ምን ይሰማቹዋል?

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Re: ፋሲካ እና ስደት.....

Postby ቅዱስ ዳዊት » Fri Apr 09, 2010 1:10 am

ሀሀሀሀሀ.....አየ ያንተ ነገር እንደው ምን አረኩህ? ሌላው ቢጠፋ የ ቻይና ዶሮ ተመኘህልኝ???? ያ አሮጌ ኮንጎ መቼ እንሶ ነው?


ራስታ-1 wrote:
ቅዱስ ዳዊት wrote:ትናት ሙሉ ቀን ያገሬ ሰው ዶሮ ወጥ ሲበላ እኔ ግን በስደት ሰው ሀገር ዱቅ ብዬ በፓስታ ራሴን ሸዉጄ መዋሌን እያብላላሁ ነው ባሁኑ ደቂቃ::

http://www.dawit-kidus.com


እንዴ የት ነው የምትኖረው.....ደሮ የሌለበት ቦታ ነው እንዴ ? አደሬስህን ንገረኝ እኔ ከቻይና ስቶር እግሩ ተለቅ ያለውን ዶሮ እልክልሀለሁ :)
If we love Ethiopia, we do what is good for her!

http://www.dawit-kidus.com
ቅዱስ ዳዊት
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 65
Joined: Mon Apr 05, 2010 7:50 pm

Postby ዶማው2005 » Sun Apr 18, 2010 5:33 am

The playoff has started!
i Win!
ዶማው2005
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1650
Joined: Sat Jun 04, 2005 11:19 pm
Location: United States

Postby ራስታ-1 » Sun Apr 18, 2010 5:46 am

ዶማው2005 wrote:The playoff has started!

ዶማው የማን ደጋፊ ነህ? እኔ የሌከርስ ነኝ....ኦክላማሲቲን አራት ለአንድ ለማባረር ተዘጋጅተናል :) ዋው ግን የዮታህን እና የዴንቨርን ጨዋታ አያየህ ነው? በጣም አሪፍ ጨዋታ ነው የሚጫወቱት 8)
"In a gentle way, you can shake the world" Mahatma Gandhi
ራስታ-1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Sun Nov 22, 2009 8:18 pm
Location: Mars!

Postby ዶማው2005 » Sun Apr 18, 2010 6:03 am

ሄይ ብራዘር...
ሌከርስ=ፌከርስ....ኤል. ኤ ነዋሪ ካልሆንክ እነሱን እንዴት እንደምትደግፍ አላቅም....ተንደርስ ቀላል እንደማይሆኑ አስረግጨ እነግርሀለው....እስከ 6 ጌም እጠብቃለው....
እኔ ከ ኢስት የ ኦርላንዶ ከ ዌስት ደግሞ የ ብሌዘርስ ደጋፊ ነኝ....አንፎርችነትሊ ብሌዘርስ ሮይ የላቸውም.....እመለሳለው
i Win!
ዶማው2005
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1650
Joined: Sat Jun 04, 2005 11:19 pm
Location: United States

Postby ዶማው2005 » Sun Apr 18, 2010 6:20 am

እሽ...የ ካርሜሎን ሜጋ ዋት ስማየል ታያለህ? ሀ ሀ ልጁ እውነት ለመናገር ከማንም የበለጥ ስኮር የማድረግ ተሰጦ አለው....ምጠላቸውን ቲምስ ልንገርህ..
1) ሌከርስ
2) ስፐርስ....ቱ ኤ ሌሰር ኤክስተንት ደግሞ ዳላስ
3) ክሊቭላንድ....ምንም አላደረጉኝም ግን ሀይፕድ አፕ የሆነ ቲም አልወድም......

እስኪ ነገ ደግሞ ሌከርስ በ ተንደርስ ሲቀጡ መጥቸ እዚ ቅቅቅቅቅ እላለው

ሰላም
i Win!
ዶማው2005
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1650
Joined: Sat Jun 04, 2005 11:19 pm
Location: United States

Postby ራስታ-1 » Sun Apr 18, 2010 6:27 am

ዶማው2005 wrote:ሄይ ብራዘር...
ሌከርስ=ፌከርስ....ኤል. ኤ ነዋሪ ካልሆንክ እነሱን እንዴት እንደምትደግፍ አላቅም....ተንደርስ ቀላል እንደማይሆኑ አስረግጨ እነግርሀለው....እስከ 6 ጌም እጠብቃለው....
እኔ ከ ኢስት የ ኦርላንዶ ከ ዌስት ደግሞ የ ብሌዘርስ ደጋፊ ነኝ....አንፎርችነትሊ ብሌዘርስ ሮይ የላቸውም.....እመለሳለው

ዌል ካሊ ሁለት አመት ኖሪያለሁ..ግን ሎስ አንጀለስ አልነበረም ለነገሩ አሁንም የምኖረው ኖርዝ ዌስት ነው ግን የብሌዘርስን ቲምን አልደግፍም ግን አንተ እንዴት ነው ሌከርስን የናቅከው ? ለማንኛውም ለፋይናል ክሊቨርላንደን እና ሌከርስን ጠብቅ :) ጎ ሌከርስ!!!!!
"In a gentle way, you can shake the world" Mahatma Gandhi
ራስታ-1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Sun Nov 22, 2009 8:18 pm
Location: Mars!

Postby ራስታ-1 » Sun Apr 18, 2010 6:36 am

ዶማው2005 wrote:እሽ...የ ካርሜሎን ሜጋ ዋት ስማየል ታያለህ? ሀ ሀ ልጁ እውነት ለመናገር ከማንም የበለጥ ስኮር የማድረግ ተሰጦ አለው....ምጠላቸውን ቲምስ ልንገርህ..
1) ሌከርስ
2) ስፐርስ....ቱ ኤ ሌሰር ኤክስተንት ደግሞ ዳላስ
3) ክሊቭላንድ....ምንም አላደረጉኝም ግን ሀይፕድ አፕ የሆነ ቲም አልወድም......

እስኪ ነገ ደግሞ ሌከርስ በ ተንደርስ ሲቀጡ መጥቸ እዚ ቅቅቅቅቅ እላለው

ሰላም


ስለአንቶኒ በተናገርከው ነገር እስማማለሁ ግን ይህ ቲም የትም አይደርስም....ግን ከሞን እንደዚህ ሌከርስን የጠላኸው ለምንድን ነው???
"In a gentle way, you can shake the world" Mahatma Gandhi
ራስታ-1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Sun Nov 22, 2009 8:18 pm
Location: Mars!

Postby እህምም » Mon Apr 19, 2010 5:28 pm

for the first time in a long time I'm genuinely scared!
Homage to darkness : http://yekolotemari.blog.com/2010/02/09 ... -darkness/


"Is it stealing
if I take
the pains of others

and make it my healing?"
http://elicitbeauty.blogspot.com/
እህምም
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2509
Joined: Mon Dec 19, 2005 10:36 pm
Location: on a small rock; between an ocean and a sea.

Postby ዶማው2005 » Wed Apr 21, 2010 6:34 am

እህምም wrote:for the first time in a long time I'm genuinely scared!


Not such a bad feeling.
i Win!
ዶማው2005
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1650
Joined: Sat Jun 04, 2005 11:19 pm
Location: United States

Postby ሊስትሮው » Thu Apr 22, 2010 6:46 pm

ዷ :!: አለ ኮንዶሙ
ሲሸከም ያላቅሙ ........


ማን ነበር ያለው :?:

ፈነዳን ማለት ነው :oops:
ሊስትሮው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 233
Joined: Tue Feb 03, 2004 11:30 pm

Postby እህምም » Fri Apr 23, 2010 5:54 am

I officially hate ppl.
I'm being dragged into this petty girl drama and I don't have time to avoid it. ugh!

honestyን ማን ገደለው? seriously....why would u put me in a situation u r trying to get out of and act like you're doing me a favor :x
Homage to darkness : http://yekolotemari.blog.com/2010/02/09 ... -darkness/


"Is it stealing
if I take
the pains of others

and make it my healing?"
http://elicitbeauty.blogspot.com/
እህምም
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2509
Joined: Mon Dec 19, 2005 10:36 pm
Location: on a small rock; between an ocean and a sea.

Postby ታዛቢው-20 » Fri Apr 23, 2010 4:04 pm

ሊስትሮው wrote:ዷ :!: አለ ኮንዶሙ
ሲሸከም ያላቅሙ ........


ማን ነበር ያለው :?:

ፈነዳን ማለት ነው :oops:


አይዞን አትፈነዱም....ብትፈነዱስ ለየትኛው የሚያጓጓ እድሜ :roll:
ታዛቢው-20
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 3
Joined: Fri Apr 23, 2010 6:59 am

Postby ረሀቦት » Fri Apr 23, 2010 7:50 pm

ናቲሜሽን wrote: ....ለምሳሌ 'እኔ ካንተ/ካንቺ በቀር መኖር አልችልም --- ' የሚባለው ነገር....

እዚህ መስመር ላይ ሳልደርስ ግን ይህን ምሳሌ ላስብ ስል አነበብኩት::
ረሀቦት
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 43
Joined: Tue Dec 05, 2006 5:03 pm
Location: Au

Postby ዶማው2005 » Sun Apr 25, 2010 4:24 am

ራስታ: I hope you're watching the game :)
i Win!
ዶማው2005
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1650
Joined: Sat Jun 04, 2005 11:19 pm
Location: United States

Postby ራስታ-1 » Sun Apr 25, 2010 6:16 am

ዶማው2005 wrote:ራስታ: I hope you're watching the game :)


ይሁና :oops: :oops: :oops:
"In a gentle way, you can shake the world" Mahatma Gandhi
ራስታ-1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Sun Nov 22, 2009 8:18 pm
Location: Mars!

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: Bing [Bot] and 7 guests