ሻለቃ መላኩ ተፈራ በሞት እንዲቀጣ ተወሰነ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime. Image

Postby ሳምቻው » Fri Jan 27, 2006 9:54 pm

[quote="እንድሪያስ"] በአፉ ቀርቶ በቂጡ መጸዳዳቱ የማይቀር ነው [quote="ENGEDA1967"]ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ እንድርያስ እንዴት ቢደፍርህ ነው ይሄ ባለጌ በቂጡ የሚጸዳዳው ግን ....? ያሳዝናል !! እስቲ እንደ ወጉ በአፍህ አሳየው አንተ ....
ሳምቻው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 197
Joined: Wed Jun 02, 2004 2:03 pm
Location: Germany

Postby እንድሪያስ » Fri Jan 27, 2006 11:51 pm

ሳምቻው እንዴት ነህ ወዳጄ ?
የሀሳብህን ፍሬነገር ለመረዳት የጻፍከውን ደጋግሜ አነበብኩት ሆኖም አዳጋች ነው ::
ለነገሩ አንተ እንድጻፍክ ፖስት ያደረከው ቀርቶ ስርዝ ድልዝ የበዛበት (ከአስር ጊዜ በላይ "edit" ያደረከው) እንኳን አንብቤው ጭብጥ ሀሳብህንና ለማስተላለፍ የፈለከውን ቁም ነገር ለመረዳት ሳልችል ቀርቻለሁ :: በእውነት ነው የምልህ ::
በተረፈ በቀረበው የመወያያ አጀንዳ ላይ የራስህን አቋም በግልጽ ብታስቀምጥ ወይም ደግሞ እንግዳ የሚሉት ባቀረበው የግል አስተያየት ላይ የድጋፍ ወይም የተቃውሞ ሀሳብ ብትጽፍ ኖሮ በአፌ ብቻ ሳይሆን አእምሮዬ የሚፈቅደውንና ልቤ የሚያዘኝን ጀባ ብየህ አልፍ ነበር :: እሱም ከገባኝ ነው ::

ሳምቻው wrote:

ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ እንድርያስ እንዴት ቢደፍርህ ነው ይሄ ባለጌ በቂጡ የሚጸዳዳው ግን ....? ያሳዝናል !! እስቲ እንደ ወጉ በአፍህ አሳየው አንተ ....
እንድሪያስ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1826
Joined: Fri Mar 19, 2004 10:55 pm
Location: *****

Postby ሳምቻው » Sat Jan 28, 2006 1:08 am

ሰውየው በምኑ እንዲጸዳዳልህ እንደምትፈልግ ግራ ገብቶኝ ነው , መብት አገኘ አላገኘ :: እስቲ ጽሁፍህን ደግመህ አንብበው :: Do you think the third party could understand it ?

ስለ መላኩ ተፈራ , ከአመታት በፊት "" ሬድ ቲርስ "" ከሚለው የአቶ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ መጻኃፍ ላይ አንብቤዋለሁ :: ደጋግሜ ካነበብኳቸው የፖለቲካ መጻፍቶች ተቀዳሚው ነው :: በጣም ቆንጆ አቀራረብ ያለው ዘገባ ከመሆኑም ባሻገር , It is a firsthand information .

እሱን በጥፋቱ ለመቅጣት ቤተሰቦቹን መፍጀት የሚለው ግን It is a blind argument ,with a very blind heart and mind !!
Last edited by ሳምቻው on Sat Jan 28, 2006 1:26 am, edited 2 times in total.
ሳምቻው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 197
Joined: Wed Jun 02, 2004 2:03 pm
Location: Germany

Postby ENGEDA1967 » Sat Jan 28, 2006 1:20 am

አቶ እንድርያስ ሰላም ብያለሁ
ፎከታም አልክ ቅቅቅቅቅቅቅ በጣም አሳቅህኝ ለመሆኑ አንተ ባፍህ ነው እንዴ የምታራው ይሆናል እኔ ግን ካንተ ነገር የለኝም መላኩ ተፈራ ግን ጠላቴ ነው ከጀ ቢገባ ከነንብሱ ነበር የማቃጥለው አንተ የፈለከውን ብትል ደንታ የለኝም እጁን አልቀመስክ ይሆናል እጁን ያሳይህ ብየም አልረግምህም ምን በወጣህ
ሰላም ሁን ወንድም
እንግዳ
ENGEDA1967
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 475
Joined: Fri Aug 27, 2004 11:09 pm
Location: united states

Postby እንድሪያስ » Sat Jan 28, 2006 8:17 pm

ሰላም የሚመኝ የሰላምን ትርጉም የሚያውቅ.....ለሰው ልጅ ፍቅርና ለህይወት ልዩ አክብሮት ያለው እንጂ እንዳንተ አይነቱ የበከተ አህያ አይደለም ::
አቻ የማይገኝልህ በክት ነህ ::
መላኩን ደርግ ከአዲስ አበባ በርዕዮተ ዓለም አጥምቆና በአራጅነት አሰልጥኖ ላከው እንጂ ወላጆቹ "ሂድና ወገኖችህን ግደል" ብለው ከደብረታቦር የላኩት መሰለህ ?
እሱ ለሰራው ወደር የማይገኝለት ስህተትና ለፈጸመው ወንጀል ተጠያቂው ራሱና በዘመኑ የነበረው ሰው በላ ሰርዓት እንጂ የእሱ ወላጆችና ልጆች ከቶውንም ሊሆኑ አይችሉም ::
በእርግጥ የአንተ ርህራሄቢስነትና እዚህ በንጹህ ዜጎች ላይ ኢ-ሰብአዊና የሚሰቀጥጥ አይነት ሞት መመኘት ምንያክል ---- መሆንህን ከማሳየት ያለፈ ሌላ ነገር ምንም አይሰራም :: እንዲሁ የዛሬው ማንነትህን አጉልቶ የሚያሳይና አሁንም ምንያክል ኋላቀር መሆንክን የሚያስረዳ ነው :: ህብረተስብ አግልሎህ የምትኖርና አንፃራዊ የሆነ የአስተሳሰብ ለውጥና መሻሻልን እንኳን ያላደረክ በሬ መሆንክን ነው ያረጋገጥከው :: ዝቃጭና ተራ ማህይም መሆንክን መስክረሀል::
ማህይም ሰው የኑሮ ዋልታው ሲዛባ ሁሌም ጥፋት እንጂ በጎ ነገር አያልምም ::
በዱላ ተቀጥቅጦ መገደል ያለበትስ እንደአንተ አይነቱ የህዝብ ሽክም የሆነው ነበር ::
የሎስ አንጀለስ ህዝብ አሰባስቦ ለድሀ ፍረንጆች የሚልከውን የቻሪቲ ቀለብ እየተሻማ ያስቸገረው እንዳንተ አይነቱ ደንቀራ ነበር በዱላ መገደል ያለበት ::
መሞት ያለበትስ እንዳንተ ተጠልቶና ተገፍቶ የሚኖረው.....ጥቅምና ዋጋ የሌለው ጥሬ ዕቃ ነበር::
በተረፈ "መላኩ ተፈራ ከእጄ ቢገባ ከነነፍሱ ነበር የማቃጥለው" ላልከው..... ዋርካ ፎረም ምኞትን መናገር አይከለከልምና የማለም መብትህን በአግባቡ ተጠቀምበት ከማለት በስተቀር የምልህ የለም ::
በነገራችን ላይ ሳቄን እንደምንም ልቆጣጠረውና አንድ ነገር ልጠይቅህ እስኪ አያ እንግዳ !!
መላኩ ተፈራን ከነነፍሱ የማታቃጥለው ወያኔ እጅና እግሩን አስሮና ገንዞ ከሰጠህ ነው ? ወይስ ነጻ ሆኖ ..... በነጻነት ብታገኘውም እንደማትምረው ወስነሀል ?
ደም መላሽ ይሏል እንዳንተ አይንቱ ነው::
"የፈሪ ወዳጅ ታስታውቃለች:
አፋፍ ላይ ሁና ብለው ትላለች :: ሲባል ሰምተህ ታውቃለህ ? ለእንዳንተ አይነቱ ዝንጀሮ አዛይ.....የኢንተርኔት አንበሳ ነው !!
መላኩ ተፈራ ትናንትም ሆነ ዛሬ ...ነገም ሞትን የማይፈራ ጀግና የጀግኖችም ጀግና ነው :: የሰው ልጅ ደግሞ ማንም ቢሆን ዘላለማዊ አይደለም :: መላኩም ሰው ነውና አንድ ቀን ማለፉ የማይቀር ነው :: እንዳውም በዘረኞች እጅ ለአመታት ከሚሰቃይና ከሰውነት ተራ ወርዶ ከሚኖር ሞቶ ቢገላገል ይሻለዋል ባይ ነኝ ::
ENGEDA1967 wrote:አቶ እንድርያስ ሰላም ብያለሁ
ፎከታም አልክ ቅቅቅቅቅቅቅ በጣም አሳቅህኝ ለመሆኑ አንተ ባፍህ ነው እንዴ የምታራው ይሆናል እኔ ግን ካንተ ነገር የለኝም መላኩ ተፈራ ግን ጠላቴ ነው ከጀ ቢገባ ከነንብሱ ነበር የማቃጥለው አንተ የፈለከውን ብትል ደንታ የለኝም እጁን አልቀመስክ ይሆናል እጁን ያሳይህ ብየም አልረግምህም ምን በወጣህ
ሰላም ሁን ወንድም
እንግዳ

ENGEDA1967 wrote:...እንደኔ እንደኔ እሱን መግደል አያስፈልግም መጀመሪያ ሚስቱን መግደል ከፊቱ ላይ /ከአክሊሉ ሰዩም በጉልበት የቀማትን ሚስቱን/በኋላ ጠቅላላ ልጆቹን በኋላ አባትና እናቱን በዱላ ቀጥቅጦ መግደል.....
እንድሪያስ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1826
Joined: Fri Mar 19, 2004 10:55 pm
Location: *****

Postby ኤሚር ኣልኢስላ » Mon Jan 30, 2006 12:22 pm

እንደኔ እንደኔ ደሞ የዛ ጥፍራም ጎንደሬ ሚስትን እሱ እያየኝ በትልቁ ጀላየ ብነፋትና ከመጨረስየ በፊት እሱን ባስጠባው ደስ ባለኝ ነበር:: ከዛ ጀላየ ሲበርድ በሱ አርጌ አንገቱን አንቄ ብገድለው የዘመዶቼን ሂወት እንዳልጠፋ ይቆጠር ነበር::
^^^ "እስላሞች ሰው አደሉም "ሲል የነበረው አረመኔን የሚተዛዘኑት ቆረቆንዳ pulsing zombies ብቻ ናቸው:: It is very sad to know that the stupid Meles minamin had kept all these Derg criminals alive to this day. Because he kept 90% of the derg bureaucrats alive and kicking-albeit some in nominal prison houses- now they came re-organized, in what they call qnijit,and are trying very hard to depose him. He deserves to pay a little price.
call me what you may,but I truly love these three women. We may be four,but we are one harmonious familiy who happen to have chosen to live in a heavenly bliss.
ኤሚር ኣልኢስላ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 160
Joined: Mon Jan 30, 2006 8:12 am
Location: Medina

Postby እንድሪያስ » Mon Jan 30, 2006 3:00 pm

ማነህ ኤሚር ኣሊሳስ (a.k.a ማህቡብ ) ፖለቲካ ፎረም እንቢ ለጥላቻ የከፈተችው አርስት ላይ ከሳውዲ አረቢያ መሆንክን "......... here in Saudi...." በማለት አሳውቀኸናል ቅቅቅቅቅቅቅቅ
እዛ ላይ በጻፍከው አስተያየትም እዚህም የተለከፍክበትን የግብረ ሰዶማዊነት ወሬ ነው የምታወራው ::
ችግርህን በዚህ መልኩ ማቃለል ከቻልክ በርታ አባ !! በዚህ በረከሰ አፍህ የእስልምና ኃይማኖትን ማንሳትህ ራሱ በስም ሙስሊም ከመሆን አልፎ ለኃይማኖቱ ምንም አይነት ክብርና ፍቅር የሌለህ መሆኑን ያሳያል :: ለማንኛውም ለአንተ ማድረግ የሚቻለው ከራስህ ጋር እርቅ እንድትፈጥር መመኘት ብቻ ነውና እግዜር ይርዳህ ::
በተረፈ አይናፋር ከአልሆንክና ይሉንታ የሚሉት ነገር ከአላስቸገረህ በስተቀር ይህን አመልህን ለማርካት የምትቸገር አይመስለኝም ...... አገሩና ቦታው ላይ ነውና ያለኸው :: ይሉንታ አልኩኝ ቅቅቅቅቅቅቅ ይሉንታ ቢኖርህማ መች እንደዚህ ትሆን ነበር ::
በተረፈ መልካም ፋንታዚ !!
ኤሚር ኣልኢስላ wrote:እንደኔ እንደኔ ደሞ የዛ ጥፍራም ጎንደሬ ሚስትን እሱ እያየኝ በትልቁ ጀላየ ብነፋትና ከመጨረስየ በፊት እሱን ባስጠባው ደስ ባለኝ ነበር:: ከዛ ጀላየ ሲበርድ በሱ አርጌ አንገቱን አንቄ ብገድለው የዘመዶቼን ሂወት እንዳልጠፋ ይቆጠር ነበር::
^^^ "እስላሞች ሰው አደሉም "ሲል የነበረው አረመኔን የሚተዛዘኑት ቆረቆንዳ pulsing zombies ብቻ ናቸው:: It is very sad to know that the stupid Meles minamin had kept all these Derg criminals alive to this day. Because he kept 90% of the derg bureaucrats alive and kicking-albeit some in nominal prison houses- now they came re-organized, in what they call qnijit,and are trying very hard to depose him. He deserves to pay a little price.
እንድሪያስ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1826
Joined: Fri Mar 19, 2004 10:55 pm
Location: *****

Postby ማህቡብ » Tue Jan 31, 2006 5:03 pm

ማነህ ኤሚር ኣሊሳስ (a.k.a ማህቡብ ) ፖለቲካ ፎረም እንቢ ለጥላቻ የከፈተችው አርስት ላይ ከሳውዲ አረቢያ መሆንክን "......... here in Saudi...." በማለት አሳውቀኸናል ቅቅቅቅቅቅቅቅ

ሠላም ውድ እንድሪያስ :- ኤሚር የተባለው ሠው በፍጹም ማህቡብ ሊሆን እንደማይችል ላሳውቅህ እወዳለሁ... በፖለቲካውም ሆነ በዜናው አምድ ተሳትፌ የማላውቅ መሆኔን እንድትረዳልኝ አሳስብሀለሁ ::

ከአክብሮት ጋር
SELAM + FIKR MINGIZEAM LENANTE YIHUN
ማህቡብ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 265
Joined: Thu Aug 18, 2005 3:17 pm

Postby ሳምሶን13 » Tue Jan 31, 2006 5:48 pm

ሽማግሊው መሪያችን ግን ምን እያደረገ ነው ለምን ተክብሮ አይኖርም ግን ምን አይነት ጣታ ነው ባካችሑ
ሳምሶን13
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 207
Joined: Wed Sep 15, 2004 3:48 pm
Location: sudan

Postby አክየ » Wed Feb 01, 2006 9:44 am

ሳምሶን13 wrote:ሽማግሊው መሪያችን ግን ምን እያደረገ ነው ለምን ተክብሮ አይኖርም ግን ምን አይነት ጣ ነው ባካችሑ

ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ አንድ የትግርኛ ቋንቋ ትዝ አለኝ ጣይታ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ታውቀዋለህ ሳሚ ጣይታ
አክየ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2615
Joined: Thu Jul 28, 2005 7:43 am

ሀገር ሲጠፋ ጃርት ያበቅላል !!

Postby ይገርማል » Wed Feb 01, 2006 2:12 pm

ሰላም ለሁላችሁም :
ባለፈው እንዳልኩት ወደ ድሀዋ ሀገሬ ብቅ ብየ የሚገደለውን ባላድንም ወይም ለተገደሉት ባልሞትም የሞቱትን አልቅሶ ለመቅበር በከፊሉም ተሳትፌ ተመልሻላሁ ይሁን እንጂ አሁንም ሞቱ አላቆመም ሻቢያ - ወያኔም እስካለ ድረስ መግደሉን አያቆምም እኔም ለተለመደው ልቅሶየ ውዬ ሳላድር በቅርቡ እመለሳለሁ ::
በሀገሪቱ ውስጥ እየተደረገ ያለውን ግፍና በደል በዚህ ላይ መጻፍ ባለመቻሌ በተለያዩ መድረኮች በተልይም ቅንጅትን በሚመለከቱ ዜናወች ላይ ተመልከቱ ያየሁትን በከፊልም ቢሆን እያስቀመጥኩት ነው ::

በዚህ እርእስ ላይ ለመጻፍ ግን ተገደድኩ ::

በመጀመሪያ በአንድ ምሳሌ ልጀምር ::<I> አንድ ድሀ ገበሬ እቤቱ አንድ የጠገበ ሽፍታ ማታ ያስከፍት ይገባና ሌሊቱን ሙሉ ሲያስደግሳውና ሲያሰቃየው ካደረ በኌላ ጠዋት ወደ እርሻ ለመሄድ ቢሞክርም ያ ጥጋበኛ ሽፍታ እቤቱ ተቀምጦ አልወጣለት ይላል እሱም እስከሚወጣለት ሲጠብቅ ቆይቶ ሲወጣለት ተዛጋጅቶ ወደ እርሻው ሊሄድ ሲነሳ ጎረቤቶቹን እንደምን አደራችሁ ብሎ ሊአልፍ ሲል ጎረቤቱ እንዴ እስክ አሁን ወደ እርሻ አልሄድክም ብለው ይጠይቁታል እሱም ምን ይላቸዋል ምናባቴ ላድርግ ያ ሌባ መጥቶ ሲያስደግስኝ አድሮ ሲአስደግሰኝ አረፈደ እንጂ ይላል ---
ባጋጣሚ ያሽፋታም ከእሱ ቤት ወጥቶ እጎረቤቱ ቤት ገብቶ ኖሯልና ምን አልክ በል ና ይለዋል ያ የእኔ ብጤ ድሀ ገበሬም እሬ ጌታየ ይህን ሁሉ ያደረገኝ ይህ ምላሴ ነው እና ከጨቀንክ ይህን ምላሴን ቁረጥልኝ እንጂ አትግደለኝ አለ አሉ !!</I>

አሁን ከልብ ልጠይቃችሁና እዚህ ላይ የምትቀባጥሩትን ያህል ወህኒ ቤት ሄዳችሁ ሻለቃ መላኩን በአይናችሁ የማይት ድፍረት ያላችሁ ናችሁ ??

አሁንም ክበሩ ሻለቃ መላኩን እዚህ ላይ ስታነሱ ስትጥሉት ሳይ በወደቀ ምን ምን ይበዛበታል የሚሉት ትዝ አለኝ::
በእውነት እላችሁ አለሁ ሌላው ቀርቶ ከእጇ ተነጥቆ ልጇ የተገደለባት የጎንደር እናት በክቡር ሻለቃ መላኩ ላይ እነደዚህ ያለ እናንተ እንደምተዘባርቁት አይነት መዘባረቅ አትዘባርቅም : መላኩ ለጎድንደር ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያ ታላቅ የክፉ ቀን ልጅ ነው ::

ለመሆኑ ታላቁ ቴወድሮስ መላኩን ቢያገኝ ምን ያህል ስልጣንና ክብር ይሰጠው ነበር ይሁን ??

በክቡር ሻለቃ መላኩ ላይ ማንም የመፍርድ መብት የለውም ይባስ ብሎ ሻቢያ - ወያኔ ::

ሰላሙን ላገራችንና ለድሀ ህዝባችን እመኛለሁ !!
ይገርማል
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 43
Joined: Thu Nov 13, 2003 12:10 pm

Re: ሀገር ሲጠፋ ጃርት ያበቅላል !!

Postby ወይ ጉድ » Wed Feb 01, 2006 2:58 pm

በለው በለው አንተ ሰውዬ ምነው አገር ቤት ሄደህ ከነበረ ምናለ ጠበል ተነክረህ ብትመጣ ይሄ አዛባ ንግግርህ ትንሽ ይድንልህ ነበር:: ከላይ የጻፉት ሰዎች በሙሉ እኮ በሞት በመቀጣቱ ብዙም አላዘኑም እኮ ከማን ጋር ለመመሳሰል ነው የሚሉህ እኮ ወያኔ ፈራጅ መሆን የለበትም እንጂ ያሉት እንዳንተ ጀግና እያሉ አላሞካሹትም አሁንም ስለሱ ሰውዬ ማውራት አትተውም እንዴ? እረ ተው ተው በልክ ብትሆን ሳይሻልህ አይቀርም:: አሁን ማን ይሙት ለሱ የሚታዘን ነው?
ይገርማል wrote:ሰላም ለሁላችሁም :
ባለፈው እንዳልኩት ወደ ድሀዋ ሀገሬ ብቅ ብየ የሚገደለውን ባላድንም ወይም ለተገደሉት ባልሞትም የሞቱትን አልቅሶ ለመቅበር በከፊሉም ተሳትፌ ተመልሻላሁ ይሁን እንጂ አሁንም ሞቱ አላቆመም ሻቢያ - ወያኔም እስካለ ድረስ መግደሉን አያቆምም እኔም ለተለመደው ልቅሶየ ውዬ ሳላድር በቅርቡ እመለሳለሁ ::
በሀገሪቱ ውስጥ እየተደረገ ያለውን ግፍና በደል በዚህ ላይ መጻፍ ባለመቻሌ በተለያዩ መድረኮች በተልይም ቅንጅትን በሚመለከቱ ዜናወች ላይ ተመልከቱ ያየሁትን በከፊልም ቢሆን እያስቀመጥኩት ነው ::

በዚህ እርእስ ላይ ለመጻፍ ግን ተገደድኩ ::

በመጀመሪያ በአንድ ምሳሌ ልጀምር ::<I> አንድ ድሀ ገበሬ እቤቱ አንድ የጠገበ ሽፍታ ማታ ያስከፍት ይገባና ሌሊቱን ሙሉ ሲያስደግሳውና ሲያሰቃየው ካደረ በኌላ ጠዋት ወደ እርሻ ለመሄድ ቢሞክርም ያ ጥጋበኛ ሽፍታ እቤቱ ተቀምጦ አልወጣለት ይላል እሱም እስከሚወጣለት ሲጠብቅ ቆይቶ ሲወጣለት ተዛጋጅቶ ወደ እርሻው ሊሄድ ሲነሳ ጎረቤቶቹን እንደምን አደራችሁ ብሎ ሊአልፍ ሲል ጎረቤቱ እንዴ እስክ አሁን ወደ እርሻ አልሄድክም ብለው ይጠይቁታል እሱም ምን ይላቸዋል ምናባቴ ላድርግ ያ ሌባ መጥቶ ሲያስደግስኝ አድሮ ሲአስደግሰኝ አረፈደ እንጂ ይላል ---
ባጋጣሚ ያሽፋታም ከእሱ ቤት ወጥቶ እጎረቤቱ ቤት ገብቶ ኖሯልና ምን አልክ በል ና ይለዋል ያ የእኔ ብጤ ድሀ ገበሬም እሬ ጌታየ ይህን ሁሉ ያደረገኝ ይህ ምላሴ ነው እና ከጨቀንክ ይህን ምላሴን ቁረጥልኝ እንጂ አትግደለኝ አለ አሉ !!</I>

አሁን ከልብ ልጠይቃችሁና እዚህ ላይ የምትቀባጥሩትን ያህል ወህኒ ቤት ሄዳችሁ ሻለቃ መላኩን በአይናችሁ የማይት ድፍረት ያላችሁ ናችሁ ??

አሁንም ክበሩ ሻለቃ መላኩን እዚህ ላይ ስታነሱ ስትጥሉት ሳይ በወደቀ ምን ምን ይበዛበታል የሚሉት ትዝ አለኝ::
በእውነት እላችሁ አለሁ ሌላው ቀርቶ ከእጇ ተነጥቆ ልጇ የተገደለባት የጎንደር እናት በክቡር ሻለቃ መላኩ ላይ እነደዚህ ያለ እናንተ እንደምተዘባርቁት አይነት መዘባረቅ አትዘባርቅም : መላኩ ለጎድንደር ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያ ታላቅ የክፉ ቀን ልጅ ነው ::

ለመሆኑ ታላቁ ቴወድሮስ መላኩን ቢያገኝ ምን ያህል ስልጣንና ክብር ይሰጠው ነበር ይሁን ??

በክቡር ሻለቃ መላኩ ላይ ማንም የመፍርድ መብት የለውም ይባስ ብሎ ሻቢያ - ወያኔ ::

ሰላሙን ላገራችንና ለድሀ ህዝባችን እመኛለሁ !!
ወይ ጉድ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 124
Joined: Fri Apr 23, 2004 4:57 am

Postby ሳምሶን13 » Wed Feb 01, 2006 3:12 pm

ስላም አክዪ አንተ በቀን አራት ግዚ የምትበላው ነገር ነው ጣይታ ማለት ልጅታ እንድትወድክ ብለህ ዝም ብለ የምትበላው ነገር ነው እንጀራራራራራራራ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ሳምሶን13
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 207
Joined: Wed Sep 15, 2004 3:48 pm
Location: sudan

Re: ሀገር ሲጠፋ ጃርት ያበቅላል !!

Postby ይገርማል » Wed Feb 01, 2006 3:53 pm

ወይ ጉድ wrote:በለው በለው አንተ ሰውዬ ምነው አገር ቤት ሄደህ ከነበረ ምናለ ጠበል ተነክረህ ብትመጣ ይሄ አዛባ ንግግርህ ትንሽ ይድንልህ ነበር::
]ደግሞ አንተ ማነኝ አልክ ??
ይህ ሻቢያ - ወያኔ የሚለቀልቀውን በንፍጣሙ ጭንቅላትህ ሞልተህ የምትወርደብኝ ??

ጽበል ብትል አንድ ነገር ትዝ አለኝ እዚህ ላይ አንተን የመሰለው እየተነሳ የማይለው የለም :: እረ ስንቱ
አንዱ ለእግዚያብሄር ይግባኝ ይጽፋል አንዱ ከየት ነው የመጣሁ ብሎ ይጠይቃል ሌላው እንዳንተ የለው ደግሞ ቁጥር ቁጠር ሲሉት ከመቶ (100 ) አስር (10) ይበልጣል ይላል:: ባጠቃላይ ልልህ የፈልኩት ክቡር ሻለቃ መላኩ እንዳንተ ወይም እንደኔ በመዘላበድ ወይም ደግሞ ለእግዚያብሄር ማመልከቻ በመጻፍ አይደለም ሀገሩን የጠበቀው ህይወቱን አሳልፎ በመስጠት ባገር ጠላቶች ላይ ነው የዘመተው ::
ፈንዳ አንተም ሆንክ እንዳንተ ያሉ አንገታቸውን አዞሮ ማየት የከበዳቸው ሆዳሞች የሚሉት ሁሉ ከምንም አልቆጥረው ::

ሰላሙን ላገራችንና ለድሀ ህዝባችን እመኛለሁ !!
ይገርማል
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 43
Joined: Thu Nov 13, 2003 12:10 pm

Postby ENGEDA1967 » Thu Feb 02, 2006 9:31 pm

እንዳንተ አይነቱ ---- ነው ለሀገሩ እነ መላኩን የሚመኘው ላንተ ሰላምህ መላኩ ነው ሀገርህ መላኩ እንከፍፍፍፍፍፍፍፍ
ደግሞ ልጅዋ የተገደለባት እናት እንደናንተ አትናገርም ትላለህ እውነት ብለሀል የሚያናግር የለማ ያንተ መላኩ ለእስብዐዊ መብት ተጋዳይ አልነበር ተከራካሪ .... በሱ ጊዜ የተናገሩት ይበቃል ማለትህ ነው ....
ያንተ ጀግና መላኩ የሰው ሚስት የቀማ የመንደር አውደልዳይ ነው በሺህ ወታደር ይጠበቅ የነበር ፈሪ ነው በነጻ እርንጃ የጎንደር ወጣቶችን መንገድ ላይ እንደቕጠል ያረገፈ ተወዳዳሪ የሌለው አረመኔ ነው
አንተም ከመላኩ አጋፋሪዎች አንዱ ሳትሆን አትቀርም ቀን የከብት ማታ የሰው ስጋ ስያቀርቡ ከነበሩት አንዱ ነህ አሁንማ አለቀኮ የወጣት ደም በሌላ ሰው እጅ ሆነ የወጣቶች ስጋ ሌላ ሰው እጅ ሆነ አሁን የቀረህ ድሮ ከመላኩ ጋር ስታርዱብርት ከነበረው ቦታ ሄደህ ፈርስ ብታገኝ ያን እያሸተትክ ተዝናና
በኢትዮ ምድር ዐመት ቢፈለግ እንዳንተ አይነት አተላ አይገኝም የሰው አተላ
ባንድ በኩል ግን አደንቅሀለሁ ጥሩ ቡችላ ኖረሀል ታማኝ ቡቹ የሰው ደም ያቃመሰህን ጌታህ ዘላለም ስታስታውሰው ትኖራለህ ደምና ስጋ ያገናኘው
በል ሰላም አልፈልግም ብለህ የለ ? ሰይጣን ያፈራግጥህ የሙታን ደም ዢረት ሆኖ ይውሰድህ ሌላማ ምን ይባላል
ENGEDA1967
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 475
Joined: Fri Aug 27, 2004 11:09 pm
Location: united states

PreviousNext

Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests