መለስ ዜናዊ በ4 ጉዳዮች ለመወያየት ተስማሙ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime. Image

መለስ ዜናዊ በ4 ጉዳዮች ለመወያየት ተስማሙ

Postby ENH » Tue Oct 25, 2005 8:15 pm

አስኳል - 25-10-2005

ጠ/ሚ/ር መለስ ዜናዊ፣ ከትላንት በስቲያ ከ3 የአውሮፓ ሀገሮች አምባሳደሮች ጋር ባደረጉት ውይይት፣ ከተቃዋሚዎች ጋር ለመነጋገር ፈቃደኛ መሆናቸውን መግለፃቸውን የውስጥ አዋቂ ምንጮች ገለፁ።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

ዱርዬ ሌባ ዓገራችንን መለስ ዜናዊ ::ካንተ ከባንዳ ጋር የሚስማማ የለም!!

Postby mrmuluwork » Tue Oct 25, 2005 11:37 pm

ከዱርዬ ስብስብ መለስ ዜናዊ ቡድን ጋር ስምምነት ማለት እድሜ መግዣ መሆኑ ታውቆ::ይሄን የበሰበሰ የናዚ ቡድን ማስወገድ ብቻ ነው::ድርድር ከወያኔ ጋር ካሁን ቡሀላ እራስን ማዋረድ ነው::ነጻነት ወይም ሞት !!
mrmuluwork
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 56
Joined: Fri May 20, 2005 3:09 pm
Location: ethiopia

ጠርጥር!

Postby ኩርኩፋ » Wed Oct 26, 2005 1:20 am

"""አሄሄ....... ይህች ደግሞ ምን ሴራ ይዛ ትሆን?""ለምን ይሆን :roll: :roll: :roll: :roll:
ኩርኩፋ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 387
Joined: Wed Oct 19, 2005 9:55 pm
Location: united states

Postby ግልጽ » Wed Oct 26, 2005 1:35 am

mrmumuluwork እና ኩርኩፍ የሚልዋችሁ አጋሰሶች በጭባጫ ፈሪዎች:: ዴስክ ላይ ተቀምጣችሁ ኮምፕዩተር ላይ መጻፍማ ታውቁበታላችሁ:: እበታም አራም ሁላ:: እጅ ነካሾች:: ትናንት ብሔራዊ ውትድርና ፈርታችሁ ግዋዳ ውስጥና አልጋ ስር ትሸሸጉ እንዳልነበር አሁን እንደወንድ ወያኔ እንደዚህ ነው ወያኔ ናዚ ነው እያላችሁ ትለፍፍላችሁ:: ለመሆኑ ናዚ ትርጉሙን ታውቁታላችሁ:: እጅ ነካሽ ሁላ:: ከዛ ግዋዳ ለግዋዳ አልጋ ስር ለአልጋ ስር ሲያራውጣችሁ ከነበረው ሰው በላው ሥርአት ስላላቀቅዋችሁ ብቻ እንክዋን እጅ መንሳት ነበረባችሁ:: እናንት የታሪክ አተላዎች:: ወንዶቹ ድርለዱር ጫካ ለጫካ እናንተን ከአፋኙ ሥርአት ነጻ ለማውጣት ሲታገሉ እናንተ እናታችሁ ቀሚስ ሥር ተሽሽጋችሁ ነበር:: አሁን ሁሉም አለፈና አፍ አውጥታችሁ ለማውራት በቃችሁ:: ይብላኝ ለወለድዋችሁ እናቶች:: ማፈሪዎች
ግልጽ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 38
Joined: Mon Feb 07, 2005 6:14 pm
Location: united states

ለ-ግልጽ ትብዬ

Postby ኩርኩፋ » Wed Oct 26, 2005 1:16 pm

ቅቅቅ.....

አሄሄሄ........አንቺ ደግሞ የመቼዋ ቃፊር ነሽ/ህ?

አታጨብጭብ/ቢ :lol: :lol:
ኩርኩፋ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 387
Joined: Wed Oct 19, 2005 9:55 pm
Location: united states

ግልጽ

Postby አተረማመሰው » Wed Oct 26, 2005 3:33 pm

አቶ ግልጽ !

ይህንን ሁሉ ሰድብ የምታዠጎደጉደው ምን ድፍረት ቢሰማህ ነው? ደግሞስ በትሳደብስ አንዱን በስም ጠርተህ ጻፊውን ተናገር እንጂ ሁላችንን ለመሰድብ ማን ስልጣን ሰጠህ? የኔ አፍ አንዴ መከፈት ከጀመረ እናቴ አስጥይኝ ማለትህ የማይቀር ነው:: በል አሁን ቀስ በለህ ይቅርታ ጠይቅ ! አለበለዚያ ግን ወርድ ከራሴ በያለሁ::
££££
አተረማመሰው
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 56
Joined: Sat Apr 16, 2005 12:03 pm
Location: united kingdom

ማን በሞተበት ማን ሊኖርበት ያሰቡ ኖሯል

Postby አቡኑ » Wed Oct 26, 2005 5:58 pm

ይህ መንጋ ዱርየ መዋጋት ማለት እኮ በየጋዳዉ ማዉራት አይደለም ስንት ጉቦ ከፍላችሁ በቦሊና በባለ እንዳልፈረጠጣችሁ ዛሪ ደርሶ ወንድ ለመሆን ትሞክራላችሁ የንግዲ ልጅ ሁሉ
እዚያው ስደትህን ዝም ብለህ ግፍ ወገኛ ሁሉ እንኩዋንስ መለሰን መዋጋት ካለህበ ሀገር ትባረራለህ ብትባል መግቢያ ነዉ የሚጠፋህ ወገኛ!![/b]
አቡኑ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 907
Joined: Tue Oct 11, 2005 7:42 pm
Location: Mars

Postby ዞብል2 » Wed Oct 26, 2005 6:16 pm

ስማ አቡኑ :P ምን አልክ? ማን በሞተበት?....ስማ የመቅደላን,የአድዋን, ወይም የማይጨውን ታሪክ አንብና ማን ለአገሩ እንደ ሞተ!! የመለሰና የበረከት ዘሮች ደግሞ ከጠላት ጋር ሆነው የኢትዮጵያን ሕዝብ ያርዱና እቤቱም ውስጥ ዘግተው ከነቤተሰቡ ያቃጥሉት እንደ ነበር ታነባለህ :evil: :evil:....የሆንክ ማፈሪያ ወያኔ :P :oops:

ዞብል ከፒያሳ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2382
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

ታጋይ ታግሎ ስልጣንን ለሕዝብ የሚሰጥ ነው::

Postby mrmuluwork » Fri Oct 28, 2005 12:29 am

ሰው መሰል እንስሳ ሆንክ ደርግን ለኩልነት ሲሉ ወነበዱ ጫካ ገቡ እንጂ እኔን የኢትዮጲያን ሕዝብ እያረዱ ደሙን ሊጠጡት አልነበረም::እውነተኛ ታጋይማ ትግሉን ከድል ካደረሰ ቡሀላ ስልጣንን ለሕዝብ ይሰጥ ነበር ዲሚክራሲም ይሰፍን ነበር::ታዲያ ናዚው እነመለስ ወያኔዎች ደም የማይጠግቡ ወንበዴ ስለሆኑ ሕዝብን አያምኑም አይወዱምም::እነሱ ሕዝብን እያዋከቡ እና እየገደሉ ስልጣን ላይ መቆየት ብቻ ነው:: ታጋይ ማለት ወንበዴ ዱርዬ ዘራፊ ቀማኛ ሆዳም በልቶ የማይጠግብ ነብሰ በላ ከሆነ;;የታጋይ ትርጉሙ በሌላ ቃል ተለውጧል ማለት ነው::


አቡኑ wrote:ይህ መንጋ ዱርየ መዋጋት ማለት እኮ በየጋዳዉ ማዉራት አይደለም ስንት ጉቦ ከፍላችሁ በቦሊና በባለ እንዳልፈረጠጣችሁ ዛሪ ደርሶ ወንድ ለመሆን ትሞክራላችሁ የንግዲ ልጅ ሁሉ
እዚያው ስደትህን ዝም ብለህ ግፍ ወገኛ ሁሉ እንኩዋንስ መለሰን መዋጋት ካለህበ ሀገር ትባረራለህ ብትባል መግቢያ ነዉ የሚጠፋህ ወገኛ!![/b]
mrmuluwork
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 56
Joined: Fri May 20, 2005 3:09 pm
Location: ethiopia

የታጋይ ትርጉም!!

Postby mrmuluwork » Fri Oct 28, 2005 12:54 am

ተጋይ ማለት ታግሎ ሲያሸንፍ ለወከለው እና ለረዳው እንዲሁም ለደጋፈው ሕዝቡ በቃሉ መሰረት ስልጣንን ለሕዝቡ ማስረከብ ማለት ነው::ሕዝቡም ያመነውንና የፈለገውን አስተዳዳሪውን ይመርጣል ማለት ነው::ሕዝቡ በፈለገም ጊዜ ያወርደዋል ማለት ነው በሰላማዊና በዲሞክራሲ መንገድ በድምጹ ማለት ነው::ይሄ ሲሆን በውነትም እውነተኛ ታጋይ ተብሎ እንደ አባት አርበኞች በጀግንነት ለዘላዓለም ይታወሳል::


መለስ ዜናዊ ግን በታጋይን ስም የነገደ አየር ባየር ነጋዴ ነው:: ዓገርን እና ባዲራን የሽጠ ሕዝብን ያዋረደ የገደለ ናዚው ዱሩዬ እርካሽ ወራዳው መለስ ዜናዊ ከቶውንም ታጋይ አልነበረም::ባንዳ እንጂ!!
mrmuluwork
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 56
Joined: Fri May 20, 2005 3:09 pm
Location: ethiopia

ላላመንበት ጦርነት አንዋጋም ማለትና መሸሸግ በራሱ ጀግንነት ነው::ናዚ መሆናቹ ድብቅ ነበር!!

Postby mrmuluwork » Sat Oct 29, 2005 7:58 am

ግልጽ ባሌጌው::ባሌጌን ባለጌ ካላኡት ትምርት አያገኝም:: አንተ ዓገርን ለመገንጠል ስትተባበር አዎ እኛ ግን ለምን የወንድማማች ደም በከንቱ ይፈሳል በሰላማዊ ድርድር እና ደም በማያፋስስ መልኩ መፍቴ ይገኝ ስንልና ጀግናውን እና ቆራጡን የኢትዮጲያን ፕረዚደንት መንግስቱን ሀይለማሪያምንን ስናወግዝና አገር ለቆ እንዲወጣ ለሰላም ስንል መስዋትነት ከፍለናል::ዳሩ ግን እናተ በታጋይ ስም የምትነግዱ ዓየር ባየር ነጋደዎችና ዓገር ሻጭዎች ሆናቹ ተገኛቹ ታዲያ ይሄ ነው ታጋይ ማለት በናተ ባንዳዎች ትርጉሙ::በዚም አላቖም ብላቹ እንደ አፓርታይድ ትገዙን ትገድሉን ታሰቃዩን ታዋርዱን እና ሰላም ታሳጡን ጀመራቹ::ባደባባይ የሕዝብን ድምጽ እየገደላቹሁን ትዘርፉ ጀመራቹ::የውሸታቹ ማለቂያ የለውም::ለጭካኝያቹ ሰብኣዊነት እና ይሉታ የለውም::ናዚ ታዲያ ከናተ የተሻለ ነው ለምን ብትሉ ለታላቁአ ጀርመን ገናናነት ነበር::ነገር ግን እናተ አይናቹሁን የጨፈናቹ ሆዳሞች ያማትጠግቡ ስለሆናቹ ዓገርን ድረስ ከነ ሕዝቡ ሸጣቹውት::ትላንት በነስየ እና በሕዋት አመራ አባላት ነው ወደ ጦርንርት የገባንው አላቹ እና አሳበባቹ::ዛሬ ደግሞ ማ? ላይ ይሆን የምታሳብቡት::


ግልጽ wrote:mrmumuluwork እና ኩርኩፍ የሚልዋችሁ አጋሰሶች በጭባጫ ፈሪዎች:: ዴስክ ላይ ተቀምጣችሁ ኮምፕዩተር ላይ መጻፍማ ታውቁበታላችሁ:: እበታም አራም ሁላ:: እጅ ነካሾች:: ትናንት ብሔራዊ ውትድርና ፈርታችሁ ግዋዳ ውስጥና አልጋ ስር ትሸሸጉ እንዳልነበር አሁን እንደወንድ ወያኔ እንደዚህ ነው ወያኔ ናዚ ነው እያላችሁ ትለፍፍላችሁ:: ለመሆኑ ናዚ ትርጉሙን ታውቁታላችሁ:: እጅ ነካሽ ሁላ:: ከዛ ግዋዳ ለግዋዳ አልጋ ስር ለአልጋ ስር ሲያራውጣችሁ ከነበረው ሰው በላው ሥርአት ስላላቀቅዋችሁ ብቻ እንክዋን እጅ መንሳት ነበረባችሁ:: እናንት የታሪክ አተላዎች:: ወንዶቹ ድርለዱር ጫካ ለጫካ እናንተን ከአፋኙ ሥርአት ነጻ ለማውጣት ሲታገሉ እናንተ እናታችሁ ቀሚስ ሥር ተሽሽጋችሁ ነበር:: አሁን ሁሉም አለፈና አፍ አውጥታችሁ ለማውራት በቃችሁ:: ይብላኝ ለወለድዋችሁ እናቶች:: ማፈሪዎች:roll: :roll: :roll: :roll: :roll: :roll: :roll:
እኛ የኢትዮጲያ ህዝቦች ላንዴም ላመጨረሻም ነጻነታችንን ለማስመለስ ቆርጠናል ይሄንንም ደግሞ በግልጽ ባደባባይ በጀግንነት እያሳየናቹ ነው::ምንም ድብቅ ዓላማ የለንም ነጻነት ወይ ሞት ብቻ ነው::
:evil: :evil: :evil: :evil: :evil: :evil: :evil:
mrmuluwork
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 56
Joined: Fri May 20, 2005 3:09 pm
Location: ethiopia

Re: ማን በሞተበት ማን ሊኖርበት ያሰቡ ኖሯል

Postby ዶኑ » Mon Jan 30, 2006 4:32 pm

አቡኑ wrote:ይህ መንጋ ዱርየ መዋጋት ማለት እኮ በየጋዳዉ ማዉራት አይደለም ስንት ጉቦ ከፍላችሁ በቦሊና በባለ እንዳልፈረጠጣችሁ ዛሪ ደርሶ ወንድ ለመሆን ትሞክራላችሁ የንግዲ ልጅ ሁሉ
እዚያው ስደትህን ዝም ብለህ ግፍ ወገኛ ሁሉ እንኩዋንስ መለሰን መዋጋት ካለህበ ሀገር ትባረራለህ ብትባል መግቢያ ነዉ የሚጠፋህ ወገኛ!![/b]
ሰላም የጥንቱ አቡኑ :( :(
ዶኑ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 411
Joined: Fri Apr 01, 2005 5:31 am

Postby Monica**** » Sun Feb 05, 2006 10:30 am

ግርም የሚለኝ እኮ ሁሉም ስው የፈለገውን ፓርቲ የመደገፍ ወይም የመጥላት መብት አለው! ግን ወያኔና አሽከሮቻቸው they are extremely bitter!!!!!!
ጊዜ የስጠው ቅል ድንጋይ ይስብራል ተብሏል....እናንተም እዚህ ሳታፍሩ ስው ማንቁዋሽሻችሁ ነው የሚያስገርመው!!
እውነት ትዘገያለች እንጂ መውጣቷ አትቀርም!!!
ያችን ቀን በናፍቆት ነው የምጠብቃት!!
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ
ሞት ለወያኔ
Monica****
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3195
Joined: Fri Dec 26, 2003 10:24 pm
Location: 999 Total eclipse st. Venus

Re: መለስ ዜናዊ በ4 ጉዳዮች ለመወያየት ተስማሙ

Postby ጎራዴው » Mon Feb 06, 2006 8:15 pm

ENH wrote:አስኳል - 25-10-2005

ጠ/ሚ/ር መለስ ዜናዊ፣ ከትላንት በስቲያ ከ3 የአውሮፓ ሀገሮች አምባሳደሮች ጋር ባደረጉት ውይይት፣ ከተቃዋሚዎች ጋር ለመነጋገር ፈቃደኛ መሆናቸውን መግለፃቸውን የውስጥ አዋቂ ምንጮች ገለፁ።


8) ሰላም ሞኒካ 8)

መለስ ..... ከነጮቹ ጋር የሚነጋገረውኮ ሆስቴጆቹን ለመልቀቅ በእጁ የሚገባውን የገንዘቡን መጠን ለመደራደር ነው:: ገንዘቡ ካስደሰተውም <በውሳኔው ባንደሰትም ፍርድ ቤቱ ለቀቃቸው መቼስ ምን ይደረግ> ሊል ነው:: ሰዎቹ ከእስር ሲወጡ ግን አዲስ አበባ <አዲስ ምርጫ> ስለሚደረግ እነ ብርሀኑ ነጋ ከፖለቲካ ጨዋታ ውጪ ይሆናሉ :lol: :lol:
Wounds from the knife are healed, but not those from the tongue.

በብረት ስለት የቆሰል ወዲያው ይድናል :: በምላስ ለቆሰለ ግን መዳኛ የለውም
ጎራዴው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 227
Joined: Fri Dec 31, 2004 4:51 am
Location: united states

አልገባኝም

Postby ጆጆ » Tue Feb 07, 2006 12:46 pm

ሙሉ......የሚባል ጸሀፊ አቆአሙን አልረዳ አልኩ ::ለምን ነው የሚናገረው ::ያለውን መንግስት እያውደሰ ነው ወይስ እመታገሉ ላይ ነው ::መልሰ ባራት ነጥብ ሊደራደር ነው ማለት ምን ማለት ነው ሰምንት ነጥብ ነበር የቀረበው የምን መሸራረፍ ነው ሌላው ደግሞ ካሁን ወዲያ መደራደር የሚባል ጨዋታ እኮ አበቃለት መሰለኝ ይህማ እነዘጭ እንቦጭ ነው ሊያደርግ የፈለገውን ያደርግ ይህንንም ደጋግሞ ተናገሮታል የሰፊው ህዝብ ድምጽ እንደሆን የሚለው አንድ ነው :.ታጋይ የሆኑት እሰረኞች ካላንዳች ደርዳሮ ይፈቱ ነው ለኢህም ምክንያት አለው በሰው ሰራሽ ውንጀላ ላም አልዋለበት ኩበት ለቀማ የመሰለውን ተምሳለት ይዞ የተነሳው ወንጀላ ከቶም ማንም የሚቀበለው አይደለም እናም ደርዳሮ ወላ መተራመስ ነው አያሰፈልግም አሁን እሱም ያለውን ያደርግ እናይ ሁዋላ ነው ::ሳንቲም ፍለጋ መሯሯጥ እናም ባሳቦ እባላ ባይነትን ተነቅቷልም ካሁን ወዲያም አይደገምም ሰለዚህ መውያየቱ ምን ፋይዳ የለውም ቢፈልግ ወዶም ተገዶም ሰላም ላገሪቱ እንዲሆን የህዝቡን ጥያቄ ይመልስ ::ያበቃል:.
ጆጆ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 153
Joined: Mon Oct 06, 2003 2:19 am

Next

Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest