ፍትሕ ሚኒስቴር አንድም ጋዜጣ ያለማገዱን ገለፀ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime. Image

ፍትሕ ሚኒስቴር አንድም ጋዜጣ ያለማገዱን ገለፀ

Postby ENH » Thu Dec 15, 2005 6:45 pm

አዲስ አድማስ - 10-12-2005

የፍትሕ ሚኒስቴር በትላንትናው ዕለት አስር ከሚደርሱ የጋዜጣ ዋና አዘጋጆችና አሳታሚዎች ጋር ባደረገው ውይይት አንድም ጋዜጣ አለማገዱን ሲገልጽ፤ በርካታ ማተሚያ ቤቶች የፖለቲካ ጋዜጦችን ለማተም ፍቃደኛ ያልሆኑት ለምን እንደሆነ ከጋዜጠኞች ጥያቄ ቀርቧል። በተለያየ ምክንያት ከሕትመት ውጪ የሆኑ ጋዜጦችን ጉዳይ የሚያጣራ ኮሚቴም በእለቱ ተቋቁሟል።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

Postby ኩርኩፋ » Thu Dec 15, 2005 10:51 pm

:shock: አስመሳይ ሁላ! እረ......ተባለ እንዴ?! ማንንም አታሞኙም ? :roll:

ቢሮክራሲ ይውደም! የነጻ ፕሬስ መብት ይጠበቅ!
ኩርኩፋ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 387
Joined: Wed Oct 19, 2005 9:55 pm
Location: united states


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest