ዓየር መንገድ የዓለም አቀፍ በረራ አገልግሎቱ የሚያጠናክር ማሻሻያ አደረገ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime. Image

ዓየር መንገድ የዓለም አቀፍ በረራ አገልግሎቱ የሚያጠናክር ማሻሻያ አደረገ

Postby ENH » Fri Oct 07, 2005 11:36 pm

ዘ ሞኒተር - 7-10-2005

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓለም አቀፍ የበረራ አገልግሎት ፕሮግራሙ ላይ የደምበኞቹን ፍላጎት ያገናዘበ ማሻሻያ ማድረጉን የዓየር መንገዱ የማርኬቲንግና የሽያጭ ኤግዚኪዮቲቭ ኦፎሰር አቶ ተወልደ ገብረማርያም ለጉዞ ወኪሎችና አስጎብኚ ድርጅቶች አስታወቁ።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests