ስላም ቡና አጣጮቼ እንደምን አደራችሁ?
ቶም አዋሳ የነ ኮልታፋ!
እንክዋን አንተንም ለአንደኛ አመት በአልህ አደረስህ :wink:
እኔንም ለ2ኛ አመቴ.....አቤት በአንድና ነ2 አመት እንዲህ ብስል ከሆንን 15 አመት ሲሞላን ምን ሊውጠን ነው? :lol: :lol: :lol: :lol: የኔ ቁምነገረኛ እስኪ አምላክ ለ ዋርካ ዋና ውሀ አጠጪነት ያብቃህ...... all you need is a bit of dedication and a thousand postings :P :lol:
*************************
4get.this
በሚገባ እንጂ ላንተ ለጥንቱ ወንድሜ ያልሆነ ለማን ሊሆን? አንድ የገጠመህን ነገር ወይም የሚያስቅ ታሪክ ይዘህልን ብትመጣ መታረቂያ ይሆነናል :lol: :lol: የምታስታውስው ታሪክ ከሌለህም ገብተህ ቡና ጠጥተህ ስላም ብለህኝ ትወጣለህ ማለት ነው! Truce :lol: :wink:
************************
Mariee ሽፍታዋ!!! አንቺ ልጅ በህይወት አለሽ ግን?????????? እንክዋን ደህና መጣሽልኝ.......የቡናው ሽታ እንዲህ ከወደድሽው በይ ቁጭ በይና ከአቦል እስከ ሶስተኛ አፈላልሻለሁ በከስል :wink: ይልመድብሽ የኔ ቆንጆ :wink: :wink: :wink: :wink:
********************************
BRUKIRGA
እንክዋን ደህና መጣህልኝ! በመጀመሪያ ደረጃ ቤቴ WI-FI ይኑረው አይኖረው እንዴት አወቅክ?? :wink: እኔ እህትህ እኮ ጎበዝ ነኝ እሱን ሁሉ install አስደርጌያለሁኝ.....ባሁኑ ጊዜ ባቡሩና ፕሌኑ ሁሉ ባለ WI-FI በሆነበት ዘመን እነ ሻሼ እንዲህ ቀልድ :wink: በነገራችን ላይ የአባና የመነኩሴዋን ቀልድ በጣም ነው የወደድኩት! መቼም ሌላ እንደምትደግመኝ ተስፋ አለኝ :wink: :wink:
*****************************
ቀብራርሽዬ
አይ ያንተ ነገር በጠዋት ምናለ የአገሬን ብር ባታሳየኝ? :lol: :lol: :lol: ወይስ ቺስታ አለመሆንህን ለማረጋገጥ ነው??? :lol: :lol: :lol: ቀብርሽዬ ከላይ ነገሬሀለሁኝ እኮ ሀብትህን.....ለማረጋገጥ ከፈለግክ ደግሞ አካውንት ነምበሬን በግል እልክልሀለሁኝ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
*********************************
ሳይሞቅ ፈላ
ስሞኑን ስምህን ሳየው ደስ ደስ እያለኝ ነው ጠፍተህ ጠፍተህ! :wink: :wink: የሚገርመው ነገር የኢትዮጵያችን ብር ላይ ያለው ያገራችን ካርታ ከነመኖሩም አላስታውስም ነበር! ይባስ ብሎ ወያኔም አይኑን ያውርልኝ ወይ ጆሯችውን ይድፈንልን ካርታውን ወይም ብሩን እንዳይቀይሩብን! :cry: :cry: