የኤርትራ ባለሥልጣናት ከተመድ ልዑክ ጋር አንነጋገርም አሉ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime. Image

የኤርትራ ባለሥልጣናት ከተመድ ልዑክ ጋር አንነጋገርም አሉ

Postby ENH » Thu Dec 15, 2005 6:45 pm

ሪፖርተር - 14-12-2005

የኤርትራ ባለሥልጣናት ከሁለት የተባበሩት መንግሥታት ልዑካኖች ጋር ለመገናኘትና ለመነጋገር ፈቃደኛ አለመሆናቸውን ገለጹ። ልዑካኖቹ በኢትዮ-ኤርትራ ድንበር አካባቢ ያለውን ውጥረት ለማርገብ እና ከአስመራ የተላለፈውን የተባበሩት መንግሥታት የሠላም አስከባሪዎችን የማባረር ርምጃ ለማስቀረት ሲሞክሩ እንደነበር ዲፕሎማቶችን ጠቅሶ ኤ.ኤፍ.ፒ ዘግቧል።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

Postby ኩርኩፋ » Thu Dec 15, 2005 10:39 pm

ጦርነት ከፈለጉ አይግደረደሩ ይምጡ እናሳያቸዋለን የምን መለማመጥ ነው? .............ባሁኑ ደግሞ የጦርነቱ ስም ጨረቃ ግባት ይሆናል ምክንያቱም ባለፈው ጸሀይ ግባት አድርገናል አሁን የቀራቸው ጨረቃ ብቻ ስለሆነች ነው...ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ኩርኩፋ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 387
Joined: Wed Oct 19, 2005 9:55 pm
Location: united states

Postby መትከክ » Sat Dec 17, 2005 2:13 am

((ኩርኪፍ)) :!: አንተ ትዋጋለ; ስንት ግዘ ልትማረክ; አሁን ከተማረክ ትገደላለህ. ታቃለህ ኩርኪፍ ምን በልታቹ ልቲዋጉ መዸመሪያ ምግብ ቡሉ`ና ከዛ ቡውሀላ የውግያ ነገር ታስባላቹ. እነ ማቃቹ`ኮ ገና ሳታድጉ ትንንቹት ነገር ነው; በምግብ ስትሳቃዩ :cry: እኮኖ...አይይይይይ ቡሉ ቡሉ ቡሉ መዸመርያ OK.. አሳ ክፈላጋቹ ንሰጣለን 8) :D :D
FDM
መትከክ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 16
Joined: Sat Dec 03, 2005 1:19 am
Location: London

Postby ኩርኩፋ » Sat Dec 17, 2005 2:42 am

መትከክዬ.....እከክዬ.......ቅቅቅቅቅቅ..........................እረ በሳቅ ልሞት ነው? ምን አልሽ? አንቺ ሻዕቢያ? ቅቅቅቅ....ኢትዮዽያ ውስጥ ምግብ ጠፍቶ ቅቅቅ....ስሚ ለናንተም ተርፈን ነበር ግን ምን ያደርጋል ጥጋባችሁ ለዚህ አበቃችሁ :oops: አሁንማ ቁልቋልም /በለስ/ ብርቃችሁ ሁኗል. :shock: አሳ ነው ያልሽው? አሳውንም ከፈለግን ሞልቶ በየሀይቁ.

በተርፈ አትንተባተቢብን ይህ የኛ ለኛ ነው :lol: :lol:
ኩርኩፋ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 387
Joined: Wed Oct 19, 2005 9:55 pm
Location: united states

Postby ጃዝዝ » Sat Dec 17, 2005 9:08 am

ኩርኩፋ ትግራይ ነህ መሰለኝ በአሁን ሰአት አንድ ጠላታችን ወያኔ ነው ወዴት ዞር ዞር መጀመርያ አጠገብህ ያለውን ጉድፍ አስለቅቅ 40,000 ውን ሽራተን ነው ያስቀመጥካቸው እንዳንተ አይነት ሰው ኢትዮጵ ነን ሲሉ በጣም ያናድዳል
ጃዝዝ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 3
Joined: Mon Dec 12, 2005 9:37 am

Postby መትከክ » Sat Dec 17, 2005 4:24 pm

Image

ቅቅቅቅቅ.... አዲስአበባ 2005. ወይዞሮ ታደለሽ. ርዳታ ርዳታ ርዳታ.........ቅቅቅቅ ንሰጣለን ምንም ችግር የለም. gist ask for it with the magice word (please)... ቅቅቅቅቅቅ 8) :D :D
FDM
መትከክ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 16
Joined: Sat Dec 03, 2005 1:19 am
Location: London

Postby መትከክ » Sat Dec 17, 2005 4:25 pm

Image

ቅቅቅቅቅ.... አዲስአበባ 2005. ወይዞሮ ታደለሽ. ርዳታ ርዳታ ርዳታ.........ቅቅቅቅ ንሰጣለን ምንም ችግር የለም. gist ask for it with the magice word (please)... ቅቅቅቅቅቅ 8) :D :D
FDM
መትከክ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 16
Joined: Sat Dec 03, 2005 1:19 am
Location: London

Postby ኩርኩፋ » Sun Dec 18, 2005 2:10 am

ቅቅቅ.......
nullnull
ኩርኩፋ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 387
Joined: Wed Oct 19, 2005 9:55 pm
Location: united states

Postby ኩርኩፋ » Sun Dec 18, 2005 2:33 am

[list=][/list]
ኩርኩፋ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 387
Joined: Wed Oct 19, 2005 9:55 pm
Location: united states

Postby ወንበዴው » Sun Dec 18, 2005 3:21 pm

ይለያል ዘንድሮ: የወንበዴው ኑሮ!!!
ወንበዴው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 337
Joined: Sun Aug 07, 2005 5:01 pm
Location: india

Postby ኩርኩፋ » Mon Dec 19, 2005 2:52 am

[/img]
    ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ..............እናንተ ደግ
ኩርኩፋ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 387
Joined: Wed Oct 19, 2005 9:55 pm
Location: united states

Postby ሩኒ » Thu Dec 22, 2005 9:05 pm

መትከክ, 1777 እና ሌሎች..

ምናለ ብትተዉን ሱዳንና ኬንያ እንደናንት አያስቸግሩንም እኮ......ሰላም ሰላም የምትሉት ተኮራርፈን ምን ጎደለብን:: ቦታ ከሆነ የምትፈልጉት ውሰዱ::እንኳን ባድመን አሰብን ሰተናችኋል:: ግን ከችግር አልወጣችሁም:: እስኪ አንድ ዶላር ስንት ና....ፋ እንደሆነ ንገሩን? ትናንት ለብቻ እኑር አላችሁ:: እሺ አልን:: ዛሬ ደሞ አብረን እንሩጥ አላችሁ:: ነገ ደሞ አብረን እንኑር ልትሉ ነው?

ደሞ ድንበር ላይ የሚሮጠው ትራክ የላችሁም? ወይስ ሯጮቻችሁ ጦር ሜዳ ልምምድ የሚያደርጉ ወታደሮች ናቸው? ማለቴ/ SAWA College Graduates/. ለነገሩ ሁላችሁም ናችሁ ግን እነሱ with distinction.

የኛ ሯጮች እንኳን በረሀ ሊሮጡ..... ኦ...አንተው ዲፖርት ስትደረግ እንደሮጥክባት እዛው ድገማት.

በስንት አመቱ ደም ብዛቴን ቀሰቀሳችሁት.....ትኋኖች
ሩኒ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 108
Joined: Sat Oct 22, 2005 1:56 pm
Location: Wales

Postby መትከክ » Fri Dec 23, 2005 12:53 am

ወይይይይ ሩኒ! አንተ ማሙሽ ነህ ማለትኖው. ምክኒያቱ (ሩኒ) ተባህሎ የሚጠራ ማሙሽ ብቻኖው.

Any way answer this question who is the current world cross country marathon record holder?
But first do! if you dont know the answer make your researchs.

Is it?

  1. Haile GebreSlassie
  2. Zersenay tadese
  3. kenenie Bekele
FDM
መትከክ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 16
Joined: Sat Dec 03, 2005 1:19 am
Location: London

Postby 1777 » Fri Dec 23, 2005 12:46 pm

[quote="ሩኒ"]መትከክ, 1777 እና ሌሎች..

ምናለ ብትተዉን ሱዳንና ኬንያ እንደናንት አያስቸግሩንም እኮ......ሰላም ሰላም የምትሉት ተኮራርፈን ምን ጎደለብን:: ቦታ ከሆነ የምትፈልጉት ውሰዱ::እንኳን ባድመን አሰብን ሰተናችኋል:: ግን ከችግር አልወጣችሁም:: እስኪ አንድ ዶላር ስንት ና....ፋ እንደሆነ ንገሩን? ትናንት ለብቻ እኑር አላችሁ:: እሺ አልን:: ዛሬ ደሞ አብረን እንሩጥ አላችሁ:: ነገ ደሞ አብረን እንኑር ልትሉ ነው?

ደሞ ድንበር ላይ የሚሮጠው ትራክ የላችሁም? ወይስ ሯጮቻችሁ ጦር ሜዳ ልምምድ የሚያደርጉ ወታደሮች ናቸው? ማለቴ/ [color=red]SAWA[/color] College Graduates/. ለነገሩ ሁላችሁም ናችሁ ግን እነሱ with distinction.

የኛ ሯጮች እንኳን በረሀ ሊሮጡ..... ኦ...አንተው ዲፖርት ስትደረግ እንደሮጥክባት እዛው ድገማት.

በስንት አመቱ ደም ብዛቴን ቀሰቀሳችሁት.....ትኋኖች[/quote]


ምነው አንተ የጅብ ችኮልክብኝ ደሞ ምን ሆንክ:: ቅጀት ይሉሀል ይህ ነው::

ወይም ደሞ የአማኑኤልን ሆስፒታል መንገድ የሚመራህ ሰው አተህ ከሆነ ነገረኝ እና ልቸገርልህ::

ለመሆኑ ጤነኛ ነኝ የምትል ከሆነ ስለምንድነው የምታወራው? ማለቴ የምታወራውን ከማውራትህ በፊት ታስብበታለህ? እንደሚገባኝ አይመስለኝም::

አሁንም ሰላም ነሺዎችና ጦርንርት ወዳጆች ወንደች ከሆናቺው እዛ ጦር ሜዳ ሄዳቺው ደንፉ:: ከዛ ሰላም ምን እንደሆነ እና ምን ጥቅም እንዳለው ትገነዘቡታላቺው::

እናንተና ያ አባታቺው እና የወደፊት አያታቺው መለስ ዜናዊ እና የሱ ጭፍራዎች ወያናዊ ድፓርትመንት በጠቅላላ ገደል ግቡ::

በ ኮምፒዩተር እስክሪን ፊት ተደብቃቺው ጉራቺውን አትንፉ:: ወንድ እንደናንተ አይነት ጉረኛ አይደለም:: ግማሽ ቆለጥ ይዛቺው ደሞ ከ ስድስት ቆለጥ ባለቤቶች ጋር ልትወዳደሩ አትሞክሩ:: የናንተ ግማሽ (1/2) ቆለጥ ከ ግማሽነቱ አልፎ የሻገተ ነው:: ግን የሚያሳዝነኝ እንደናተ አይነት ሰው በዚ መድረክ ቺሎታ እንዳለው ሲደነፋ ብቻ ነው:: ግን ምንም አይደለም ለህዝብ ብዛት ለቆጠራ ትመቻላቺው:: ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
1777
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 2
Joined: Sat Nov 08, 2003 5:04 pm
Location: ethiopia

ጨዋታ መሰላችው እንዴ?

Postby ሳምኪት » Fri Dec 23, 2005 2:05 pm

ዝም ብላችው አታውሩ መቀለድ እንዳይመስላችው ጦርነትን ያየው ነው የሚያውቀው እና ያየው ሰው ቢያወራ ያምርበታል ያየው ሰው ደግሞ እንደናንተ አያወራም እኔም ጦርነት ውስጥ ስለነበርኩኝ ነው ለማንኛውም ቻው እኛ የምንፈልገው ሰላም ነው ለማይረባ መሬት አንድ ጀኔሬሽን መሞት የለበትም አጻሳቱ ቻው::
What Is Your Idea About Ethiopia?
ሳምኪት
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 12
Joined: Tue Jan 18, 2005 6:44 pm
Location: united states

Next

Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 0 guests