ፍሰሀ ተገኝ

ስፖርት - Sport related topics

ፍሰሀ ተገኝ

Postby ሰላም ኢትዮጲያ » Mon Oct 03, 2005 2:44 pm

ke hager ke wetahu senbet bet biyalehu. Addis abeba beneberkubet gize ye Talk foot ball wana teketatai neberku. And semon ye Sport commissionu yihnin talk football letesegnew zigjit mastenkekia siset semche neber behuala Ahun degmo yih zigjit endekome chimchimta semahu ena yih min yahil ewnet new? Ebakachu yemetawkutin akaflugn? Fisseha Tegen's ale wey? Sile tibibirachu misganaye lak yale new.

Selam le Ethiopia
ሰላም ኢትዮጲያ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 162
Joined: Mon Oct 03, 2005 1:00 pm
Location: planet earth

Postby አፍሪክ » Wed Oct 05, 2005 7:21 pm

ሰላም ለሰላም ለኢትዮጵያ
ከቅርብ ወራት ወዲህ ቶክ ፉትቦል ስርጭቱን እንዳቆመ ሰምቻለሁ:: ፍስሀ ተገኝ በምርጫው ሰሞን ግርግር የሆነ ዘና አላነብም ብሎ በራሱ ፈቃድ ከኤፍኤም ራዲዮ ስራውን ለቆ ወዲያው ወደእንግሊዝ አቅንቷል:: እንደሰማሁት ቶክ ፉትቦል የሚሉት ፕሮግራም እጅግ ተወዳጅ ከመሆኑ የተነሳ ሰው ለዛውም እሁድ እንቅልፉን ሰውቶ በጥዋት በሀይለኝኣ ይከታተለ እንደነበር ነው::
አፍሪክ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 505
Joined: Fri Feb 18, 2005 9:05 pm
Location: united states

ለ አፍሪክ

Postby ሰላም ኢትዮጲያ » Fri Oct 07, 2005 12:43 pm

ውድ አፍሪክ

ስለሰጠኽኝ መልስ በጣም እመሰግናለሁ:: እንደሰማኽውም Talk footboal የተባለው ፐሮግራም በጣም ተወዳጅና ብዙ አድማጭ የነበረው ሲሆ ፍሰሀም በጣም ለ ስራው devoted የሆነ ጥሩ የስፖረት ጋዜጠኛ ነበር:: መልካሙን ሁሉ ለሱ እየተመኘሁ ሚዲያው ግን ትልቅ ሰው በማጣቱ በጣም አዝኛለሁ:: Thank u so much Afric .

ሰላም ለ ኢትዮጲያ
ሰላም ኢትዮጲያ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 162
Joined: Mon Oct 03, 2005 1:00 pm
Location: planet earth

FM Rario ትልቅ ሰው አጣ

Postby ayelgn » Wed Oct 12, 2005 1:07 am

ፍስሀ ያዘጋጀው የነበረው Talk Football የተሰኘው ፕሮግራም; እኔ ራሴ እሁድን እንድናፍቅ ያደርገኝ ነበር:: የአውሮፓን እግር ካሰ ይበልጥ እንዲወደድ አድርጎት ነበር::
በጣም በሚገርም ሁኔታ በ ሬዲዮ ፋና ተመሳሳይ ዝግጅት እያቀረቡ ነው:: ምንም እንካን ብዙ ተከታታይ ባይኖረውም::
ayelgn
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 3
Joined: Mon Oct 10, 2005 9:33 pm
Location: ethiopia

Postby ደባደቦ » Thu Oct 13, 2005 9:37 pm

ዛሬ ፍሳሀን አገኘውት ውሸቴን አይደለም ሲሪየስ ባስ ላይ አየውት
HTML
ደባደቦ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 467
Joined: Mon Feb 28, 2005 11:27 am
Location: ETHIOPIA

Postby ጊዮርጊስ » Sun Oct 16, 2005 3:26 pm

..
Last edited by ጊዮርጊስ on Wed Dec 14, 2005 3:56 pm, edited 1 time in total.
ጊዮርጊስ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 45
Joined: Sun Oct 16, 2005 2:36 pm
Location: ethiopia

Postby ጊዮርጊስ » Sun Oct 16, 2005 7:26 pm

F.
Last edited by ጊዮርጊስ on Wed Dec 14, 2005 3:56 pm, edited 1 time in total.
ጊዮርጊስ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 45
Joined: Sun Oct 16, 2005 2:36 pm
Location: ethiopia

ወይ ፍሰሐ

Postby አባትሁን » Sun Oct 16, 2005 7:37 pm

ፍስሐ ጋር 6ኪሎ እንድ departemnt ነበርን እይናገር ወይ አይጋገር ዝም ነበር ስራው አሁን ለ sport talk show programme VIP መሆኑ ያስገርመኛል:: ፍስሐን የማስታዉስበት ሁለት ነገሮች አሉኝ አንደኛው ሁሌ ቅዳሜ ጣዋት inter-sport የሚባል ጋዜጣ ለመግዛት እናት ካፌን ይዘጋ ነበር ሁልተኛው ደግሞ........ it is classified information.
By the way is there any one graduated from AAU 6kilo business education departemnt in 2000?
መልካም ቀን
አባትሁን
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 67
Joined: Sat Sep 17, 2005 4:17 am
Location: ethiopia

Postby ሰላም ኢትዮጲያ » Mon Oct 17, 2005 5:35 pm

ጊዮርጊስ wrote:For more detail about Fisseha and Talkfooball, yoiu can browse

http://pub39.bravenet.com/forum/3267868175/show/422998

thanks


ውድ ጊዮርጊስ ሰላም ላንተ ይሁን

ስለሰጠኸው መረጃ እና አስተያይት በጣም አመሰግንሀለሁ:: ነገር ግን ባስቀመጥከው ዌብ ፔጅ ስለ ፍሰሀ የሚያወራ ነገር ማግኘት አልቻልኩም:: ምናልባት ሌላ ተጨማሪ መረጃ ካለህ እንደምሰጠን ተስፋ አለኝ::

ሰላም ለኢትዮጲያ
ሰላም ኢትዮጲያ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 162
Joined: Mon Oct 03, 2005 1:00 pm
Location: planet earth

Postby ጊዮርጊስ » Mon Oct 17, 2005 7:15 pm

..
Last edited by ጊዮርጊስ on Wed Dec 14, 2005 3:55 pm, edited 1 time in total.
ጊዮርጊስ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 45
Joined: Sun Oct 16, 2005 2:36 pm
Location: ethiopia

Postby ሰላም ኢትዮጲያ » Tue Oct 18, 2005 3:36 pm

ጊዮርጊስ wrote:ይድረስ ለ 'ሰላም ለኢትዮጵያ'

ለሰራሁት ስህተት ይቅርታ እየጠየኩ

የመጨረሻዋን 8 ቁጥር በ 5 ቀይራት

http://pub39.bravenet.com/forum/3267868175/show/422995
ካገኘኸ/ሽ/ው ንገረኝ::


ሰላም ጊዮርጊስ

አዲስ በሰጠኸው አድራሻ መሰረት አግኝቼዋለሁ:: ስላልተቆጠበው እርዳታህ ከልብ አመሰግናለሁ:: ሰላም ሁንልኝ::

............................................................................
[/b][b]BE GOOD TO EVERYONE
ሰላም ኢትዮጲያ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 162
Joined: Mon Oct 03, 2005 1:00 pm
Location: planet earth


Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests