የቅንጅቱ ፕሬዝዳንት ህክምናቸውን አቋርጠው ሊመጡ ነው

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime. Image

የቅንጅቱ ፕሬዝዳንት ህክምናቸውን አቋርጠው ሊመጡ ነው

Postby ENH » Fri Oct 07, 2005 11:36 pm

ነፃነት - 6-10-2005

ከሳምንታት በፊት ለህክምና እና እግረ-መንገዳቸውን ለድርጅታዊ ሥራ ወደ አሜሪካ የተንቀሳቀሱ የቅንጅቱ ፕሬዝዳንት ኢንጂነር ኃይሉ ሻውል ለኢትዮጵያ ሕዝብ የአይዞህ ጥሪ አስተላለፉ።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

ፈሳም በለው

Postby ወስን ጋላ » Sat Oct 08, 2005 12:51 am

ምን ያስቀባጥራል ሳህን አጠባ ናፍቆት ነው የሄደው ለሱ የሚበቃ ህክምና ጠፍቶ አገራችን አሜሪካ ሄደ የማይመስል ነገር ለሚስትህ ...... ነው

ማን ይሙት ይመለሳል ወይስ ፓርላማ ገብቶ ድሞዝ ለመብላት ቅንጅት እንደሆነ የቦዘኔ ስብስብ ነው ባቆራጭ ስራ ተገኘ ኡ ኡ ቴ አሉ መራራ
ወስን ጋላ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 6
Joined: Mon Oct 18, 2004 11:08 pm
Location: ethiopia

የወሰን ገላ ክፉና ---- መንፈስ ጌታ ኢየሱስ ይገስጸው

Postby ዲጎኔ » Sat Oct 08, 2005 5:09 am

ጀግናና የህዝብ ወገን ከግል ጤና በላይ የህዝብ መብት እንደሚበልጥባቸው የኢንጂነር ሀይሉ ሻውል ድርጊት ባስተማረህ ነበር:ግን ለነገሩ የተጠናወተህ የወሰን ገላ መንፈስ ደንቆሮ ዲዳ መንፈስ ተብሎ በጌታ የተገስጸ ስለሆነ አሁንም መልሼ በኢየሱስ ስም እገስጸዋለሁ::
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby sewd05 » Sat Oct 08, 2005 6:12 am

ግልጽ Image
Last edited by sewd05 on Wed Oct 12, 2005 2:19 am, edited 3 times in total.
sewd05
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 79
Joined: Tue May 24, 2005 2:22 am
Location: ethiopia

Postby ግልጽ » Sat Oct 08, 2005 8:21 am

ስማ እንተ ማፈርሪያ የሆንክ የ ሞአ አምበሳ ርዝራዥ አንተን ብሎ በእንግሊዘኛ ጻፊ እስቲ የሰራህውን የግራመር(ሰውስው) ግድፈት መለስ ብለህ እየው:: በዚህ ወልጋዳ እንግሊዘኛህ ነው ደግሞ ታላላቅ አንግዶችን እየጋበዝክ የምታነጋግረው ኡኡቴ!! ባንተ ቤት በእንግሊዘኛ ጽፈህ ሞተሀል የእንግሊዘኛ ቃላት ስለቀጣጠልክ ብቻ መጻፍ የቻልክ መስሎሀል:: ይልቅስ ታላላቅ ሰዎች ከምትጋብዝ ግራመር የሚያስተምሩ የእንግሊዘኛ መምህራን ብትጋብዝ ይበጀሀል:: ---- ::ትንሽ እውቀት አደገኛ ነች ያሉት ያንተን መሰሉ አይተው ነው!!
ግልጽ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 38
Joined: Mon Feb 07, 2005 6:14 pm
Location: united states

ልውዋርካው ቄስ ዲያጎናል

Postby ወስን ጋላ » Sat Oct 08, 2005 1:03 pm

Oct 08, 2005 4:09 am Post subject: የወሰን ገላ ክፉና ---- መንፈስ ጌታ ኢየሱስ ይገስጸው

--------------------------------------------------------------------------------

ጀግናና የህዝብ ወገን ከግል ጤና በላይ የህዝብ መብት እንደሚበልጥባቸው የኢንጂነር ሀይሉ ሻውል ድርጊት ባስተማረህ ነበር :ግን ለነገሩ የተጠናወተህ የወሰን ገላ መንፈስ ደንቆሮ ዲዳ መንፈስ ተብሎ በጌታ የተገስጸ ስለሆነ አሁንም መልሼ በኢየሱስ ስም እገስጸዋለሁ

ስማ አነተና መስሎችህ ያለባችሁን ባገር ላይ መቀለድ ድኩማን አስተሳስባችሁ መጥፎ እርኩስ መንፈስ መገስጽ ብቻ ሳይሆን መገለል የሚገባችሁ እርካሽ መሆናችሁን ማንም የሚረዳው ነው ግን ምን ያረጋል ዋርካ ስር ተደብቃችሁ ላገር ያለእናንተ የሚያስብና የሚያቅ ያለ አይመስላችሁም እውነት ያገር ፍቅሩ ቢኖራችሁ ኖሮ ብጥብጥንና ሁከትን አትመርጡም ነበር እውቀቱ ቢኖርህ ኖሮ የነጭ ሽንት ቤት ባላጠብክ ነበር ያገር ፍቅሩ ቢኖርህ አገርህን ባገለገልክ ነበር ብቻ እናንተጋ ምንም ጥፋት የለም መንግስት የማናቀውን ዲሞክራሲ አምጥቶብን ነው ማንም ቦዘኔ የሚለፈልፈው እስከ ጊዜው ፈንጩብን የታሪክ አተላዎች

ስለ ስሜ ያንተን ትርጉም አያሻኝም አታስብ
ወስን ጋላ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 6
Joined: Mon Oct 18, 2004 11:08 pm
Location: ethiopia

ወገኔ ወሰን ገላ አትቆጣ እስኪ ቆም ብለህ አስብና በሰማእቱ ዮሀንስ /ጀግናው አሉላ ፈለግ ግባ

Postby ዲጎኔ » Sat Oct 08, 2005 2:26 pm

ሰላም ለአንተ ይሁን ወገኔ

ስለድብህ መልሼ አልሰድብህም ግን እባክህ አንዴ የቆምክህበትን ፈትሽና በነዮሀንስ በነአሉላ ፈለግ ገብተህ ትግሬ ኦሮሞ አማራ የሚለውን በታኝ ፈሊጥ ከያዘ ዘር አናካሽ የጎሳ ፖለቲካ ለመውጣት ተጣጣር

በተረፈ እኔ ህዝባችን የታከተውን ጦርነትና ብጥብጥ አልሰበኩም ግን ጦርነትን መስራት እንችላለን የሚሉት አለቆችህ ከእልቂት መንገድ ወጥተው ለብዙሀን ድምጽ ተገዝተው በአሸናፊዎቹ ተቃዋሚዎች የቀረበላቸውን የጥምር መንግስት ችሮታ ተቀብለው ከሌላ ሁከት ሀገሬ እንድትተርፍ የምሰብክ ነኝ::

ሌላው ነገር የደጋገምከው ያለማተዋልን አስወግድ ስራ ሁሉ ክብር ነው ከወንጀልና ከሀጢያት በስተቀር ስለዚህም አለቆችህም በስደት የሰሩትን የሳህን ማጠብ ስራ ሙያችንን እንደ አያቶችህ አሁንም ስራ ቤት ባርያ ቀጥቃጭ እንደሚሉት አትዝለፈን::

የፍቅርና የፍትህ ጌታ የሆነው ክርስቶስ ማስተዋል ይስጥህ

ዲጎኔ ነኝ ከቆየጻ ገዳም ---- ደቅ እስጢፎ ማህበር
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ዝርዝሩ » Mon Mar 27, 2006 11:50 am

በእውነት እነ አሉላ አባነጋ ወይም ዮሀንስን ከአሉበት ጻድቃናዊ ስፍራ እዚህ የጊዘ ዲሪቶ ላይ ሆነህ አናንሳቸው በቅርብ ጊዘ ለእውነት የቆሙ አብርሀም ያየህ እና ገ/መድህን አርአያን ማውሳቱ የሚበቃ ይመስለናል መለስ ዘናዊን ከነሱ የበለተ የሚያውቀው አልነበረም ግና ርኩሳዊ መንገዱ ስለተገነዘቡ ያን ሁሉ ርኩሳዊ ሀሳባቸውን ፍርትርት አድርገው አወቱት አላማቸው ኢትዮፕያን ለማዳን ነበር ሆኖም ሰይታን ረዳቸው እነ አቶ መለሰ አገሪቶን ለዚህ አበቃት እና ውድ ወንድሞቸ ሰይታናዊ ትብብርነት ያላችሁ ሁሉ ተመለሱ በውነት መለስ ለትግራይ ህዝብ የሚያግዝ ለትግራይ ህዝብ የቆመ አይመስለንም አስቡባት ኢሳያስ ለኢርትራ ህዝብ ምን ይዞ የመታ ይመስል እንደነበር አስታውሱ በሀላ ምን ደረሰ አንድነት ሀይል ነው አልበገር ባይነታችን ህብራችን ነው
ዝርዝሩ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 311
Joined: Sat Mar 18, 2006 10:47 am

Re: ፈሳም በለው

Postby ውልጮ » Mon Mar 27, 2006 2:25 pm

አይ አንተ ይሉሽን በስማሽ ገበያ ባልወጣሽ ሲሉ አልሰማህም ሌላው ግን ፈስ ያለበት ዝላይ አይችል ሆንክብኝ ምክንያቱም እነመለስ ሀገር ለማፍረስ ቃል ገብተው እርዳታ መቃረም ከመብቃታቸው በፊት ምን ይሰሩ እንደነበር እዚህ ለንደን ብሪክስተን ከሚባለው ሰፈር ብቅ ብትል በቂ መረጃ ታገኛለህ:: ከፈለከኝ አትክልት መሻጫው ጋ ኩንታል ስሸከም ታገኘኛለህ ሥራ ክቡር ነውና ጌቶችህ ባለፈው የስደት ኑሯቸው የነበሩበትን ሁኔታ ዝርዝሩ ሲወጣ ሀፍረት እንዳይሰማቸው በማለት ዝርዝሩን አልሰጥም ያለኝን ጓደኛዬን እያዘንኩበት: እንዳሳማ እየበላህ በአፍህ ኩስህን አትጣል እያልኩ እሰናበትሀለሁ::

መዘረፍ መናቅ መገደልና መታሰር የመረረው ኢትዮጵያዊ ግንባር መፍጠር አስበርግጎህ መቀባጠር ብትጀምርም አለቆችህ እንደሚሉት በአንድ ጎሳ ላ ያነጣጠረ እንደሌለ ይግባህ:: ከሀዲ መማር ሕዝባችን ልማዱ ነው መረጃ ባንዳውን ዘመድህን ጠይቀው ለጣሊያን ሲያገለግል የነበረውን አስቃሪም በለው አለማየሁ ጉግሳ ማለቴ ነው::

የኢትዮጵያ ሕዝብ በተባበረ ክንዱ ከሀዲዎችንና ነፍሰ ገዳዮችን ለህግ የሚያቀርብበት ቀን ሩቅ አይደለም::
ሀገራችን የሀገርና የወገን ፍቅር ያላቸው መሪዎች እንደሚያስተዳድሯት አልጠራጠርም::


ወስን ኦሮሞ wrote:ምን ያስቀባጥራል ሳህን አጠባ ናፍቆት ነው የሄደው ለሱ የሚበቃ ህክምና ጠፍቶ አገራችን አሜሪካ ሄደ የማይመስል ነገር ለሚስትህ ...... ነው

ማን ይሙት ይመለሳል ወይስ ፓርላማ ገብቶ ድሞዝ ለመብላት ቅንጅት እንደሆነ የቦዘኔ ስብስብ ነው ባቆራጭ ስራ ተገኘ ኡ ኡ ቴ አሉ መራራ
ውልጮ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 364
Joined: Wed Feb 04, 2004 4:03 pm


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 0 guests