ስምንት የኢትዮጵያ መኰንኖች ኤርትራ ገቡ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime. Image

ስምንት የኢትዮጵያ መኰንኖች ኤርትራ ገቡ

Postby ENH » Sat Dec 03, 2005 5:11 pm

ጦማር - 25-11-2005

«ማእሪብ» የተሰኘውን ዕለታዊ ጋዜጣ በመጥቀስ ዳች ፕሬስ ኤጀንሲ ባለፈው ማክሰኞ ከኢየሩሳሌም በድረገፅ ባሰራጨው ዘገባ እንደገለፀው ለልዩ ወታደራዊ ስልጠና ወደ እስራኤል ከሄዱት 16 ኢትዮጵያዊያን መኰንኖች ውስጥ ስምንቱ አለመመለሳቸው ተዘግቧል።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

Postby ጅግናው » Sat Dec 03, 2005 6:20 pm

የ እትዮጵያ ተስፋ ምን ይሆን? እንደው አንድ ጀግና ይጥፋ?
ጅግናው
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 1
Joined: Sat Dec 03, 2005 6:15 pm

Postby በማእረጉስ » Tue Dec 06, 2005 12:01 am

ጅግናው! ምነው ላንድማ አንተ አለህልን አይደል እንዲ ነው ወይስ ስሙን ብቻ ነው የተስከምከው?
በማእረጉስ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 20
Joined: Sun May 29, 2005 10:19 pm
Location: ethiopia

ግን ኢትዩጵያዊ ናቸው ?

Postby ነገርኩ/ዋ » Tue Dec 06, 2005 3:56 pm

ሰዎች እንደነዚ አይነት ኢትዩጵያዊ ሰው የለም!! እኔ ግን እንደዚ አይነት ሰው ሀገራችን አለ ቢባል ትልቅ ስተት ነው ምክንያቱም ልጅ እናቱን ገደለ ማለት ነውና !!!
ነገርኩ/ዋ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 53
Joined: Thu May 26, 2005 4:53 pm
Location: egypt

ለማስታወስ ያህል!

Postby ቃኘው » Wed Dec 07, 2005 4:40 pm

በእርግጥ ነው ህወኃት ኢትዮጵያዊና ኢትዮጵያዊነት አመለካከት ቢኖረው ነበር ወደ ኤርትራ መሄዳቸው ይወገዛል::

ፈረንጅ አገር ተሰዶ በመንፈስ ስቃይ ተሰቃይቶ ከመንቀሳቀስ ይልቅ ራሱ ወንድም እህት ከሆኑት ህዝቦች ዘንድና የደም ጽስርና ወንድም አማቺነትን የሚሰማበት አካባቢ ለጊዜው መሆኑም ያስደንቃቸዋል እንጂ አያስወቅሳቸውም:: ቢያንስ አማቺ አበልጅና የሃይማኖት ዕምነቶቻቺን አመላቺንና ፍላጎታቺን ቋንቋቺን ታሪካቺንና ባሕላቺን ከሚመሳሰልህ ህዝብ ጋር መቆየት ደግሞ ነውር አያስመስልም:: እንዲያውም ለወደፊቱ ቀጣይነት ላለው ግንኙነቶች ድጋፍ ይሰጠዋል:: በክፉ ግዜ ኢትዮጵያን ስለረዷት አብሮ መኖርና ብሎም መዋኃዳቺን የማይቀር መሆኑን ጊዜው ሲደርስ አዲሱ ትውልድ የሚፈርደው ጉዳይ ነውና::

አሁን ማሰብ ያለብን:: ህዝባቺንን በሔሊኮፕተር ጋን ሽፕ መደብደብ የለብንም ብለው ያሉትማ ወደ ጂቡቲ ሄደው ጉሌ አሳልፎ ለህወኃት ሰጣቸው:: እነኝህም ህዝባቺንን ለመጨፍጨፍ አይደለም ለኢትዮጵያ ቃል የገባንላት በሚል ተቃውሟቸውን በሰከነ ብልኃት ተወጡ እንጂ ሊወቀሱ አይገባም::

አሁንም ለወደፊቱ የበለጠ ይሰራሉ ተብሎ ይታመናል:: ወጣቶች ናቸው 8 ፓይለት እያንዳንዱ ቁምነገር ይሰራል እኮ ያንን መርሳት የለብንም::

ቤላ ሩስ የነበሩት እንዲሁ 8ቶቹ ወደዚያው ወደ ኤርትራ ሄደው በተለያዩ ወታደራዊ ተግባሮችን እንዲመለከቱና ቢለማመዱ አይከፋም:: ጀግና በየትም ቦታ አላት ኢትዮጵያ ነገር ግን አንዱ ሲራመድ ሌላው እየጎተተና የራሱንና የቤተሰቦቹን ጥቅምና ፍላጎት ከሥልጣኗ ጋራ እያገናኘ በማስቸገሩ ነው አገራችን እስከዛሬ ጀግና ዓልባ ልትሆን የቻለቺው::

አሁን ግን እያበቃለት ይመስላል:: ልክ ወያኔው ሕወኃቱ የሄደባትን መንገድ ሌላው ተጻራሪው የማይሄድበት ምክንያት የለም:: አገራቺን ጦርነት ሳይሆን ሠላምና ዴሞክራሲ ብታራምድ የበለጠ ህዝቦቿ የሚጠይቋትን ልታሟላ ትቺላለቺ በሚል ነበረ እስከዛሬ ት ዕግስቱ:: ነገር ግን ወያኔ ህወኃትና መለሰ እነዚህ አንድም ሶስትም ጋንጩሮች የህዝባዊ ትግስት ሊዋጥላቸው ባለመቻሉ ወደሌላ ምክንያቶች እየገቡ ስላስቸገሩ ህዝብ ሊያድምባቸው ሊያገላቸው ይገባል::

ድምጻቸውም የገድል ማሚቶ ይሆናል:: የሚደርስላቸው ሊኖር አይቺልም::

ጀግናው? ያሰደነቀኝ ቢኖር አንተ ራስህን ጀግና ብለህ ሰይመህ በመጨረሻ አገራቺን ጀግና አጣቺ ስትል ደነቀኝ? ለዚያም ቢሆን ቀጥለው የጻፉልህ ወገን መልሰውታልና ልብ በል አይዞህ ጀግኖች እየመጡልህ ነው::

"ውድቀት ለወያኔ" ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ!!!

ቃኘው
ከ(ሰሐሊን)
tank you
ቃኘው
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 500
Joined: Thu Oct 23, 2003 11:35 pm
Location: Man

የመለስ ተንኮል!!!!!

Postby ቢሌ » Thu Dec 08, 2005 5:05 pm

በኢትዮጵያ ህዝብ ገንዘብ እያስተማረ ለኤርትራ ማሳለፍ የተቀነባበረ ስራ የመለስ ነው አትሞኙ

ቢሌ
ቢሌ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 586
Joined: Wed Aug 18, 2004 7:29 am
Location: united states

ለወንድም ቢሌ

Postby አባቦራ » Fri Dec 09, 2005 1:43 pm

ለወንድም ቢሌ

ያልከው በጣም ትክክል ነው እስከ መቼ የኢትዮጵያን ሕዝብ እንደሚሸውዱት አይገባኝም ሕዝቡ የማይገባው ይመስላቸዋል ::

አሁንም ፓይለቶቹ በገቡ ገና ሳምንት ሳይሞላቸው ኢሳያስ አፈወርቄ ጦርነት እያወጀ ነው እስካሁንም የገዛውን ጄት የሚያበርለት ስላጣ ነበር የቆየው አሁንም እድሜ ለመለስ ዜናዊ ፓይለቶች ላከለት::
አባቦራ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 4
Joined: Tue Dec 23, 2003 1:00 pm

ገና በገፍ እንገባለን

Postby TOKICHO » Sat Dec 10, 2005 12:01 am

ከሀዲው መለስ ዘናዊ ኢትዮጵያን ለማፈራረስ :አይደለም እርትራ: የሱማለ: የሱዳን: የሊቢያ: ዘግነት ውስዶ የነርሱን
ፓስፖርት እየተጠቀመ ነበር ለዚህ የበቃው ምነው አሁን ኢትዮጵያን የሚሉ ይህንን ከሀዲ ለባ መንግስት በሀይል
ለመደርመስ በሚደረገው ዝግጅት ለመደራጀት እርትራ መግባታቸው ከልብ:የሚደገፍ እንጂ የሚወገዝ መሆን የለበትም::ባለፈው ባድመን ብለን የተሸወድነው ይበቃናል;;
ኢሳያስ ጦርነት ቢያነሳ በመጀመሪያ ረድፍ ደም መጣጩ የአጋዚ ሰራዊት ሳይሰለፍ አንድም ለላ የሰራዊት አባል መመገድ የለበትም ለዚህ ቆበራም መለስ ዘናዊ ለሚባል ግም:ሰው ማንም መታዘዝ የለበትም::አሁንም ጀግኖቻችንን ወደ እርትራ ገብታቹ የአርበኞች ግንባርን እንድትቀላቀሉ ይሁን የምን ይሉኝታ ነው ለወያነ? : :x :x :x
TOKICHO
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 122
Joined: Wed Feb 02, 2005 2:48 am
Location: kenya

Postby በማእረጉስ » Sat Dec 10, 2005 1:08 am

የጠላቲ ጠላት ወዳጂ ነው በማለት ይሆን መሂዳቸውን መደገፍ የተጀመረው? ለማንኛውም ራሳቸው ይሂዱ ወይም በእጅ አዙር ተልከው ይሂዱ ለኛ የሚጠቅም ነገር የለውም:: ይልቁንም ስምንቱም ተምረው ተመልሰው ልባቸው ለወያኒ እምቢ ለማለት ቢዘጋጅና ሊሎችንም ቢያደራጁ የበለጠ በጠቀሙን ነበር:: ኣሁን ግን እዚያም አይጠቅሙ ለዚህም አልሆኑ ተምሮ ላፈር እንደማለት!! :(
በማእረጉስ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 20
Joined: Sun May 29, 2005 10:19 pm
Location: ethiopia

Postby ጃዝዝ » Mon Dec 12, 2005 10:02 am

እትዮ/እርትራ ለዘላለም ይኑሩ ወያነ ወደ ደንቨር ኮሎራዶ
በአሁን ጊዘ ቅር ያለው ካለ እርትራን በመትመረ ወያነ ነው
ወያነ ይትፋ
ጃዝዝ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 3
Joined: Mon Dec 12, 2005 9:37 am

Postby መትከክ » Sat Dec 17, 2005 1:46 am

ረሳቾው ወደ እትዮፒያ ንልካለን..ቅቅቅቅቅ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: as soon as possibel ቅቅቅቅቅ... :lol: :lol:
FDM
መትከክ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 16
Joined: Sat Dec 03, 2005 1:19 am
Location: London


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 0 guests