 አመት ነበር የወሊድ መቆጣጠሪያ ፒልስ የተፈጠሩት....አቤት የሱ ነገር ውለታ! የታይም ከቨር ስቶሪ ስለሱ ነበር ላስት ዊክ...አንብቡት, ኢንተርስቲንግ ነው

ሰላም
i Win!
ዶማው2005
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1650
Joined: Sat Jun 04, 2005 11:19 pm
Location: United States

Postby ዶማው2005 » Mon May 10, 2010 6:55 am

ለውድ እናቴ:
ላደረግሽልኝ, ላስተማርሽኝ....ሁሉ አመሰግንሻለው::
አባቴ እስር ቤት እያለ, እኛ ልጆችሽ እንዳይከፋን የሰራሽውን ሳስብ, I wonder how u made ends meet. You're a genius, ma!
ፈተና ሲኖርብኝ, ከንቅልፌ ቀስቅሰሽ, ጸጉሬሽ አጥበሽ....ሴይጣን እንዳይጠጋኝ አብረሽኝ ቁጭ ትይ የነበረውን ሳስብ, ቤተሰቦቹዋ የራቁዋትን የኤድስ በሽተኛ ጎረቤታችን ሁሌ ራት ይዘሽላት ስትሄድ ሳስብ...you're beautiful, ma!
ከጓደኖቹ ጋ ያልሆነ ነገር አስቦ የመጣውን አባታችን, ቀስ ብለሽ ነገሮች እንዴት እንደማይሆኑ ስታስረጅው ሳስብ...you're damn strong, ma!
ውለታሽን አልረሳውም,አላማየ የተሻለ ሰው ሆኘ አንቺን ማኩራት ነው...አንቺ በኔ ስትኮሪ ከማየት የበለጠ ሚያስደስተኝ ነገር አይኖርም.....ደግሞ ትኮሪብኛለሽ::

ልጅሽ
ዶማው
i Win!
ዶማው2005
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1650
Joined: Sat Jun 04, 2005 11:19 pm
Location: United States

Postby ሀይመሌ » Mon May 10, 2010 7:03 am

ደግሞ ትኮሪብኛለሽ....ልጅሽ ዶማው


:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ሀይመሌ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 170
Joined: Thu Apr 22, 2010 1:59 pm

Postby saron*** » Mon May 10, 2010 7:09 am

ዶማ ክሆንክማ እንደት ነው የምትኮራብህ :?: :D ስቀለድ ነው .
saron***
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 168
Joined: Thu Apr 29, 2010 7:50 am

Postby ዶማው2005 » Thu May 13, 2010 10:26 pm

ሀይመሌ wrote:
ደግሞ ትኮሪብኛለሽ....ልጅሽ ዶማው


:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:


:x :x ሳኩልህ
i Win!
ዶማው2005
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1650
Joined: Sat Jun 04, 2005 11:19 pm
Location: United States

Postby ዶማው2005 » Thu May 13, 2010 10:27 pm

saron*** wrote:ዶማ ክሆንክማ እንደት ነው የምትኮራብህ :?: :D ስቀለድ ነው .


እረ ሳትቀልድ....ለምን አትኮራብኝም?
i Win!
ዶማው2005
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1650
Joined: Sat Jun 04, 2005 11:19 pm
Location: United States

ዝ ገርም

Postby ሊስትሮው » Thu May 20, 2010 6:19 pm

A new study by the Pew Research Center finds that the GOP is alienating scientists to a startling degree. Only six percent of America's scientists identify themselves as Republicans; fifty-five percent call themselves Democrats..........
ዝገርም ነው አይደል ...? ወይንስ ... ?
ሊስትሮው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 233
Joined: Tue Feb 03, 2004 11:30 pm

Postby meote » Thu May 20, 2010 8:22 pm

congrats Wooo-hooo! Way to go!'am proud of you man....... u did it domxyeeeeeeee
LIFE IS A WOUNDERFUL THING.....
meote
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 443
Joined: Sat Apr 22, 2006 8:08 pm
Location: warka

Postby ዶማው2005 » Mon May 24, 2010 7:07 am

አመሰግናለው meote!
i Win!
ዶማው2005
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1650
Joined: Sat Jun 04, 2005 11:19 pm
Location: United States

Postby recho » Mon May 24, 2010 7:34 am

ዶሜክስ

እንኩዋን ደስ አለህ!! ደስታህ ደስታችን ነው ብሮ ... አም ፕራውድ ኦፍ ያ ቱ .. አሁን አሪፍ ዶማ መሆንህን አስመስክረሀል ! :)

እህትህ ሪቾ ... (ዮ ሲስታ ፍሮም አናዛ ማዛ :lol: )
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby Monica**** » Sun May 30, 2010 8:37 pm

ዶምሽዬ
ደህና ነህ?????
ያገሬ ምርጫ የትኛው ይሆን??? ሶስት አገር ያለው ስው እኮ ችግር ነው :lol: :lol:
ለንደንን በሚመለከት ከሆነ ቶሪስ አር ኦን ፓወር.......ለኛ ለውጭ ዜጎችና ወርኪንግ ክላሶች ብዙም ባይጠቅሙም ስልጣን በመያዛችው ደስ ብሎኛል.......ዛት ካንትሪ ኒድስ ቼንጅ ቢግ ታይም!!!!!!
ስለኢትዮጵያ ልተወው.......ደስተኝኣ ስላልሆንኩ ይሄው ነው ፖለቲካና እኔን በሚመለከት ነገር!!!
ለመሆኑ አንተ ግን ደህና ነህ???
ራስታንም እዚህ ስላየሁት በዚያው የከበረ ስላምታዬን አቅርቤያለሁ
በሉ መልካም ቀን ይሁንላችሁ
ዶማው2005 wrote:ሰላም
ሞኒካ: የ አገርሽ ምርጫ እንዴት እየሄደ ነው...እዚ ትናንት ሚመራው ፓርቲ ለ ዩ.ኤስ ጥሩ ነው ምናምን ሲሉ ነበር...ለ አገራችን ግን እንዴት እንደሆነ አላቅም....አንች ደህና ነሽ?
የደብዚን አላቅም...እኔ ግን ሰላም ነኝ

የዛሬ 50 አመት ነበር የወሊድ መቆጣጠሪያ ፒልስ የተፈጠሩት....አቤት የሱ ነገር ውለታ! የታይም ከቨር ስቶሪ ስለሱ ነበር ላስት ዊክ...አንብቡት, ኢንተርስቲንግ ነው

ሰላም
Yesterday is history, tomorrow is mystery, but today is a gift and that is why they call it the present!!!
Monica****
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3195
Joined: Fri Dec 26, 2003 10:24 pm
Location: 999 Total eclipse st. Venus

Postby እህምም » Mon Jun 14, 2010 8:34 am

I wonder if I'll ever be lucky enough...
Homage to darkness : http://yekolotemari.blog.com/2010/02/09 ... -darkness/


"Is it stealing
if I take
the pains of others

and make it my healing?"
http://elicitbeauty.blogspot.com/
እህምም
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2509
Joined: Mon Dec 19, 2005 10:36 pm
Location: on a small rock; between an ocean and a sea.

Postby እህምም » Tue Jun 29, 2010 2:49 am

help
I need to learn how to be a girlfriend (to girl, and no not like that get your mind out of the gutter....) :lol:

but seriously my convos pretty much go like this

friend: so, what do you think i should do
me: i really don't wanna say anything and make things worse. try to work it out.
friend: no i already made my mind but i just need to make sure I'm not crazy.
me:well, i don't wanna say this but blah blah blah...i hope i didn't ruin things
friend: omg, that's what my (insert : boyfriend, brother, guy cousin..etc..) said.
me: :lol: sorry i'm blunt...

crap.
Homage to darkness : http://yekolotemari.blog.com/2010/02/09 ... -darkness/


"Is it stealing
if I take
the pains of others

and make it my healing?"
http://elicitbeauty.blogspot.com/
እህምም
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2509
Joined: Mon Dec 19, 2005 10:36 pm
Location: on a small rock; between an ocean and a sea.

Postby ዶማው2005 » Wed Jul 07, 2010 5:58 am

How to be a girlfriend: A guy's version Vol 1
ሚለውን መጽሀፍ ጠብቂ.....
i Win!
ዶማው2005
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1650
Joined: Sat Jun 04, 2005 11:19 pm
Location: United States

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 6 guests