የአጣሪ ኮሚሽኑ አባላት ተሰየሙ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime. Image

የአጣሪ ኮሚሽኑ አባላት ተሰየሙ

Postby ENH » Thu Dec 08, 2005 8:03 pm

ሪፖርተር - 7-12-2005

ሰኔ 1 ቀን 1997 ዓ.ም እና ከጥቅምት 22 ቀን እስከ ኅዳር 7 ቀን 1998 ዓ.ም. በአዲስ አበባና በአንዳንድ የክልል ከተሞች የተፈጠረውን ግጭትና አለመረጋጋት የሚያጣራ ኮሚሽን ተሰየሙ። ተቃዋሚዎች ከተሰየሙት የኮሚሽኑ አባላት መካከል አንዳንዶቹን ተቃወሙ።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

የወያኔ አጣሪን እርሳውና የተባበሩት መንግስታትን እንጠብቅ

Postby ዲጎኔ » Fri Dec 16, 2005 4:39 pm

ከወያኔ ጌቶች ከአውሮፓ ህብረት ጉባኤ ከፈረንሳይ አሁን የቀረበው ትእዛዝ ይህንን የወያኔ ተለጣፊ አጠራጣሪ ኮሚሽን በተባበሩት መንግስታት በሚዋቀረው ይተካዋል::

እንግዲህ የተመኘነው ደርሶ አረመኔው ወያኔ እንደሰርቪያው ሚሎሶቪች ተይዞ ሄግ ላይ ሲዳኝ ማየት ነዋ!

ወገኖች በተለይ የአውሮፓ መጻተኞቹ ተባረኩልን::
ዲጎኔ ሞረቴው ከእናት ኢትዮጵያ ወቅታዊ ዜና ማእከል
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest

cron