የ CYBER ጉዶች!!

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

እድል

Postby ለና » Fri Jul 29, 2005 8:28 pm

እድል በጣም ደስ የሚል ና እዝናኝ ለዛ ያለው ግጥም ነው በዚው ቀጥይ እላለው :!: እሲት ካነበብካት ደግሞ ጣል ላርግ :arrow:
ለና
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 75
Joined: Tue May 17, 2005 9:46 pm
Location: ethiopia

መወሰን

Postby ለና » Fri Jul 29, 2005 9:12 pm

ጥንት ታሪካችን
የዘር ግንድ መምጫችን
ግንዱ ሲመርመር
ኩነኔ እንኳን ባይኖር
ፅድቅ እንደ ነበር
ታዲያ ሔዋን ሥታ
ያዳም ልጆች ሁሉ
በፍርድ ብንርታ
መች ቀረን በሜዳ
ድንግል እምላክ ወልዳ
በልደት ካሰችን
ለፅድቅ እቆማችን
ይኸው ዛሬም እኛ
ከጥፋት መዳኛ
ብንታመን ኖሮ
ብንወሰንለት
ይህን ሁሉ ወረርሽኝ
መች ይሰማል ጆሮ
ለና
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 75
Joined: Tue May 17, 2005 9:46 pm
Location: ethiopia

ለእድል

Postby ትትና » Sat Jul 30, 2005 10:00 am

ግጥምህ በኔ ምንም ችሎታ በሌለኝ ቢደነቅ "አላዋቂ ሳሚ....... ይለቀልቃል" እንዳይባል ፈራሁ:: እስቲ ለማንኛውም ዴብዚና ዳሞት ብቅ ይበሉና እነሱ ያድንቁህ::
ሌላው ግን የመጀመሪያው ግጥምህ "የዋርካ ጉዶች" ላይ ትትና ሞኒካ ምክር ይጠየቁበታል ያልከው ነገር በጣም አይመችም:: :D እኔ ሙት እልሀለሁ እንደዛ አይነት አስተያየት ሰጥቼ አላውቅም :oops: :: አርስቶቹንም ሳይ ላለመግባት በጣም እጥራለሁ አንዳንዴ አልዋሽም curiosity ካስገባኝም ሌባ ጣቴን እንደነከስኩ ነው አንብቤ የምጨርሰው ወዲያው ሰውረኝ አምላኬ! ብዮ ወደሰማይ መመልከት ነው ታዲያ::
እንዳው ለማሳወቅ ያህል ነው እንጂ ምንም hard የለውም እንዳይከፋህ::

አክባሪህ
ቲቴክስ
ትትና
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1253
Joined: Wed Feb 23, 2005 11:26 am
Location: united states

ለቲቴክስ

Postby እድል » Sat Jul 30, 2005 1:52 pm

አዝኛለሁ ግን በሌላ ሳይሆን ያ የዘባረቅኩት ነገር ያንቺን ምቾት በመቀነሱ ብቻ እንጂ! የሞከርኩት ዋርካ ውስጥ በታዘብኩት ነገር ላይ ተመርኩዤ ትንሽ ፈጠራ ነገርም ኖሮት የተሰማኝን ለማሳየት ነበር... ድንገት የሚያዝናና ሊሆንም ይችላል ብዬ ማለት ነው ... የናንተን ስም የጠቀስኩትም እንደቃለ ጉባኤ የተናገራችሁትን verbatim ለማስቀመጥ ሳይሆን ..በቃ ብዙ ጊዜ በተለያየ አርዕስት ላይ ምክራችሁ ሲጠየቅ ስላየሁ ብቻ ነው ....አሊያማ የሌላም ሰው ስም ላነሳ ሁሉ እችል ነበር (ማለቴ ማንም ሊሆን ይችላል ዋርካን የሚያዘወትር እስከሆነ)... እናም ደግሞ በዚያ አይነት አርዕስት ላይ እጅሽን እንደማታስገቢ አውቃለሁ ... በደንብ ካየሽው እንዲያው ስለጥያቄው መነሳት እንጂ ስለናንተ አስተያየት መስጠት እኮ ምንም አላልኩም...

ቲቴክስ ይህ ሁሉ ላያስፈልግ ይችል ይሆናል ግን I just want to convey to you that hampering your comfort was not at all my intention.

በተረፈ ግን በዋርካ ላይ የማየውን መልካም ባህሪሽን እና ፖዘቲቭ አመለካከትሽን ማድነቅ መብቴ እንደሆን በዚህ አጋጣሚ ብነግርሽስ?

ሰላም ቆይልን.
እድል ነኝ
To handle yourself, use your head. To handle others, use your heart.
እድል
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 40
Joined: Thu Feb 17, 2005 11:51 am
Location: ethiopia

Re: የዋርካ ጉዶች!

Postby Debzi » Sat Jul 30, 2005 8:25 pm

እድል wrote:
ሚስቴ ሆዴ የኔ ገላ
ባታውቅም እኔን በድላ
ልተዋት ነው ይለናላ:
ምን ላርግ ታዲያ....እቃዋ ቦርቅቋላ
ሞኒካ ወይ ትትና በሉኛ እስቲ መላ
መፍትሄ አምጡ blah blah blah blah

በነ ት(ህ)ትና ትንተና
ባለጉዳይ ሲል ዘና
የሞኒካን ወግ ጥረቃ
ሲከታተል ብሎ ነቃ

እንዲያ ቢሆን ደሞ እንደዚ
ስትለው ማድሞዜል? ደብዚ
ይላታል thank you! now I see!
Oh now I really really see!

እድል


ትትናዬ ወይስ አንቺ እንደምትይው ትትናዮ ልበልሽ?
እንድትስቂ ብዬ ነው.....(እነኛን Emoticons አልወድ አይደል?)
የሆኖ ሆኖ...እድልን ሚስአንደርስታንድ ያረግሽው ስለመሰለኝና አንቺንም እሱንም ስለምወድ ለማስታረቅ ገባሁ!
አንቺን ሞኒካንና እኔንኮ መካሪዎች አድርጎ ነው ያቀረበን ግጥሙ ላይ:: ቅር አይበልሽ እንጂ ትትናዮ!

በተረፈ:- እኔንና ዳሞትን ባንድ መስመር ጻፍሽን?? ተዪዪ ኧረንደው አይሆንም! ዳሞትና እድል ብትዪ እሺ...ደብዚ?? ሰው እንዳታስቂብኝ ነው እሚባለው? ለማንኛውም Thank you for your vote of confidence!

ትላለች እህትሽ ዲብዚ......ይቅርታ ደብዚ ለማለት ነው:: እድልና ጊታ (ይቅርታ ጌታ) ናቸው የራሴን ስምም የሚያስረሱኝ!! (It's an inside joke between ጌታ እድል and myself!


Where is 4get.this by the way????
Debzi
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1918
Joined: Sun May 02, 2004 12:34 am
Location: Los Angeles, CA

Re: ለእድልና ለደብዚ

Postby Monica**** » Sun Jul 31, 2005 10:27 am

እኔ እምለው አልታይም እንዴ ይሄን ያህል :?: :?: :?: :?: :?: :lol: :lol:
ሁለታችሁም ለትህትና ምስጋናውን ስታዥጎደጉዱላት ሞኒካና ለና አመስግናለሁ ለድጋፍሽም አይባልም ወይስ የኔና የለና ጽሁፍ እናንተ ስክሪን ላይ አይወጣም :lol: :lol: :lol:
ትትናዬ እንደምወድሽ ታውቂያለሽ ላንቺ ተመቅኝቼ አይደለም እንደው ቀንቼ ነው :oops: :cry: :oops: :cry:
እንደፈለጋችሁ ዝጉኝ እንጂ እኔ ለናንተ ያለኝን አድናቆት አይቀንስውም!!!
ስላም ሁኑልኝ
አድናቂያችሁ
ሞኒካ
Monica**** wrote:እድል ያገር ልጅ
በጣም ቆንጆ አጻጻፍ ነው በርታልን
አንተና Debzi በጣም ትስማማላችሁ በአጻጻፍ እስኪ ደብዚዬ እንደድሮው አዝናኝን የኔ ቆንጆ!

አክባሪህ
ሞኒካ
Monica****
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3195
Joined: Fri Dec 26, 2003 10:24 pm
Location: 999 Total eclipse st. Venus

Re: የዋርካ ጉዶች!

Postby ጌታ » Sun Jul 31, 2005 1:37 pm

Debzi wrote:Where is 4get.this by the way????


Debzi, 4get.this ለሁለት ሳምንታት ያህል እንደማይኖር አጫውቶኛል-Seriously :: ከእህቶቻችን የሚመጣ ማንኛውንም ሙገሳም ሆነ ስጦታ በሱ ስም እንድቀበል ሙሉ ውክልና ተሰጥቶኛል::
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3083
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Re: ለእድልና ለደብዚ

Postby Debzi » Sun Jul 31, 2005 1:40 pm

አፈር በበላሁ!! ውይ ሞኒክዬን አስቀይሜ የት ልደርስ? አበስኩ ገበርኩ!! ሞኒክዬ አንቺ እምትጽፊውን ማንበብ ብቻ ሳይሆን ቃል በቃልኮ ነው memorize የማደርገው:: እንደው የትትናዮ ሆድ መባስ ስላስደነገጠኝ እዛ ላይ ኮንሰንትሬት አድርጌ ነው::
በተረፈ:- ለመሆኑ አንቺ አንዳንዴ እንዲህ ጥፍፍፍት እምትዪው ለምን ይሆን? ትናንት እሱን ቁጭ ብዬ ሳሰላስል ሳልተኛ ፎር ኤ ኤም ሆነ! ጉድ አይደል? ማን ይሆን እንዲህ ጊዜሽን ከኛ የሚወድብሽ? የአውሮፓ ወንዶች እንደዚህ አገሩ አያምሩ..እንደው አንቺን አጋጥሞሽ ይሆናል እንጂ! ጉዳችን የእድልን ግጥም አበላሸን......ጌታ ዱላውን ይዞ እንዳያስወጣን!
Monica**** wrote:እኔ እምለው አልታይም እንዴ ይሄን ያህል :?: :?: :?: :?: :?: :lol: :lol:
ሁለታችሁም ለትህትና ምስጋናውን ስታዥጎደጉዱላት ሞኒካና ለና አመስግናለሁ ለድጋፍሽም አይባልም ወይስ የኔና የለና ጽሁፍ እናንተ ስክሪን ላይ አይወጣም :lol: :lol: :lol:
ትትናዬ እንደምወድሽ ታውቂያለሽ ላንቺ ተመቅኝቼ አይደለም እንደው ቀንቼ ነው :oops: :cry: :oops: :cry:
እንደፈለጋችሁ ዝጉኝ እንጂ እኔ ለናንተ ያለኝን አድናቆት አይቀንስውም!!!
ስላም ሁኑልኝ
አድናቂያችሁ
ሞኒካ
Monica**** wrote:እድል ያገር ልጅ
በጣም ቆንጆ አጻጻፍ ነው በርታልን
አንተና Debzi በጣም ትስማማላችሁ በአጻጻፍ እስኪ ደብዚዬ እንደድሮው አዝናኝን የኔ ቆንጆ!

አክባሪህ
ሞኒካ
Debzi
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1918
Joined: Sun May 02, 2004 12:34 am
Location: Los Angeles, CA

Re: ለእድልና ለደብዚ

Postby ጌታ » Sun Jul 31, 2005 2:27 pm

Debzi wrote:......ጌታ ዱላውን ይዞ እንዳያስወጣን!


ምን ለማለት ነው ይብራራልኝ!!! እኔ ተደባዳቢ ነኝ? ወይስ ሽማግሌ ነው ዱላ ይዞ ነው የሚሄደው ነው ወይስ ምንድነው?????????? ያውሮፓ ወንዶች አያምሩም ያልሽው እንደው አይመለከተኝም:: ባላምርም አውሮፓ አይደለምና ያለሁት::

እስካሁንስ ቀልድ ነበር አሁን ግን ከምር ሳንጣላ አንቀርም:: ጥሩ መልስ ካላገኘሁ ዱላ ፍለጋ መሄዴ ነው:: የት እንዳለሽ ሞኒካ በpm ነግራኛለች::
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3083
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

ሞንካዩ

Postby ለና » Sun Jul 31, 2005 2:56 pm

ሞንካዩ የኔ ቆንጆ እሰታዋሼ እኛ የእንጀራ ልጆች ነን :oops: :oops: ሰማችንን እሰከርን ማይወጣው ግደየለም ሞንካዪ እይክፍሽ :? :? እር እታልቅሽ እሰታዋሼ ባልሆንሽ በቆጨኝ

እህትሽ ለና
ለና
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 75
Joined: Tue May 17, 2005 9:46 pm
Location: ethiopia

Re: ለእድልና ለደብዚ

Postby Debzi » Sun Jul 31, 2005 4:24 pm

ጌታ wrote:
Debzi wrote:......ጌታ ዱላውን ይዞ እንዳያስወጣን!


ምን ለማለት ነው ይብራራልኝ!!! እኔ ተደባዳቢ ነኝ? ወይስ ሽማግሌ ነው ዱላ ይዞ ነው የሚሄደው ነው ወይስ ምንድነው?????????? ያውሮፓ ወንዶች አያምሩም ያልሽው እንደው አይመለከተኝም:: ባላምርም አውሮፓ አይደለምና ያለሁት::

እስካሁንስ ቀልድ ነበር አሁን ግን ከምር ሳንጣላ አንቀርም:: ጥሩ መልስ ካላገኘሁ ዱላ ፍለጋ መሄዴ ነው:: የት እንዳለሽ ሞኒካ በpm ነግራኛለች::


በአንድ አርስት ስር ከሁለት ጓደኞቼ ጋር ልጣላም አይደል እንዴ?? አሁንስ ከልቤ እንደው አፈር በበላሁ.....ጠላትሽን በሉኛ! ወይስ የምር ስለተቀየማችሁኝ..እሺ እንዳልሽው ልትሉኝ ነው?

ይኸውልህ ጌታ...ጊታ ነገሩ እንዲህ ነው:: እድል ግጥሞቹን በአንድ አርስት ስር እንዲያሰባስባቸው ምክር የሰጠኸ አንተ ነህ ለግጥሞቹ አክብሮት ሰተህ..አይደል እንዴ? ታዲያ እኛ ገብተን አርስቱን ስናበላሽ እንደው ብስጭት ትል ይሆናል ብዬኮ ነው..ሆዴ! እንደው ሰሞኑን ደሞ ዝምብለህ ትቆጣኛለህ...ፎንቃ ነው እንዳልል እሱ እንዲህ አያረግም! እስቲ ከዋርካ ጥፍት ልበል መሰለኝ ብዙ ሳላስቀይምህ በፊት! እሱን ነው እምትፈልገው? ኧረ በዚሁ ላቁም ከኔም ጋር flirt ማድረግ ጀመርሽ ሳትል በፊት!!

ወዳጅህ
ዲብዚ
Debzi
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1918
Joined: Sun May 02, 2004 12:34 am
Location: Los Angeles, CA

Postby memozwin » Sun Jul 31, 2005 4:26 pm

በርታ በርታ በርታ እቪ ጎበዝ :!: :!: :!:


አንተ አንተን አኮ ነው ሰውየው
እንደት አርገክ ገተምከው
እንዲያው እንዲያው ለጉድ ነው
እስትክክል አርገህ ያስቀመጥከው
እንዲያው ምን እላለሁ በርታ ነው
እነም ባንተ ልለማመድ ብዪ ነው
በርታ በርታ የምለው :!: :!: :!:
i love ethiopa
memozwin
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 22
Joined: Sat Jul 23, 2005 3:11 pm
Location: united arab emirates

Re: የዋርካ ጉዶች!

Postby Debzi » Sun Jul 31, 2005 4:34 pm

ጌታ wrote:
Debzi wrote:Where is 4get.this by the way????


Debzi, 4get.this ለሁለት ሳምንታት ያህል እንደማይኖር አጫውቶኛል-Seriously :: ከእህቶቻችን የሚመጣ ማንኛውንም ሙገሳም ሆነ ስጦታ በሱ ስም እንድቀበል ሙሉ ውክልና ተሰጥቶኛል::


ቆይ ቆይ! ጥያቄ አለኝ
4get.this ለሁለት ሳምንት ያህል እንደማይኖር ላንተ ብቻ የነገረበት ጉዳይ ምንድነው? እኛ ሰው አይደለንም.....አሁን የምር ተቆጥቸ ነው! የለም ጌታ አንተን አይደለም የተቆጣሁት...ኧረ አንተ ሰው እንዲህ ቶሎ ሆድ አይባስህ! 4get.this ለምን ላንተ ብቻ ነገረ ማለቴ ነው:: አቤት አቤት አሁን ደሞ 4get.this ሲመጣ ሌላ ወቀሳ ያቀርብብኛል...በአንድ ዊኬንድ ሶስት ሰው አስቀየምኩ ማለት ነው! ኧረ አንድ በሉኝ......አበስ ገበርኩ!!
Debzi
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1918
Joined: Sun May 02, 2004 12:34 am
Location: Los Angeles, CA

Postby memozwin » Sun Jul 31, 2005 4:44 pm

:oops: ዕድል በርቺ እንኮአን አትለኝም ምነው ወንድምዪ ሰዎች በርቺ በሉኝ !
i love ethiopa
memozwin
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 22
Joined: Sat Jul 23, 2005 3:11 pm
Location: united arab emirates

ለዲብዚ

Postby ጌታ » Sun Jul 31, 2005 5:29 pm

Debzi wrote: 4get.this ለምን ላንተ ብቻ ነገረ ማለቴ ነው:: አቤት አቤት አሁን ደሞ 4get.this ሲመጣ ሌላ ወቀሳ ያቀርብብኛል...በአንድ ዊኬንድ ሶስት ሰው አስቀየምኩ ማለት ነው! ኧረ አንድ በሉኝ......አበስ ገበርኩ!!


ዲብዚዬ

እኔና አንቺ መቼም ሳናስበው አተካራ ውስጥ ገብተናል:: የክፉም አይደለም የደግ ነው:: ፎንቃ ያልሽውን ነገር ግን ዋርካ ላይ ካንቺ ከሞኒካና ከትህትና 2 ጋር ሳይዘኝ ቀረ ብለሽ ነው:: ምን ዓይነት እንደሆነ ማብራራት አያስፈልገኝም:: ታዲያ ለምን ከነሱ ጋር አልተጣላሁም? ስለዚህ ችግሩ ያለው ካንቺ ነው ማለት ነው::

4get.this እንደው እንዳጋጣሚ በpm ላይ ጻፍኩለትና ሲመልስልኝ ነው ይሄንን የነገረኝ:: ዋርካ ፖለቲካ ላይ አንዱ ወሽካታ ወያኔ Bye all...with love and respect ብሎ የጻፈው ላይ
እኔም በቅርብ ለተወሰነ ጊዜ ወጣ ስለምል ሳልጠፋ አልቀርም
ብሎ ጁላይ 26 ቀን ተናግሯል:: መከታተል የራስሽው ፋንታ ነው::

በተረፈ ስለዱላው ተመልሶልኛል:: ነገር ቶሎ አልገባህ ብሎኛል አረጀሁ መሰለኝ አይ የኔ ነገር!!!!

አክባሪሽ
ጊታ
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3083
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 6 guests