የአውሮፓ ፓርላማ እስረኞች እንዲፈቱ ጠየቀ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime. Image

የአውሮፓ ፓርላማ እስረኞች እንዲፈቱ ጠየቀ

Postby ENH » Sat Dec 17, 2005 8:20 pm

አዲስ አድማስ - 17-12-2005

የአውሮፓ ፓርላማ ሰሞኑን ባሳለፈው ውሳኔ የኢትዮጵያ መንግስት ሰብአዊ መብት የማስከበር ሃላፊነቱን አልተወጣም ብሎ በማውገዝ እስረኞች ያለ ቅድመ ሁኔታ እንዲፈቱ ጠየቀ። ከኢትዮጵያ ጋር የሚኖረው የኢኮኖሚና የእርዳታ ግንኙነት የሚወስነው በአውሮፓ ኮሚሽን በመሆኑም ኮሚሽኑ በኢቲዮጵያ መንግስት ላይ ተጽእኖ እንዲያደርግ ከፓርላማው ጥሪ ቀርቦለታል።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

የህዝብ ተወካዮችና ምርጫ አሸናፊዎች መታሰራቸውም በተመድ ይጣራል

Postby ዲጎኔ » Sat Dec 17, 2005 9:03 pm

በብዙሀን መራጭ ህዝብ የተመረጡትና አሸናፊነታቸውን ሌባው ወያኔ የምርጫ ካርዶቻቻውን የሰረቀባቸው ተቃዋሚ መሪዎች መፈታት ብቻ ሳይሆን ህገወጥ እስራታቸው የሚስቶቻቸው መረሸን መደፈርና ሌሎችም ኢሰብአዊ የወያኔው አሳፋሪ ድርጊቶች ሁሉ በገለልተኛ የተመድ ቡድን ይጣራ የሚል ውሳኔ አስተላልፈዋል::

ይህ ማጣራትም በሰላም ምድር ሶስት ሚሊዮን ህዝብ አከንትፍ ብሎ ስለተቃወመው አስቸኩዋይ ጊዜ አዋጅ አውጆ ወደ መቶ ሺዎችን ዴዴሳና ዝዋይ በርሀ ያሰረውንና ከመቶ በላይ ሰላማዊ ሰልፈኞችና ሌሎች አያሌዎች በዴዴሳ በረሀ እየገረፈ የሚረሽነውን ወያኔ ለፍርድ ያቀርባል::
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest