ቀብራራው
ቀብራርሽዬ በቅድሚያ እንክዋን ለፈረንጅቹ ገና አዲስ አመት እና ለአበሻ ገና በስላም አደረስህ::
ኮፊ ሀውሴን ወደድከው? አይዞህ ዱቤ ይፈቀዳል :lol: :lol: :lol: ሞ ኮፊ ሀውስ ሲባል The Simpsons ላይ ያለው የMo bar አይነት እንዳይመስል ፈርቼ ነበር :lol: :lol: :lol:
ይልቅ ያቺ የጠየቅከኝ ነገ ስካርጂቡኒ ነው ያልከው? የሚበላ ነው የሚጠጣ??? :lol: :lol: ፋራ በለኝ ስምቼው አላውቅም
********************
አእምሮ
ፓንሪዝኮ ደስ ይበለው ብዬ ነው እንጂ ከምር አልኮል አይሽጥም ባይሆን ፕራይቤት ፓርቲ እናደርጋለን :lol: :lol: :lol:
ያቺ የስፈራችሁ ሴትዮ ሻሼ እንዳይሆን ስሟ? ከሆነች እኔው ነኝ ተፈረንጆቹ አገር መጥቼ :wink: ያቺ አሪፍ ወንበሬም ከኔ ጋር ተስዳለች :lol: :lol: :lol:
ይልቅ ምስኪን ጉዋደኛህ አሳዘነኝ
ኮፊ ሀውስ ለስካራም አጥብቆ የተከለከለ ነው :wink: