የጥንቶቹ የጥዋቶቹ አላችሁ ወይ ?

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

የጥንቶቹ የጥዋቶቹ አላችሁ ወይ ?

Postby ሀወኒ » Tue May 26, 2020 12:23 pm

በህይወቴ ውስጥ ከማልረሳቸው መልካም ነገሮችን እስከአሁን ድረስ ጓደኛ የሆኑኝን መልካም ሰዎችን የተዋወቅሁበት ቦታ ዋርካ!! ለመሆኑ ዳኒ ቦይ የት ነህ? ደጉስ?
Bidi_Queen says;“The only wrong thing would be to deny what your heart truly feels”
ሀወኒ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 29
Joined: Fri Oct 31, 2003 1:50 pm
Location: Ethiopa

Re: የጥንቶቹ የጥዋቶቹ አላችሁ ወይ ?

Postby ዘርዐይ ደረስ » Tue May 26, 2020 8:14 pm

ብልፅግና ነሽ ህውሓት?
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1311
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Re: የጥንቶቹ የጥዋቶቹ አላችሁ ወይ ?

Postby ደጉ » Wed May 27, 2020 7:47 pm

ዘርዐይ ደረስ wrote:ብልፅግና ነሽ ህውሓት?

ቅቅቅቅቅቅ
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4523
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Re: የጥንቶቹ የጥዋቶቹ አላችሁ ወይ ?

Postby ሀወኒ » Mon Jun 22, 2020 6:47 am

ከሁለቱም አይደለሁም ዘርዐይ ;-)
Bidi_Queen says;“The only wrong thing would be to deny what your heart truly feels”
ሀወኒ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 29
Joined: Fri Oct 31, 2003 1:50 pm
Location: Ethiopa

Re: የጥንቶቹ የጥዋቶቹ አላችሁ ወይ ?

Postby ዘርዐይ ደረስ » Wed Aug 26, 2020 12:51 am

ከፖለቲካው ዓለም ተሰናበትሽ እንዴ?
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1311
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Re: የጥንቶቹ የጥዋቶቹ አላችሁ ወይ ?

Postby ነጃት » Wed Sep 02, 2020 5:05 am

ከ20 ዓመት በኋላ ወደየት ተቀይረናል?
ነጃት
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 74
Joined: Tue Sep 09, 2003 7:47 am

Re: የጥንቶቹ የጥዋቶቹ አላችሁ ወይ ?

Postby ደጉ » Wed Sep 02, 2020 8:59 pm

ነጃት wrote:ከ20 ዓመት በኋላ ወደየት ተቀይረናል?

አንቺ ወዴት ተቀየርሽ ነጃት...? ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል .. :-)
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4523
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Re: የጥንቶቹ የጥዋቶቹ አላችሁ ወይ ?

Postby ሰቤ » Fri Nov 27, 2020 6:04 pm

ደጉ አንተ አለህ... በለው የድሮ መዋያዬ
ሰቤ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 98
Joined: Sat Apr 29, 2006 5:45 pm

Re: የጥንቶቹ የጥዋቶቹ አላችሁ ወይ ?

Postby dgcom » Tue Dec 01, 2020 10:06 pm

ዛሬ ተከስቻለሁ ከበርካታ አመታት በሃላ .... አለን የጥንቶቹ ምን አዲስ ነገር አለ ቻት ሩም ድሮ ቀረ
dgcom
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 280
Joined: Thu Jan 20, 2005 4:44 pm
Location: ethiopia


Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests