የፕሬዚዳንት ግርማ ልጅ አረፉ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime. Image

የፕሬዚዳንት ግርማ ልጅ አረፉ

Postby ENH » Thu Dec 08, 2005 8:03 pm

ሪፖርተር - 7-12-2005

የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ግርማ ወ/ጊዮርጊስ ልጅ ባደረባቸው ድንገተኛ ህመም ምክንያት ከዚህ አለም በሞት መለየታቸው ተገለፀ።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

Postby ጉለሌ ቤቴ » Thu Dec 08, 2005 8:50 pm

ክቡር ፕሬዚዳንት ግርማ!
እግዚአብሄር ያጥናዎ!!!
ጉለሌ ቤቴ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 12
Joined: Fri Sep 10, 2004 2:11 am
Location: united states

Postby ጃንሚዳ » Fri Dec 09, 2005 11:00 am

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ወደው አይስቁ አሉ!!ቀብር የት ነው ስላሴ ወይንስ መስኪድ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ለምን እርሱ እራሱ ግርማ አስር እግሩን አይበላም :lol: ቀፈታም ሽማግሌ !!ምነው እርሱም ከነግብረ አበሮቹ ታንቆ በሞተ! :lol:
ጃንሚዳ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 414
Joined: Tue Apr 06, 2004 10:19 am
Location: sao tome and principe

Postby ኢትዮጵያዊው1 » Fri Dec 09, 2005 11:06 am

ሲያረጅ አገሩን እንደአባቱ ከሚከዳ ; እንኳንም በልጅነቱ ሞተ::
ኢትዮጵያዊው1
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 32
Joined: Tue Feb 10, 2004 3:27 am

Postby እንቅ » Fri Dec 09, 2005 5:10 pm

የአቶ ግርማ ልጅ ከዚህ አለም አረፈ ሳይሆን ተገላገለ ነው የሚባለው ታዲያ ከሞተ ሞተ ነው ምን ይካበዳል ሞት በእሱ አልተጀመረ ይልቁን አደራ ሌላ ሰው ሳይመረጥ አባቱን እንዳይወስደው :D ይበሉ አቶ ግርማ እግዜር ያጽናውት :roll:
እንቅ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 12
Joined: Thu Jul 28, 2005 9:53 am
Location: italy

ይድረስ ለገነት ግርማ

Postby መይሳው » Fri Dec 09, 2005 6:21 pm

ገነት በወድምሽ ሞት ለሚሰማሽ ሀዘን እግዚአብሄር መጽናናቱን ይስጥሽ.
መይሳው
መይሳው
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 26
Joined: Thu Oct 23, 2003 11:12 am
Location: Germany

ግን በምንድን ነው የሞተው

Postby ነገርኩ/ዋ » Fri Dec 09, 2005 9:10 pm

እረ በአባቱ ተናዶ እንዳይሆን!! በእስተርጅና ሀገር ሲከዱ እያየ አንጀቱ አሮ ሳይሆን አልቀረም!! ደግ አይደለም አባቱ ግን ሀገሪችንንና ልጃቸውን አሳርረው እየገደሉ ነው ወይኔ በስተርጅና ልብ ነው እንጂ ገንዘብ የፈለጉት የሟች አባት ናቸው አይይ እረ ዘመኑ የተገላቢጦሽ ሆኖል
ነገርኩ/ዋ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 53
Joined: Thu May 26, 2005 4:53 pm
Location: egypt

አምላክ ሲያዳላ

Postby Getsh » Fri Dec 09, 2005 10:41 pm

በቁም የሞቱት ሽማግሌ እያሉ በዚህ በለጋ እድሜ በማረፉ አዝናለው: ገነት እግዚአብሄር ያጥናሽ
Getsh
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 64
Joined: Sat Aug 09, 2003 1:14 pm

:-(

Postby ደጉ » Fri Dec 09, 2005 11:24 pm

...ልጅ ይሮጣል እንጂ አባቱን አይቀድምም ይባል ነበር ...ይሄ ልጅ ከአባቱ ቀደመ...:-( ሰው ሲሞት እንኩዋን ሞተ አይባልም ..ያው ለ ለቤተሰቦቹ ጽናቱን ይስጣቸው... አባትየው ጥርስ የሌላቸው የቤተመንግስት አንበሳ ልጃቸው ምን አደረገ ተብሎ ይሙት ይባላል...?
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4529
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Postby ታክሲ » Sat Dec 10, 2005 6:17 pm

ሞት መጥፎ ነው:: የሐዘንተኞችን ስሜት መጠበቅ ደሞ እኛ ሐበሾች ጥሩ ባህል ነበረን:: አሁን ምን እንደዋጠው እንጃ?

ለማንኛውም ለሟቹ ቤተሰቦች በጠቅላላ ጥናት ይስጥልኝ::

ታክሲ
ታክሲ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 6
Joined: Mon Nov 03, 2003 5:59 pm
Location: united states

Postby ማንትሩ » Sat Dec 10, 2005 9:19 pm

ወንድሜ አባትዮው እላይ ተኮፍሶ ስንት እጻናትና ንጹህ ዜጋ ሲያልቅ ማንን ሲያስተዛዝን አየነው? ለሱ የምናስተዛዝነው እንደውም እድሜው ይርዘም በቁሙ ሁሉንም ሲያጣ ቅጣቱን ይቀበላል እንትና አባት ድሮ ይሉ ነበር እኔን ከልጆቼ አስቀድመኝ;;;;;;
ታክሲ wrote:ሞት መጥፎ ነው:: የሐዘንተኞችን ስሜት መጠበቅ ደሞ እኛ ሐበሾች ጥሩ ባህል ነበረን:: አሁን ምን እንደዋጠው እንጃ?

ለማንኛውም ለሟቹ ቤተሰቦች በጠቅላላ ጥናት ይስጥልኝ::

ታክሲ
ቸር ያሰማን
ማንትሩ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 58
Joined: Mon May 16, 2005 9:45 pm
Location: united states

ነፍስ ይማር

Postby ፊክስ » Sun Dec 11, 2005 6:46 am

አባት ባጥፋ ልጅ አይቀጣም:: ያባቱን ጉዳይ ወደ ጎን እንተወው:: ሞት... ሊያውም ድንገተኛ ሞት ያሳዝናል:: እንዲህ ያለውን መጥፎ እድል በማንኛችንም ቤተሰብ ውስጥ እንዲደርስ የማንፈልግ ሰዎች; በሌላውም ቤተሰብ ላይ ሲደርስ በደስታ ጮቤ መርገጥ የለብንም:: ቢያንስ ዝም ማለት ይቻላል:: በኔ በኩል የምለው ነገር ቢኖር; ከነተስፋው ገና በወጣትነቱ ያረፈው የቤተክርስቲያን አገልጋይ ወንድማችን ሞት አሳዝኖናል:: እግዚአብሄር ነፍሱን በስማይ ይማረው::
ፊክስ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 44
Joined: Fri Dec 02, 2005 11:04 am

Postby ፓን ሪዚኮ » Sun Dec 11, 2005 1:28 pm

ነብስ ይማር ...ቤተሰቡንም እግዚያብሄር ያጽናቸው ..............

ይሄን ካልኩ .............ግን ይሄን ዜና ምብሎ እዚህ መለጠፍ ምን ይሉታል ??????
ፕሬዘዳንቱን የወያኔ ፓርላማ አሸናክሎ ሾማቸው እንጂ የኢትዮጵያ ህዝብ አልመረጣቸው .....ፕሬዘደንትስ ቢሆኑ ያው መቷ አለቃ አይደሉ ?ታዲያ የስንቱ ሻለቃ ልጆች ሲሞቱ??/ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ...ብቻ እዚህ ላይ ተወውና ...እኒህ አሻንጉሊት ሰው ሌላው ቢቀር አርጅተዋልና ለዚህ ያደረሳቸውን የኢትዮጵያ ህዝብ ባይዳፈሩ.........አጉል እየወሻከቱ ሆድ የባሳትን እምዬ ኢትዮጵያንና ህዝቧን ባያስቀይሙ ደግ ነው

ኋላ የትዮጵያ አምላክ ቁጣው ክፉ ነው

ነግረናል
ፓን ሪዚኮ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2044
Joined: Tue Aug 03, 2004 3:35 am
Location: ጎሃ ጽዮን

Postby መጽናናት » Mon Dec 12, 2005 12:12 am

በልጁ ሞት ባዝንም ግን እሱ ቢሞት ጥሩ ነበር ያሁሉ ሰው ሲሞት ምንም ያላለ ይሄ የበሽታ ሳጥን ሽማግሌ አሁን ያዝን ይሆናል የሰው መሞት ይሰማው ይሆናል ጋቢ አድርጎ ቤተክርስቲያን እንደመዋል በስተርጅና ከህዝብ ይጣላል የሱንም ቀን ያቅርብልን;;
መጽናናት
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1133
Joined: Fri Aug 20, 2004 10:24 pm
Location: united states

Postby ሙራጋ » Tue Dec 13, 2005 12:03 am

ሀይ ግርማ በል እንግዳው የማን ልጅ ሙቱ የማን ልቀር
GOD BLASS YOU SAN LOOK FOR HOW MANE POPLE TO KILE YOU'R PARTE :lol:
my name and e-male adriss
ሙራጋ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 3
Joined: Thu Oct 30, 2003 7:41 pm
Location: ethiopia

Next

Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest