ውይይቱ አልተጠናቀቀም፤ በስምንት አጀንዳዎች ላይ ተስማሙ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime. Image

ውይይቱ አልተጠናቀቀም፤ በስምንት አጀንዳዎች ላይ ተስማሙ

Postby ENH » Fri Oct 07, 2005 11:36 pm

ጦቢያ - 6-10-2005

ዋነኞቹ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ እና የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች ኅብረት ከገዢው ፓርቲ ኢሕአዴግ ጋር የጀመሩትን ውይይት መቀጠላቸውንና በስምንት አጀንዳዎች ላይ መስማማታቸውን ገልጸዋል።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

የምስራች

Postby ወስን ጋላ » Sat Oct 08, 2005 12:54 am

ኢህአዲግ ጊዜ ገዝቶበት ልባችውን ገምቶበት ንቀቱን አሳይቶበት ስብስባው አበቃቃለት አላችውና አረፈው
ወስን ጋላ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 6
Joined: Mon Oct 18, 2004 11:08 pm
Location: ethiopia


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest