የፕሬዚዳንት ግርማ ልጅ አረፉ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime. Image

Postby ሰበቡ » Tue Dec 13, 2005 6:50 pm

ፕሬዘዳንቱስ ምን ያደርጋሉ አይከተኩትም,
ሰበቡ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 127
Joined: Thu Oct 13, 2005 5:01 pm
Location: UK

Postby ዱዲ » Wed Dec 14, 2005 6:44 am

እግዚአብሄር ነፍስ ይማር ! አባትን በልጅ መፍረድ ያለመብሰል ነው:: ገነትና አባትዋን ብቻ ማየት ይበቃ ነበር::
ለማንኛውም ገነትና መላው ቤተሰብ እግዚአብሄር ያጥናችሁ!
ዱዲ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 316
Joined: Fri Mar 05, 2004 8:41 am
Location: united states

ድሮ ድሮ..........

Postby ቢሌ » Wed Dec 14, 2005 4:24 pm

ድሮ ድሮ, ልጅ ነበር ወላጅ አሰዳቢ እየተባለ የሚቀጣው ዛሬ ጊዜው ተገላብጦ ሆዳም ወላጅ ልጅ አሰዳቢ ሆኖ ይረፈው?
ለማንኛውም ወርቁ ጠፋ እንጅ ሚዛኑ ስላልጠፋ ባህላችንን ጠብቀን ያረፈውን ነፍስ ዪማር ማለት ተገቢ ይመስለኛል
እንዲሁም ላወይዘሮ ገነት ባሉበት ፓሪስ እግዚአቢሄር ያጥናዎ!

ቢሌ
ቢሌ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 586
Joined: Wed Aug 18, 2004 7:29 am
Location: united states

Postby Aelohe » Thu Dec 15, 2005 6:54 pm

በጣም ያሳዝናል: በአባቱ ሀጢያት የልዽ ሞት ሊያስደስተን አይገባም:: ገነት ግርማ ከማንም የበለጠ: ኢትዮጵያዊ ናት:
የማታውቁአት ከሆነ: የአኢሀፓው መሪ አቶ እያሱ አለማየሁ ሚስት ናት::
ገነት እግዘር ያፅናሽ::
Aelohe
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 1
Joined: Thu Sep 22, 2005 8:00 pm
Location: ethiopia

አየተስተዋለ ቢሆን የምንጽፈው

Postby ፍቅር ፍቅር » Sat Dec 17, 2005 6:53 pm

ክቡር ፕሬዝዳንታችን አግዚያብሔር ጽናቱን ይስጦት ከነቤተሰብዎ.. ማንም ለሚጽፈው አይጨነቁ ገና አገራችንን ለሚቅጥሉት ሰላሳ አመት ይመራሉ አይዞት
ፍቅር ፍቅር
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 4
Joined: Tue Apr 12, 2005 5:26 pm
Location: ethiopia

Re: አየተስተዋለ ቢሆን የምንጽፈው

Postby ማንትሩ » Sun Dec 18, 2005 8:15 am

ፍቅር ፍቅር wrote:ክቡር ፕሬዝዳንታችን አግዚያብሔር ጽናቱን ይስጦት ከነቤተሰብዎ.. ማንም ለሚጽፈው አይጨነቁ ገና አገራችንን ለሚቅጥሉት ሰላሳ አመት ይመራሉ አይዞትቅልራስነህ(ነሽ) ሰውየው የኢትዮጵያ መሪ እንኩዋን መሆን አለመሆኑን አታውቅም ፕሬዘዳንት ተባለ እንጂ ሰውየው መሳሪያ ያላነገተ የቤተመንግስት ዘበኛ ነው ዋናው ያንተው ነፍስ አባት መለስ ነው::ለድሪምህ ማገዣ ከፍየል የተረፈ ገረባ ጫት ቃምና ሌላ አልም ቀዥባራ ነገን ለማየት ፈጣሪዩ ያብቃህ በነጋ ቁጥር ለኢትዮጵያውያን ትልቅ ተስፋ ለአንተና ለበላዮችህ ደግሞ መደናበሪያ ነውና ለዚህ ነው ነገን ስትደናበር ለማየት ማደርህን የተመኘሁት ለሁሉም የነገ ሰው ይበለን;;;;;;

ቸር ያሳየን
ማንትሩ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 58
Joined: Mon May 16, 2005 9:45 pm
Location: united states

ልጅ ባባቱ ጥፋት አይጠየቅም!

Postby ልጁነኝ1 » Sun Dec 18, 2005 2:20 pm

የሟችን ነፍስ እግዚአብሔር ይማራት:: በዓራዕያ ሥላሴም ከጻድቃኖች ጋራ ያስቀምጣት:: ለቤተሰቦቹም ጽናቱን ይስጣቸው::

አገራዊ ባህል ባልሆነ ነገር ላይ መወያየቱ የቱን ያህል ያታክታል:: ሰውዬው ከፈለጉትጋር የመሰለፍ መብታቸው የተጠበቀ ነው::

በኢትዮጵያ ታሪክ ትግሎችም ውስጥ ታላቅ የሆነቺውና እስካሁን በሥደትም ላይ ሆና በስዊዘርላንድ አገር የተባበሩት መንግሥታት የሰብ አዊ መብት ጉዳይ መስሪያ ቤት ውስጥ እየሰራቺና በጎን የቆመቺለትን ትግሏን እንዲያውም የውጪ ጉዳይ ኃላፊ ሆና እየሰራቺ ያለቺው:: ወይዘሮ ገነት ግርማን የመሰለቺ ልጅ ሰተውናል አሁንም ምንም ወጣቱ ወንድ ወንድሟ በመሆኑ ከዚህ የምንሰጠው ለመረዳት የማይቺል አስተያየታቺን ልንስበው ይገባል ከጎኗቺን ቆሞ አብሮ እየታገለ ያለውን ኃይላቺንንና በተለይ በአሁኑ ወቅት የሷ ሥራ ደቂቃ የማይሰጥ ወከባ ላይ ናትና በአገራቺን እየተፈጸመ ስላለው በደል ለዓለም ህዝብና ከተለያዩ ኢንተርናሺናል ሰዎቺና ድርጅቶቺም ጋር አብራ ነገሩን በስፋት እያስረዳቺ አገራቺን ድጋፍ እንደምታዩት እያገኘቺ መሆኗን ቢቢሲን ማንበቡ መስማቱ ያስረዳል::

አባትዬው ሌላ ኃሣብ ላይ ሲሆኑ ልጆቻቸው ግን በሌላ አቅጣጫ የተሰለፉ ለመሆናቸው ለመጠቆም ነው:: በውነት ገነት ጀግና ጎበዝ ባጠቃላይ ያገሯን ሕዝብና ብሎም አፍሪቃዊ ወንድም እህቶቻቺን የምትወድና ጉዳታቸው ሁሉ የሚረዳት ናት:: ታዲያ እኛ ሰው ከሞተ ነፍስ ይማር ማለት አለብን እንጂ በሞተ ነፍስ ላይ ፍርድና ትቺት የምንሰጥበት ግዜውም እኛነታቺንም አይፈቅድልንም ማንም ዘለዓለማዊ አይደለምና:: የሚያስማማንና የሚያቀራርበን ግን ሆድ ካገር ይስ´አል ብሎ አብሮ መጓዝ ብቻ ነው::

ሁሉም የሚያምንበትን አድርጓል ነገሩ ያሆኖ ለፖለዪካው ውይይት በፖለቲካው ገጽ ላይ ሄዶ መ/ቶ ግርማን መቃወም ይገባል:: ታዲያ በሃዘን ጊዜ ደግሞ ማጽናናት የማይፈለግ ተሆነ ዝም ብሎ ማለፍ ይኖራል:: ለምን ተናግረን ሌሎቹን ለማስቀየም እንሮጣለን?

የሰው ልጅ ከስህተቱስ የሚማር መሆኑ ታውቆ በአገራቺን የአብሮ መኖር ጽብራቄ የማይኖረው ለምን ይሆን? የምናየው ሁሉ የጥላቻ አመለካከት መሆን የለበትም::

ነገ መለሰ ዜናዊ ቢሞት እንኳን ነፍሱን እግዚአብሔር ይማረው ከማለት እንዳንቆጠብ በትህትና እጠይቃቺኌላሁ ዘመዶቼ?

አክባሪያቺሁ

ልጁነኝ1
ከ(ሰሐሊን)
Last edited by ልጁነኝ1 on Sun Dec 18, 2005 3:21 pm, edited 3 times in total.
ልጁነኝ1
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 641
Joined: Tue Dec 30, 2003 2:17 pm
Location: united states

Postby ፍቅር ፍቅር » Sun Dec 18, 2005 3:05 pm

አኔ ቅል ራስ ልሁን ዱባ ራስ ላንተ ምንም አይጠቅምህም ያንተ አነጋገር የራስህን ማንንነት አንድረዳ አድርጎኛል አሜሪካን ስለኖርክ ብቻ የተማኩኝ ነኝ ብልህ አንዳታስብ ይሄኔ አንተ ገና አመት ያልሞላህ ገገማ ሳህን አጣቢ ትሆን ይሆናል ግን ይቅርታ ሳህን ማጠብ ትልቅ ስራ መሆኑን አውቃለሁ::
ፍቅር ፍቅር
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 4
Joined: Tue Apr 12, 2005 5:26 pm
Location: ethiopia

ከበፈቃዱ

Postby ሳተናው አሌ » Wed Dec 28, 2005 8:06 am

በለጅዎ ሞት እኛም አዝነናል
እርስዎም በቁመናዎ መሞትዎን አውቀና :lol:
ሳተናው አሌ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 1
Joined: Sat Jun 18, 2005 11:26 pm
Location: ethiopia

Postby ጢቃ » Sat Dec 31, 2005 2:12 am

ያሳዝናል እግዚአብሄር ያጥናችሁ
ጢቃ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 7
Joined: Thu Dec 29, 2005 11:52 pm

ሀይ

Postby መኖር ደጉ » Sat Dec 31, 2005 12:23 pm

እና ምን ዪደረግ?
መኖር ደጉ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 1
Joined: Sat Dec 31, 2005 12:12 pm

Postby ጢቃ » Sun Jan 01, 2006 1:05 am

መኖር ደጉ
ምንም አይደረግ ግን ያሳዝናል
ጢቃ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 7
Joined: Thu Dec 29, 2005 11:52 pm

Postby ሰለሞን2020 » Tue Jan 17, 2006 5:05 pm

ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ...........................................................
የፈጣሪ ስራ እንዴት ይገርማል ያንን ሚያክል የገረጀፈ ሽማግሌ አስቀምጦ .............. ብቻ ሰውየው በቅርቡ መገላገሉ አይቀርም እስከዚያው ድረስ ቅዘኑን በ አልጋው ላይ ይልቀቅ
ሰለሞን2020
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 113
Joined: Thu Apr 14, 2005 2:51 pm
Location: ethiopia

Postby ነቂቾ » Thu Jan 19, 2006 8:38 am

ቸሩ መዳኒአለም ጽናቱ ይስጣቸው
ነቂቾ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 12
Joined: Thu Jan 19, 2006 8:10 am

Postby ቶንዳ » Tue Feb 28, 2006 6:10 pm

አቶ ረዚኮ ወይም ፓን ረዚኮ, እስክይ አንደ ልበልህ . አንተ ለመሆኑ ማን ነህ? ቅንጂትም አይደለህም! ደርግም አይደልህም! ኢሀደግም አይደልህም! ለምሆኑ ኢትዮጵያዊ ነህ?????????????????????
I would like to joine the chat program and I would like o thanks you for your contribution
ቶንዳ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 1
Joined: Tue Feb 28, 2006 11:29 am
Location: prague

PreviousNext

Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest