[phpBB Debug] PHP Warning: in file [ROOT]/includes/bbcode.php on line 483: preg_replace(): The /e modifier is no longer supported, use preg_replace_callback instead

[phpBB Debug] PHP Warning: in file [ROOT]/includes/bbcode.php on line 112: preg_replace(): The /e modifier is no longer supported, use preg_replace_callback instead

[phpBB Debug] PHP Warning: in file [ROOT]/includes/functions.php on line 4752: Cannot modify header information - headers already sent by (output started at [ROOT]/includes/functions.php:3887)
[phpBB Debug] PHP Warning: in file [ROOT]/includes/functions.php on line 4754: Cannot modify header information - headers already sent by (output started at [ROOT]/includes/functions.php:3887)
[phpBB Debug] PHP Warning: in file [ROOT]/includes/functions.php on line 4755: Cannot modify header information - headers already sent by (output started at [ROOT]/includes/functions.php:3887)
[phpBB Debug] PHP Warning: in file [ROOT]/includes/functions.php on line 4756: Cannot modify header information - headers already sent by (output started at [ROOT]/includes/functions.php:3887)
 WARKA ዋርካ • View topic - Mo's coffee house!!!

Mo's coffee house!!!

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Mo's coffee house!!!

Postby Monica**** » Mon Dec 26, 2005 10:44 am

Mo's coffee house ሁሉንም የዋርካ ታዳሚዎች ትልቅ ትንሽ ሳይል በደስታ ያስተናግዳል!
ይሄ ቤት በተለይ ይሄ ቤት ጥቅሙ ስዎች who wants to get away from hustle and bustle of their daily lives!!!

ኮፊ ሀውሳችን ቀልዶችን ምክርንና, ራስልምድ ላይ የደረሱ አስቂኝና አሳዛኝ ነገሮች, መወያየት የምንችልበት ባህላዊ ቤት ነውና......ladys and gents. please feel free!!!
Mo's coffee house is helping you to unwind and slacken since you can talk about anything and everything under the sun!!!!(as long as it is refrain from obscene, and racist remarks)

Mo's coffee house ምንም እንክዋን ለቡናችንና ለደስታችሁ ገንዘብ ባናስከፍልም...............አንድ ነገር የምትጠየቁት እዚህ ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ ስትገቡ አንድ የሚያስቅ ነገር የደረስባችሁን ወይም የምታውቁት ስው ላይ የደረስውን እንድታጫውቱን ስጠይቅ በደስታ ነው::
እስኪ እኔ የማውቀውን አንድ ልበል

***********

አዲሳበባ ለእረፍት ሄጄ....... አንድ ቅዳሜ ከስአት በህዋላ ለመውጣት ሽር ብትን ስል መልክት ይዤ የመጣሁለት ስው አጉል ስአት ደውሎ እቃውን ልወስድ ነበር ይለኛል..... እኔም እቤት ጥዬልህ እሄዳለሁ ስለው እዛው ቤታችሁ አካባቢ ነኝ ይለኝና ይዘሽው የምትሄጂው መልክትም ስላለኝ የሆነ ኬክ ቤት ይዘሽው ነይ ይለኛል ( literally I live 3 minutes walk from the place and I think it was a new hot spot)
እኔም በአለም ላይ እንደኔ ዘናጭ ያለ የለም የምል እመስላለሁ.....ትንሽ የዘመድ ልጅ ቢጤ አስከትዬ መሬት ለምን ነካኝ ብዬ ቀና ዘርጋ ስል ኬክ ቤቱ ከፊትለፊት ይታየኛል እና ቅዳሜ ስለሆነ መኪናውና ስው ሞልቶታል......እኔም የአገሩ ሁሉ አይንና አቴንሽን እኔ ላይ ነው ብዬ አስቤ በኩራት ስራመድ (የዛ ጊዜ መንገድ እየተስራ ነበር.....) ያው የአገራችን መንገድ ጉድጉዋድ ምናምን አያጣውም አይደል....አንድ ከርካሳ ታክሲ በአጠገቤ ሲያልፍ ትዝ ይለኛል ከዛ በህዋላ የሆነው እንደው ጭንቅላቴን እንደቴፕ slow motion አድርጌ ሳስበው.......ያ የተረገመ ታክሲ ነጂ ጎማው እዛ ditch ውስጥ ገብቶ ለካ የአለም የጭቃ ውሀ ከጸጉር እስከ እግሬ ድረስ አልብሶኛል!!አቤትትትትትትትት ቅሌትትትትትትትትት :evil: :evil: :evil: :evil: ምናለ መሬቱ ተስንጥቆ ቢውጠኝ አምላክ እንደዛ ከሚያዋርደኝ ነበር ያልኩት! እርግጠኛ ነኝ መቼም ስው ጥሩ ነገር ሲሆን አያይም ለመጥፎ ግን ማን ብሎን............. በልቤ የመስለኝ የመንገዱ ትራፊክ አንድ ፕሬዘዳንት እንክዋን ሲመጣ እንደዛ መኪናና ህዝብ አይበዛም( 3 መኪናም ቢሆን እንደዛ አይነት ጊዜ ላይ 30 ሆኖ ነው የሚታየው)!!! ስዉ አንዳንዱ አፍጥጦ ሲያየኝ ግማሹም ታክሲ ነጂውን ሲሳደብ ግማሹም ደህና ነሽ ሲል....... (እንዳላለቅስ አፍሬ ወደቤት ሩጫዬን) ከዛ በህዋላ እዚህ እስክመለስ ድረስ በእግሬ ከቤቴ በራፍ ፍንክች አልልም ነበር!!!
ይባስ ብሎ ያቀሽም ልጅ ሻወር እንክዋን መውስጃ ጊዜ ሳላገኝ እኔ መሆኔን አውቆ ከ2 ቆንጆ ጉዋደኞቹ ጋር እቤት ተከትሎኝ ከች :evil: :evil: :evil: በመጀመሪያ ደረጃ እቤትና ስለው እምቢ ያለው ልጅ አሁን በጭቃ ቦክቼ ሊስቅ ነው የመጣው? :evil: :evil: :evil: :evil: ዳሩ በአመቱ ስመለስ ያስታወስኝም ስው ያለ አይመስለኝም እዛ አካባቢ ካሉት ሊስትሮዎች በቀር.....ከድሮ ጀምሮ ስለማውቃችው :oops: :oops: :oops: መንገዱም ቆንጆ ሆኖ ተስርቷል!

በሉ ቡና ድገሙ እባካችሁ
Last edited by Monica**** on Sun Jul 11, 2010 10:27 pm, edited 20 times in total.
Monica****
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3195
Joined: Fri Dec 26, 2003 10:24 pm
Location: 999 Total eclipse st. Venus

Postby እአምሮ » Mon Dec 26, 2005 11:18 am

ወዳጄ ሞኒካ......
ሀሀሀሀሀሀህ... ዋው ክሽን ያለ ቡና ነው ሞ ኮፊ ሀውስ:: ለመሆኑ እንዴት ነው የቢዝነስ ፓርትነር አለሽ? ካፌው ቶፕ ነው:: ያው ለፓርትነርነት የሚያመለክቱ ካለ ሲቪዬን ይዤ ከች ነው::

ይሄ ለርፍት ሄደሽ የደረሰብሽን ነገር: በቀጥታ ለቶኒ ብለየር አቤት መባል እለበት:: እንዛ ግዋደኞቹ አቶ መለስና ከንቲባው በእውነት ካሳ ሊሰጡሽ ይገባል:: አንቺ ብቻ ለቶኒ መናገር ነው::

የጥንቱ ወንድምሽ

ማስታወቂ[/url]
ሞ ካፌ...ተውዳዳሪነት የሌለው ያገራችን ቡናና ወግ ከነቄጤማው የሚቀርብበት......ሞ..ማለት ሞህእመድ ማለት እይደለም:: የሰፍራች ሁ ጉራጌው ሞህእመድ ሳይሆን ...የዋርካዋ ሞኒካ.....ባለ 4 ስታር ጀነራልዋ!!!!!!!!!!
እአምሮ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Mon Apr 12, 2004 12:35 pm

Postby ቅማል » Mon Dec 26, 2005 11:39 am

ሚስኪኑዋ እህቴ እኔን እናቱ, great n funny experiance
by theway hope mon coffee house will be nice show
lemme think n will be right here
Keguwad Qmal gar 1 ermja wedefit

ቅማል
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 84
Joined: Mon May 17, 2004 4:30 pm
Location: ethiopia

Postby SUAVE » Mon Dec 26, 2005 12:51 pm

አሁን የዛሬ ወር አዲሳባ በመጣሁ በሶስተኛ ቀን ገደማ ነው:: አብረውኝ የመጡ የስራ ባልደረቦቸ ጋ መዋል ስለሰለቸኝ ልሸውዳቸው እና ብቻየን ከተማውን ላስስ ፈለግኩ:: እነሱ ደሞ "አገሩ ነው" በሚል አብረን እንድንሆን ይፈልጋሉ:: ምክኒያት ፈጠርኩ:: ቅርብ ሱፐርማርኬት ደርሽ እንደምመጣ ነግሬያቸው ከሆቴሉ ወጣሁ:: ሆቴሉ አካባቢ ካሉ ታክሲዎች አንደኛውን ይዠ የሆነ መዝናኛ ቦታ እንዲወስደኝ ጠየኩት:: ልጁ ከዛ ቀን በፊትም አመላልሶኛል:: "አዲሳባ መቸም የቀን መዝናኛ ያለው ሚጡ ጋ ብቻ ነው" አለኝ:: "ሚጡ ደሞ ማነች?" "ቂቂቂቂ ያዲሳባ ደም ስር ነቻ" " የሰው አይን ያለሷ አይከፈትም አለኝ, የሳምንቱ ደንቃራ ሁሉ ይለቅሀል እሷ ጋ. " "ኧረ ባክህ ንገረኝ, ምን አይነት መዝናኛ አላት ሚጡ? " ግድ የለህም ከምነግርህ እራስህ አይተህ ትፈርዳለህ" ባለታክሲው እየነዳ ነው:: እኔም እንዲህ የተወራላትን ሚጡን ለማየት ጓጉቻለሁ::ከምጨቀጭቀው እሱ እንዳለው አይቸ ልፍረድ ብየ ጸባየን አሳምሬ ጉዞ ቀጠልን::

ካንድ ካስራምስት ደቂቃ በሁዋላ አንድ ትልቅ ቪላ ቤት ደረስን:: የግቢው ግሬስ ያስፈራል:: ሰፊው የግቢው ቦታ ጠቧቸው የመንገዱን ዳር ይዘው ፓርክ የተደረጉ በርካታ መኪናዎችን ሳይ አንድ ኤግዚቢሽን ነገር ያመጣኝ መሰለኝ:: እኔ ደግሞ እንደዚህ አይነት "ፎርማል" ኢንተርቴንመንት ሙድ ላይ አልነበርኩምና ደስታየ ቀነሰ:: ቢሆንም ታክሲውን አንድ ጥግ አቁሞ አብረን ወደ ግቢ ውስጥ ገባን:: በጣም ሰፊ ግቢ ነው:: ውስጥም በርካታ ዘመናዊ መኪኖች ተደርድረዋል:: አዲሳባ እንዲህ አይነትም መኪኖች አሉ እንዴ? ያሰኛል- ዘመን አመጣሾቹ ምንም የቀሩ አይመስልም:: አንድም ሰው ግን አይታይም- ከቤቱ ውጭ:: ከዋናው ቪላ ውጭ ዙሪያውን ሰርቪስ ኩዋርተርስ አሉ:: ወደግቢው ውስጥ መግባታችን ያየ አንድ የአስተናጋጆች ዩኒፎርም የለበሰ ወጣት ቀረበን:: ባለታክሲው አናገረው:: "ሁለታችሁ ብቻ ናችሁ?" "አዎን ግን ብቻችን መሆን አንፈልግም" "ማለት ሰው ጋ ላዳብላችሁ?' " እንደዛ ነው የምንፈልገው. አብረናቸው ብንጫወት ቅር የማይላቸው ጋ. ታዲያ ደባሪዎቹ ጋ አይደለም" በማስጠንቀቂያ ጭምር አዘዘው:: ጥቂት ቆይቶ ልጁ መጣና ዋናው ቤት ውስጥ ወዳለ አንድ ክፍል አዘገምን:: ቤቱ ውስጥ አንድ አይነት ሽታ አለ:: የምን እንደሆነ መለየት አልቻልኩም:: ግን የሆነ ደስ የሚል ለስላሳ ነገር ነው:: የሚጡን ጉድ ለማየት ጓጉቻለሁ::
Last edited by SUAVE on Mon Dec 26, 2005 1:36 pm, edited 1 time in total.
SUAVE
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 475
Joined: Sat Sep 03, 2005 8:42 am
Location: ethiopia

Postby SUAVE » Mon Dec 26, 2005 1:33 pm

ለስላሳውን ሽታ እየማግን ኮሪደሩን አጋመስንና በስተግራ በኩል ካሉት ክፍሎች ወዳንዱ ይዞን ገባ-አስተናባሪው:: ክፍሉ ጭስ ታፍኗል:: እንደገባን ወዲያውኑ የክፍሉን ውስጥ ማየት አልቻልንም:: ከደቂቃዎች በሁዋላ ግን የጭሱ ስክሪን እየሳሳልኝ መጣ:: ቀዩ የወለል ምንጣፍ ላይ የተደረገው የአልጋ ፍራሽ ላይ ጋደም ብለው የሚያወሩ ሶስት ሴቶችና አንድ ወንድ ከክልፍሉ መሀል የተቀመጠ ኦቨን መሳይ ነገር ላይ የሚንተተክ የሻይ ማፍያ አይነት ጀበና አለ:: ከጀበና የሚወጣውን ጭስ ወደሰዎቹ የሚያስተላልፍ ቱቦ መሳይ ነገር, ሰዎቹ እየተቀባበሉ ባፋቸው በመማግ ወደሳንባቸው በፍቅር እየላኩ ደስታቸውን ያራዝማሉ:: የሁሉም ፊት ፈክቷል:: የሆነ ሲሪየስ ቢዝነስ እያወሩ ይመስል እንደገባን አቴንሽናቸውን ወደኛ ለማዞር ደቂቃዎች ፈጅቶባቸዋል:: እንዳዩን ግን በፈገግታ ተቀበሉን:: ባለታክሲውን ያቁታል መሰል ሞቅ አርገው ተቀበሉት:: ለኔም የንግድነት ሰላምታ አልነፈጉኝም:: "ላገሩ እንግዳ ነው በደምብ አጫውቱት እንግዲህ" " ኧረ ችግር የለም. እዚ ቤት እንግዳ የለም. ተጫወት. እየተባልኩ ቤቱን ተላመድኩ:: "ጓደኛየ" አረፍ እንዳለ ቱቦውን ተቀብሎ መማግ ጀመረ:: ሁሉም ተቀባበሉት::

የጀመሩትን ወግ ቀጠሉ:: ሽታው በሩቅ ደስ ብሎኛል:: ለመሞከር ግን አልቻልኩም:: በተለይ በቀጥታ ከሌለኛው ሰው አፍ ተቀብሎ አፍ ውስጥ ማስገባቱ አልዋጥልህ አለኝ:: የልጆቹ ጨዋታ ግን ደስ ይላል:: የማያወሩት ነገር የለም:: ፍቅር, ገንዘብ, ኳስ, ዋናዋናዎቹ ናቸው:: ፖለቲካም አልፎ አልፎ አለ:: አዲሳባ ያለ"ሽሻ" እንደማይታሰብ ነገሩኝ:: የሚሸተተው ነገር ስም ነው ሽሻ:: አንዷ "ሰባተኛው አለም አድርሶ ይመልስሀል" አለችኝ:: "ቪዛ, ገንዘብ, ምንም ጣጣ የሌለው ነው. የፈለከው ቦታ, ርቀት ሳይገድብህ" ሀያዎቹ መጀመሪያ ላይ ያለች, ባለቼኮሌት ከለር ወጣት ነች:: ድምጿ ግን ከመልኳና እድሜዋ ጋ አይሄድም:: ጎርናና ድምጽ ነው ያላት:: ጨዋታ ግን ትችላለች:: በደቂቃዎች ተግባባን:: ስለከተማውና የከተማው ሰዎች ብዙ ታቃለች, በማወቅዋም ትኮራለች:: "ከኛ ወዲያ አዲሳባ!" ባይ ናት:: ነገሩን እንደነሱ በቀጥታ ባፌ ባልምገውም, በጊዜ ብዛት ግን ትንሽ "ሀይ" ስሆን ተሰማኝ:: ኢንዲፈረንት መስየ ሳዎራ የነበርኩት, የሞቀ ክርክር ውስጥ ራሴን አገኘሁት:: ቤቱ ተመቸኝ:: በጣም ብዙ ሰአት ቆየሁ:: ባለታክሲው መምሸቱን አስታውሶኝ ነው የወጣነው:: ያለሁበት ቦታ ሌሎች እንግዶች እንዳሉብኝ ነግሬያቸው እንጅ "አዲሳባን ደሞ በማታ አብረን" ብለው ነበር:: ለኔም ተመችቶኝ ነበር:: አድራሻ ተለዋውጠን ተለያየን::

ባለ አምስት ኮኮብ መዝናኛ, ያዲሳባ ሽሻ ቤት!
SUAVE
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 475
Joined: Sat Sep 03, 2005 8:42 am
Location: ethiopia

Postby Monica**** » Mon Dec 26, 2005 1:44 pm

አእምሮ
በጥራቱና በብቃቱ ተወዳዳሪ የሌለውን ሞ ኮፊ ሀውስን በመጎብኝትህ አመስግናለሁ::
ቢዝነስ ፓርትነሮቼማ ሁላችሁም ናችሁ! ብዙ በተሳተፍክ ቁጥር ሼርህም በተወስነ ፐርስንት እየጨመረ ይመጣልና አስብበት :wink:
ጥሩ ሀሳብ ነው የአዲሳበባን ከንቲባ sue ላድርግ መስለኝ ምንም እንክዋን photographic evidence ባይኖረኝም ሊስትሮዎቹ ምስክሬ ናችው :lol: :lol:

**********************

ቅማል
የጠፋ ስው እንክዋን ከተደበቅክበት ብቅ አልክልኝ ያገር ልጅ!!! እረ ይልመድብህ ዋርካ ውስጥ ከሚናፈቁት ስዎች አንዱ ነህ

***********************

SUAVE
የሚጡ ጉዳይ እንክዋን አንተን እኔ እዚህ ስክሪን ላይ ለማነበው መጨረሻውን ለማየት ጉዋጉቻለሁኝ!!!
እንደው በሀሳቤ ጽሁፍህን ሳነበው Eyes wide shut መስለኝ ካልተሳሳትኩ እሱ ፊልም ትዝ አለኝ.......ይሄኔ የሚጡ ጉድ ምንም እኔ ካስብኩት ጋር ግንኙነት የለው ይሆናል እኮ! ልጅን candy store ወስደህ ካንዲ ሳትገዛ እንደመውጣት ይቆጠራል አሁን የስው ልብ እንዲህ መስቀል ምን ይሉታል :lol: :lol: :lol:
Monica****
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3195
Joined: Fri Dec 26, 2003 10:24 pm
Location: 999 Total eclipse st. Venus

Postby Monica**** » Mon Dec 26, 2005 1:49 pm

አይይይይይይይ SUAVE
ጉድ ስራህኝ እኮ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ሁሉ ስው እንደኔ ጭንቅላት ቶሎ መጥፎ ነገር የሚያስብ መስሎኝ ነበር..... :? :? :?
እኔ የመስለኝ የሆነ ማዳም ሀውስ ነገር....... ይቅር የኔ ቆንጆ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
Monica****
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3195
Joined: Fri Dec 26, 2003 10:24 pm
Location: 999 Total eclipse st. Venus

Postby ፓን ሪዚኮ » Mon Dec 26, 2005 4:55 pm

ፓን ሪዚኮ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2044
Joined: Tue Aug 03, 2004 3:35 am
Location: ጎሃ ጽዮን

Postby ፓን ሪዚኮ » Mon Dec 26, 2005 4:59 pm

ፓን ሪዚኮ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2044
Joined: Tue Aug 03, 2004 3:35 am
Location: ጎሃ ጽዮን

Postby ፓን ሪዚኮ » Mon Dec 26, 2005 5:06 pm

ፓን ሪዚኮ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2044
Joined: Tue Aug 03, 2004 3:35 am
Location: ጎሃ ጽዮን

Postby Monica**** » Mon Dec 26, 2005 5:09 pm

Monica****
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3195
Joined: Fri Dec 26, 2003 10:24 pm
Location: 999 Total eclipse st. Venus

Postby Monica**** » Mon Dec 26, 2005 5:24 pm

ፓን ሪዝኮ የኔ ጎበዝ ደፋር!!!
ያሁሉ ስልጣን (የኮትኩዋቶች ሀላፊ :lol: ) እያለህ ሪስክ ወስደህ እዚህ ቤት በመምጣትህ አመስግንሀለሁ!!
የመጠጡን ነገር ኦፊሻሊ አትጠይቀኝ በህዋላ ላይስንሴን እንዳልቀማ ቡና ብቻ ነው መሽጥ የሚፈቀድልኝ!
ባይሆን ሌላ ዝጉብኝ ክፍል ስላለ ለእውቅ አባላቶች ብቻ መጠጥ እንሽጣለን::

ጥሩ ታሪክ ነው ያጫወትከን!
ምንም ቢሆን የአበሻ ደም ያለበት ልጅ ያስታውቃል ብለው ይሆናል ዳኛው ያስናበቱን አበሻውን ልጅ::
ጥሎብን ሞኒካዎች ደባሪ ነገሮች ነን መስለኝ :lol: :lol: ደግነቱ የእውነተኛው ስሜ ሻሺቱ መሆኔ በጀኝ እንጂ!!!
በል ጉዋዳ ሻሼ ልካኝ ነው ካልካችው የፈለግከውን መጠጥ ይቀዱልሀል ጠጅም ሳይቀር!

ለጊዘው ቡናህን ፉት በል
Monica****
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3195
Joined: Fri Dec 26, 2003 10:24 pm
Location: 999 Total eclipse st. Venus

የሰፈር ልጆች

Postby ምርቃና » Mon Dec 26, 2005 5:29 pm

እስቲ ቡና እንደወረደ!! አንድ በሉኝኝ ታዲያ መረር አርገው አስተናጋጅ!!

እኔ የገጠመኝ አገር ስሄድ ድሮ ኮርኩመን ስንልከው የነበረ ህፃን ሁላ አድጎ እና ሱሰኛ ሆኖ የድሮ እኛን በ 10 እጥፍ አስከንድቶ ያጋጠመኝን ገጠመኝኝ>>

<B>የሰፈር ልጆች ፈላጮች </B>

ያው መቼም በስደት ተቆይቶ አገር ሲገባ >> የደንቡን ይደረጋል ለሰፈር ጎረምሶች የገቢ>> ያንን ግዴታዬን ሰፈራችን ካለች ሱቅ ስር እና ቤትም ጭምር ከተወጣሁ በኅላ >>> እኔም የራሴን ኮምፓስ በመፈለግ ያው ወደ ከተማ ወጣ እያልኩ ከጓደኞቼ ጋር አመሻልሁ >> ታዲያ አንዱ የሰፈር ጎረምሳ ከጓደኛዬ ተውሼ በያዝኩዋት ሙጭቅላይትዋ ስልክ ላይ ያንቃጭላል>>
ሀሎ>> ማን ለበል
ደሬ ነኝ
> ደሬ ማ
ደሬ ነኛ ጓደኛህ
> አረ አላወኩህም ወንድም አለም
እንዴ በቃ ውጭ አገር ቆይታች ሁ ስትመጡ ሰ ትረሳላች ሁ
>> ምን አልባት መዘንጋት ይሆናል እንጂ መርሳት አይደለም እስቲ በደንብ አስታውሰኝ
እንደሆነ ሆነነና አሳትወስኩት ኦኬ ደሬ እንዴት ነው ከየት አምጥተህ ስልኬን ደወልክ ምነው በሰላም ብዬ መጠየቅ
አዎ በሰላም ነው ያው እየቃምኩ ስለሆነ ማታ አንተን ተማምኜ ነው ይለኛል
እንዴ በግዜር ማማን ተውክ እንዴ ደሬ በኔ በምን ተማመንክ ብዬ መጠየቅ
ያው ያራዳ ልጅ አይደለሽ መቼም ከኔ አንቺ ትሻያለሽ ብዬ ነው ይለኛል
በምኑ ወዳጄ
ያው ትላንት የሰጠህኝ 100 ብር ስላለቀ ነው የዘንድሮ ብር እኮ
አሁን እየተናደድኩ መጣሁ እኔም ሞቅ ብሎኛል እንዴ አባ እንዴት ነው ለሼር ነበር እንዴ የምንሰራው ይህን ያክል እኮ በስልክ ደውለህ መንገር ያለብህ አይመስለኝም ማለት
ደሬ ሲመልስ የዛሬን አቦ ከገርሌ ጋር ቀጠሮ አለኝ ደግሞ ብሎ ይለኛል >> ኦኬ አልኩና ከልቤ በቃ ወደሰፈር ስመጣ የሆነ ቦታ እንገናኛ ታዲያ ብዬ ቻዎ ከተባባልን ወዲህ ያጋጣሚ ነገር እኔም ሞት ይርሳኝ እርስት አረኩትና ወደጨዋታው ከግዋደኞቼ ጋር አዘነብልኩና እረሳሁት በጣም ቆይቶ ከመሸ ሞባይሌ ይጮህ ኖሮ ስልክህ ይጮሀል የለኛል አንዱ ወዳጄ>>
የሰማሁት አነጋገር የቁጣ አባቴም ተቆጥቶኝ አያውቅ እንደዛ
ሀሎ>> ደሬ ነኝ
ኦፕስ ደሬ ሶሪ ከልጆች ጋር ጨዋታ ይዤ ነው
ገንዘቡስ እኔ እንደዚህ አይነት ነገር አልወድም ብሎኝ እር ፍ:!: :!: :!:
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ የሳኩት ሳቅ አልረሳውም ቅቅቅቅቅቅቅቅ ትዛዝ ነው ያረገው ግዴታ እንዳለብኝ በጣምም ስላናደደኝኝ ስማ እንጂ አባ ደሬ እስቲ ባትጠጣስ ምን ይልሀል ለኛም ይትረፍ እንጂ መጠጡ ተኛ ለዛሬ እንደምንም እክስሀለሁ ስለው >>>
የኛ መድን እናትህን ***** ብሎኝ እርፍ

:!: :!: እንደዛ ቀን ስቄ አልውቅም ከምር አንዳንድ ፍሬንዶች እኮ ግዴታ ያረጉታል ከስደት ስንገባ አገር >> ለነገሩ ዘዴውን እኔ አውቀዋልሁ ለጥንቃቄ ታክል ነው :shock: :shock: :shock:

ሞኒካ ያገሬ ልጅ ጨዋታ ካቆረፈድን እንቅርታምምም እንላለን እንግዲህ
ሰላም ለምርቄ
Just chat, dont consider it>>>> Love 4 all>>
figaww.
ምርቃና
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 211
Joined: Tue Feb 24, 2004 7:23 am

Postby Monica**** » Mon Dec 26, 2005 5:54 pm

አጃይብ ነው አለ እምአእላፍ!
ጉድ እኮ ነው ማነሽ አንቺ ልጅ እረ ቶሎ በይና ቡናውን ቀረብ አድርጊ
አቶ ምርቃና ይመር ተደሴ ድረስ በካቻማኒ ከተፍ ብለዋል!!!
የሙጭቅላይቱ ነገር እንደሞኝ ነው ያሳቀኝ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ድሮ ልጅ ሆኜ የአባቴ ዘመዶች ከደሴ አዲሳበባ ሊጠይቁን የሚመጡበትን ጊዜያቶች አስታወስከኝ!
እረግኝው እንዲያልህ አንተዬ!

ዋናው ቁምነገር አንዳንድ ስው አይን አውጣ ብቻ ሳይሆን አይን አውጥቶ ቀቅሎ የሚበላ ነው! ብር ካልስጠህኝ ብሎ ስድብ አይገርምም???
በል ቡናው እየከተመ ነው ልመርቅህ
ወሎ መጀን እነእምዬ መጀን
የሩቁን አቅርብልን የሄዱትን መልስልን
አብሽር!!!
Monica****
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3195
Joined: Fri Dec 26, 2003 10:24 pm
Location: 999 Total eclipse st. Venus

Postby ቀብራራው » Mon Dec 26, 2005 7:44 pm

peace for all
ቀብራራው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 397
Joined: Sun Dec 05, 2004 10:00 am

Next

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 0 guests

cron