አቶ ጁነዲን ሳዶ ከሥልጣናቸው ተነሱ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime. Image

አቶ ጁነዲን ሳዶ ከሥልጣናቸው ተነሱ

Postby ENH » Fri Oct 07, 2005 11:36 pm

ምኒልክ - 7-10-2005

የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የነበሩት አቶ ጁነዲን ሳዶ ከሥልጣናቸው ተነሱ። በምትካቸው የመከላከያ ሚ/ሩ ጄኔራል አባ ዱላ ገመዳ ተሹመዋል። በውሳኔው ደስተኛ እንደማይሆኑ የተጠበቁት ጁነዲን ሳዶ ምን እርምጃ እንደሚወስዱ ለማየት በጉጉት ይጠበቃል።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

Postby TOKICHO » Sat Oct 08, 2005 1:35 am

ኢሉሉሉሉሉሉሉሉሉ....ሉ
እልልልልልልልልልል...ል

ኢስቲማራ ወረ ቢያቡልቹ ኑራ ሕጠበምቱ...

ኢሀአዲግ አንዳንድ ግዘ የአድርባዮች መድሀኒት ነው:

እንደ ሽንኮራ አገዳ ስክዋራቸው እስኪያልቅ ድረስ ያኝክና ሲተፋቸው አበት ሲያስቀይሙ::የኢትዮጵያ አምላክ ገና ብዙ ያሳየናል::

ኢትዮጵያ ሀዱርሲቱ!!!!
TOKICHO
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 122
Joined: Wed Feb 02, 2005 2:48 am
Location: kenya

ጂነዲን ቀለጠ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

Postby ሚኒ_ባስ » Sat Oct 08, 2005 2:16 am

አይ የትልቅ ቀላል ምን ሆኖ ነው አንድ ሰሞን እሚሰራውን ያሳጣው ድሮም ምን ከጨፈረ ዋጋ የለውም ወራዳ አይ የጁን ነው ያገኝው ወራዳ
ሚኒ_ባስ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 2
Joined: Tue Sep 20, 2005 4:37 pm
Location: ethiopia

ቂቂቂቂ

Postby ቲባ » Sat Oct 08, 2005 11:25 am

ጁነዲን ወጣ አባዱላ ገባ ያው ነው ሥልቻ ቀልቀሎ
ቀልቀሎ ስልቻ ቂቂቂቂቂቂቂቂ
ቲባ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 5
Joined: Fri Jan 07, 2005 1:45 pm
Location: united states

Postby ቴሶ » Sat Oct 08, 2005 6:38 pm

ይሄ ሰውዬ ኦሮሞ መሳይ ትግሬ የሆነ ወያኔ አጭበርባሪ!

የትግሬ ስሙ ምናሴ ወልደ (ወይም ገብረ) ጊዮርጊስ የሚባል አይን አውጣ የወያኔ ወታደር አይደል እንዴ!
ቴሶ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 2
Joined: Sat Oct 08, 2005 6:21 pm
Location: netherlands


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest