[phpBB Debug] PHP Warning: in file [ROOT]/includes/bbcode.php on line 483: preg_replace(): The /e modifier is no longer supported, use preg_replace_callback instead

[phpBB Debug] PHP Warning: in file [ROOT]/includes/bbcode.php on line 112: preg_replace(): The /e modifier is no longer supported, use preg_replace_callback instead

[phpBB Debug] PHP Warning: in file [ROOT]/includes/functions.php on line 4752: Cannot modify header information - headers already sent by (output started at [ROOT]/includes/functions.php:3887)
[phpBB Debug] PHP Warning: in file [ROOT]/includes/functions.php on line 4754: Cannot modify header information - headers already sent by (output started at [ROOT]/includes/functions.php:3887)
[phpBB Debug] PHP Warning: in file [ROOT]/includes/functions.php on line 4755: Cannot modify header information - headers already sent by (output started at [ROOT]/includes/functions.php:3887)
[phpBB Debug] PHP Warning: in file [ROOT]/includes/functions.php on line 4756: Cannot modify header information - headers already sent by (output started at [ROOT]/includes/functions.php:3887)
 WARKA ዋርካ • View topic - የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱና ፓርቲዎች ውይይት እንዲጀምሩ ጳጳሳት ጠየቁ

የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱና ፓርቲዎች ውይይት እንዲጀምሩ ጳጳሳት ጠየቁ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime. Image

የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱና ፓርቲዎች ውይይት እንዲጀምሩ ጳጳሳት ጠየቁ

Postby ENH » Mon Nov 28, 2005 7:29 pm

አዲስ አድማስ - 26-11-2005

በመንግሥት እና በተቃዋሚ ሀይሎች መካከል የፖለቲካ ውይይት እንዲካሄድ ጥሪ ያቀረበችው የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱና ወንጀል ፈፅመዋል የተባሉ በህግ ፍትህ እንዲያገኙ ጠየቀች፡፡ የትብብር መብትን የሚነፍግ ገዢ ፓርቲንና መተባበር የማይፈልግ ተቃዋሚ ሃይልን ማቋቋም እንደሚያስፈልግ የቤተክርስቲያኗ ጳጳሳት ሰሞኑም ባወጡት መልእክት ጠቁመዋል።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

Postby ኩርኩፋ » Tue Nov 29, 2005 2:45 pm

ኩርኩፋ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 387
Joined: Wed Oct 19, 2005 9:55 pm
Location: united states

Postby ጊዮርጊስ » Thu Dec 01, 2005 1:31 pm

ምነው ኩርኩፋ ከኦርቶዶክሱ ጅብ ጳጳስ የዘገዩት ካቶሊክ አይሻሉም ትላለህ?
ጊዮርጊስ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 45
Joined: Sun Oct 16, 2005 2:36 pm
Location: ethiopia

መች ተለመደና ከተኩላ ዝምድና ተሰረዘ በለኛ

Postby ዲጎኔ » Sat Dec 03, 2005 6:44 am

ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

እንሳሳቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

Postby ሳምሶን13 » Sat Dec 03, 2005 2:56 pm

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: እንሳሳ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ሳምሶን13
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 207
Joined: Wed Sep 15, 2004 3:48 pm
Location: sudan

የትኛው እንሰሳ?

Postby ዲጎኔ » Sun Dec 04, 2005 7:58 am

ለሳምሶን 13 - የትኛው እንሰሳ?

ጨዋ ህዝባችን እንደበግ የታረደው
ወይስ ወያኔ ነው ወገን የሚግጠው
ለጎሳ ማጣያ ስብከት የሰበከው
ለሚጠፋ መብል የተለጣጠፈው
ለወጣት መጭፍጨፍ ምንም ግድ የሌለው
ለዳመራ ፓርቲው ብዙ ትኩረት ያለው
ብሶት ባሰማ ላይ ጣቱን የቀሰረው
የአውሬዎቹ ጳጳስ ታጋዩ ጳውሎስ ነው

በእውነት ሳምሶን እንሰሳው የቱ ነው
ጫካ ላይ ተወልዶ በጫካ ያደገው
በተጋዳይነት መለስን ያጀበው
ከተማ ሲገባ አውሬነት ያሳየው
የ10አመቱን ልጅ አናት የነደለው

ሰላማዊ ዜጋን ሰላሙን ነስታችሁ
የተመራጩን ሚስት በጥይት ቆልታችሁ
ጉብሏ ሽብሬን ኮተቤ ያረዳችሁ
የ15 አመቷን መሰረት በልታችሁ
በሀቅ ትንታኔ የአውሬ ነው ስራችሁ
ምህረትን አታውቁ ክፉ እንሰሳ ናችሁ
እየፈጠነ ነው መጥፊያ መውደቂያችሁ
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

ግን ለማን ነው?

Postby ነገርኩ/ዋ » Tue Dec 06, 2005 4:15 pm

ለፖለትካ ድርጅት ጥሪ ማቅረቡ ይሁን ደና የሰላምና የፋቅር አምላክ ጋር ብንጮህ ግን መልሱ ያማረና የተስተካከለ የማያልቅ ነውና ወደዛ ጥሪ እናድርግ ሰው ምንም አያመጣም እና ምንጮህበትን ማወቅ አለብን አንዳንድ አስተያየት የሰጡት ግን ( ጳጳስንና ካሀንን መናገር ጥሩ አይደለም ) ማን ማን ሆኖ ሰውን ይናገራል ይህ ግን ጥሩ አይደለምና እንጠንቀቅ ፈሪጅ አንድ አምላክ ብቻ ነውና !!! አሜን !
ነገርኩ/ዋ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 53
Joined: Thu May 26, 2005 4:53 pm
Location: egypt

Re: መች ተለመደና ከተኩላ ዝምድና ተሰረዘ በለኛ

Postby Acts 8:26-39 » Thu Dec 08, 2005 1:36 am

Acts 8:26-39
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 216
Joined: Tue Apr 26, 2005 8:10 pm

ወዳጄ ልቤ ግብረ ሀዋርያ የእኔ ጥያቄ ከብሄራዊ አንድነት አንጻር

Postby ዲጎኔ » Thu Dec 08, 2005 6:30 am

ወዳጄ ልቤ ግብረ ሀዋርያ

ይህ አምድ የተከፈተው ህዝብ በአብላጫ ድምጽ የመረጠው ቅንጅት ካቀረበው የብሄራዊ እርቅና የጥምር መንግስት አጀንዳ ጋር የሚስማማ በአባ ብርሀነየሱስ የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ሊቀጳጳስ ፊርማ የወጣውን መግለጫ በመደገፍ በካቶሊኮች ላይ የነበረው አሉታዊ አመለካከት እንዲነሳ ለማሳሳብ ያቀረብኩት እንጂ የተጋዳላይ ጳውሎስ ከሀዲነትማ በግጥሜም የተገለጸ ነው::

ሌላው ቀርቶ አጼ ሱስኒዮስን ያኮተለኩትና በክርስቲያን ኢትዮጵያዊያን መካከል ያኔ እልቂት ያመጡት ፖርቱጋሎች ዛሬ ክብርት አና ጎሜዝን በመሰለ የቁርጥ ቀን ፍትሀዊ አጋራችን የተነሳ በበጎ ልናስባቸው ይገባል::

ለማጠቃለልም ክርስትና የእርቅና የምህረት እምነት ሲሆን አጀንዳችን ወደብሄራዊ እርቅ እንዲያቀና የሚያስተራርቁ ብጹአን ናቸው የሚለው ቅዱስ ቃሉ የሚያዘን ሲሆን ቤተክርስቲያንም የምህረት ምሳሌ በመሆን የውግዘት ጽሁፏን ታንሳ ማለቴና የኢትዮጵያ ካቶሊኮችን ወቅታዊ በጎ ስራ ማድነቄ ሊያስወቅሰኝ ከቶ አይችልም::

ዲጎኔ ሞረቴው ከመስዋእት ይልቅ ምህረት ይልቃል አምባ
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby Acts 8:26-39 » Thu Dec 08, 2005 6:57 pm

ዲጎኔ
የመለስ ዜናዊን አገዛዝ ለመጣል የቆመ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ብሔራዊ እርቅን ይደግፋል:: ኢትዮጵያችንን ከመለስ ዜናዊ ቀንበር ነፃ ለማውጣት የሚደረገው ትግል ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቤተክርስትያናችንንም ነፃ የሚያወጣ ነውና የእምነቱን ተከታዮች ይበልጥ ለትግል ያነሳሳናል:: ማንም እንደሚያውቀው ውጭ የሚገኙ አባቶች የእንቅስቃሴው ግንባር ቀደም ተሳታፊዎች ናቸው:: በአገር ውስጥም ቢሆን እንደ ሊቁ አባታችን አለቃ አያሌው ታምሩ ያሉ አባቶች የወያኔን አገዛዝ ከመጀመርያው አንስተው ኮንነዋል ሕዝቡም እንዳይቀበለው አስተምረዋል:: በቅርቡ እንኳን እነ ተፈራ ዋልዋ "የነፍጠኞች ምሽግ" ብለው ባደባባይ ሲያውገዟት እነ ጁነዲ ሳዶና አባ ዱላ ገመዳ ምእመናኗን ሲያስጨፈጨፉባት ቤተክርስትያኗን ሲያቃጠሉባት ትንፍሽ ያላለው "አባ" ጳውሎስና የሚቆጣጠረው "ቤተ ክህነት" በሊቁ አባታችን አለቃ አያሌው ታምሩ ላይ ከፍተኛ ግፍና በደል ከማድረስ ግን ወደኹዋላ አለማለቱ ወያኔው በቅድስት ቤትክርስትያናችን ላይ የጫናቸው መሆኑን ያረጋግጣል ::

ወደ ነጥባችን ለመመለስ ስለ ሊቁ አባታችን አለቃ አያሌው ታምሩ መጽሐፍ ከዚህ ቀደም በዋርካ general ላይ እንደአሁኑ ተገቢ ያልሆነ ዉረፋ ስንዝረህ መልስ እንደሰጠንህ ታስታውሳለህ:: አጋጣሚ ጠብቀህ በዚህ መድረክ ማንሳትህ ስላስገረመን ነው በድጋሚ መልስ የፃፍነው::

የምትለውን የአለቃ አያሌው መጽሐፍ ስሙን ሰምተህ ሳይሆን ገጾቹን አገላብጠህ አንብበህ የምታውቀው ከሆነ በየትኛው ገጽ ላይ ግዝት መፃፉን ጠቅሰህ አሳየንና የምትናገረውን እውነትነት አረጋግጥ:: ከሺህ አመታት በላይ የቆየ የዶክትሪንና የሥርዓተ አምልኮት ልዩነትን በ"እርቅ" ስም ተው የምትል ከሆነ ግን ፈጽሞ ሊሆን የማይቻል ነገር ነው:: በነገራችን ላይ አንተ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ሆነህ በኦርቶዶክስና ካቶሊክ መሀል በገላጋይነት ራስህን መሾምህም የሚያጠያይቅ ነው....
Acts 8:26-39
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 216
Joined: Tue Apr 26, 2005 8:10 pm

ወዳጄ ልቤ ግብረ -ሀዋርያ አስተያየቱን ተቀብያለሁ

Postby ዲጎኔ » Thu Dec 08, 2005 8:20 pm

ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Re: ወዳጄ ልቤ ግብረ -ሀዋርያ አስተያየቱን ተቀብያለሁ

Postby Acts 8:26-39 » Fri Dec 09, 2005 1:25 am

Acts 8:26-39
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 216
Joined: Tue Apr 26, 2005 8:10 pm

Re: ወዳጄ ልቤ ግብረ -ሀዋርያ አስተያየቱን ተቀብያለሁ

Postby ዲጎኔ » Fri Dec 09, 2005 3:42 am

የመጽሐፉን ሽፋንና የመጀመርያ ገጽ
"መች ተለመደና ከተኩላ ዝምድና" ብለውታል:: ተኩላ የሮማውያን አርማ እንደነበር ያጤኗል::
[/quote]
እዚህ ላይ ትውፊት ያልከው በእንግሊዝኛው Holy Tradition የሚባለውን ከሆነ ብዙ "Sola Scriptura" ባይ ፕሮቴስታንቶች የሚቃወሙት በመሆኑ ገርሞናል ..

ለግብረ ሀዋርያ
1.መጽሀፉ ውግዘት የለውም ካልክ ይህ የጠቀስከው ርእስ "መች ተለመደ ዝምድና!" ህብረትን መከልከሉ ምን ይባላል?ግዝትና ውግዘት አትተባበሩ መሆኑ ግልጽ ነውና

2. የጥንት ቤተክርስቲያን ትውፊት በቅዱሳን ሀዋርያትና የእምነት አባቶች የቆየውን ከመጽሀፍ ቅዱስ ጋር የሚስማማውን እንጂ በባህል ስም ከቅዱስ ቃሉ ጋር የሚጣረሰውን ፈጽሞ አያጠቃልልም ::

በተረፈ "መች ተለመደና ከተኩላ ዝምድናን" ካየሁት ስለቆየ ካቶሊኮችንም "ተኩላ" ብዬ ከቃሉ ውጭ የምፈርድበት ስለሌለኝ መጽሀፉንም ስለማልቀበለውና በእጄ ስለሌለኝ አንተው ቅኝት አድርግበትና በቅዱስ ቃሉ ይፈተሽ!

ዲጎኔ ሞረቴው ከውግዘትከግዝት ገዳም ማዶ ተሀድሶ ግቢ
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby Acts 8:26-39 » Fri Dec 09, 2005 4:25 am

ዲጎኔ
ለምን በጥልቀት በማታውቀው ጉዳይ ቤተክርስትያናችንን ለመውቀስ ትጣደፋለህ? መጽሐፉን ሳታውቀው እንዴት አልቀበለውም ትላለህ?ምኑን ነው የማትቀበለው? ለምን ነው የማትቀበለው? ችግርህ ስያሜው ከሆነ ከነምክንያቱ ነግረንሃል::
አርእስቱ ለምሳሌ "በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያንና በሮማ ካቶሊክ ቤትክርስትያን መሀከል የክርስቶስ ባህርያት ና አካላዊ ተዋህዶን በሚመለከት ያለ ልዩነት" ቢባል ኖሮ ትቀበለው ነበር?
ለወደፊቱ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያንን ለመተቸት ከመነሳትህ በፊት ጭብጥህን ደግመህና ደጋግመህ መርምር...አስር ጊዜ ለካ አንድ ጊዜ ቁረጥ ነውና...
Acts 8:26-39
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 216
Joined: Tue Apr 26, 2005 8:10 pm

በአዲሱ የማብራሪያ ርእስ እስማማለሁ

Postby ዲጎኔ » Fri Dec 09, 2005 5:23 am

ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Next

Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest