ፓርላማ የገቡ የቅንጅት አባላት የአመራሮቻቸው የዋስ መብት እንዲጠበቅ እንደሚታገሉ ገለፁ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime. Image

ፓርላማ የገቡ የቅንጅት አባላት የአመራሮቻቸው የዋስ መብት እንዲጠበቅ እንደሚታገሉ ገለፁ

Postby ENH » Thu Dec 22, 2005 11:21 pm

ሪፖርተር - 21-12-2005

ፓርላማ የገቡ የቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ አባላት የታሰሩ የፓርቲው አመራር አባላትን የዋስ መብት ለማስጠበቅ እንደሚታገሉ ገለፁ። አባላቱ ከአፈ ጉባኤው ጋር የሚገናኙ ተጠሪዎቻቸውን ሰኞ እለት ባደረጉት ስብሰባ መርጠዋል።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

Postby ኩኒሹ » Thu Dec 29, 2005 1:16 am

ምርጫ ቦርድ የቅንጅቱ ውህደት እስካልተፈጸመ ድረስ ቅንጅቱን እንደማያውቀው ነበር የገለጸው:: አሁን ታዲያ እነዚህ ሰዎች እንዴት በቅንጅት ስም ፓርላማ ሊገቡ ቻሉ? ወይስ ፓርላማ እስከተገባ ድረስ እውቅናው ኖረ አልኖረ ምንም ችግር የለውም?
መሳቅ ብቻ ነው :lol: :lol: :lol:
ኩኒሹ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 60
Joined: Sat May 14, 2005 11:30 am
Location: ethiopia

Postby ትንባለል » Sun Feb 05, 2006 2:44 am

ምንድነው እነዚ ደግሞ ገገሞች ፓርላማ ምናምንቲ: አፍሪካ ውስጥ እንደሱ እንደማይሰራ አጥተውት ነው እስኪ; ልክ እንደወያኒ ወደ ጫካ ገብተው እንደመዋጋት ከተማ ውስጥ ይሞታሉ
yabet yfenda
ትንባለል
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 18
Joined: Sat Feb 04, 2006 7:36 am
Location: canada

Business help in China

Postby johndoe1961 » Wed Apr 05, 2006 8:51 am

I am new at this and I'd ask someone to help me with advice. I applied as recruiter manager at JobQueen, they promise to pay $87,000.00/year. I would like to know if they are for real and if they are how can I get quality sales reps in China. I didn't list the domain because promoting something is forbiden in most forums. So if you want to help me out please contact me direct at my email:
kimwongshu@yahoo.com
johndoe1961
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 1
Joined: Tue Apr 04, 2006 2:09 pm

መጀመርያ ምግብ ቡሉና...ከዛ

Postby መትከክ » Sat Apr 15, 2006 2:08 am

Image

Problem! you see this is how we see our selfs.
FDM
መትከክ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 16
Joined: Sat Dec 03, 2005 1:19 am
Location: London


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest