በኢትዮ- ኤርትራ ድንበር የሰላም ሩጫ ሀሳብ ቀረበ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime. Image

በኢትዮ- ኤርትራ ድንበር የሰላም ሩጫ ሀሳብ ቀረበ

Postby ENH » Sat Dec 03, 2005 5:11 pm

አዲስ አድማስ - 3-12-2005

የኢትዮጵያና የኤርትራ አትሌቶች በሁለቱ አገሮች ድንበር ላይ ለሠላም እንዲሮጡ የአውሮፓ ኮሚሽን ወኪል ጽ/ቤት ሃላፊ አምባሳደር ቲም ክላርክ ሀሳብ አቀረቡ።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

Re: በኢትዮ- ኤርትራ ድንበር የሰላም ሩጫ ሀሳብ ቀረበ

Postby ኩርኩፋ » Mon Dec 05, 2005 2:25 pm

ENH wrote:አዲስ አድማስ - 3-12-2005

የኢትዮጵያና የኤርትራ አትሌቶች በሁለቱ አገሮች ድንበር ላይ ለሠላም እንዲሮጡ የአውሮፓ ኮሚሽን ወኪል ጽ/ቤት ሃላፊ አምባሳደር ቲም ክላርክ ሀሳብ አቀረቡ።


Code: Select all
[color=olive][/color]

ቅቅቅቅቅቅ.......እኝህ ሰው ግን ምን ያህል ቀልደኛ ናቸው የጦር ቀጠናው ውስጥ በስንት ሺ የሚቆጠሩ ፈንጆች እንደተቀበሩ ረሱት ወይስ አትሌቶቻችንን  በአለም  በወርቅ ሜዳሊያ ስለሚንበሸበሹ ቀንተው ነው?  :twisted:
ኩርኩፋ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 387
Joined: Wed Oct 19, 2005 9:55 pm
Location: united states

Postby Saybela Aysek » Mon Dec 05, 2005 3:29 pm

ውይይይይይይይ :roll: :roll: ያልቸገረንን ማራቶን ነው ? በነሱ ሩጫ ቢሆንማ አዲስ አበባ ነበር መጀመሪይ ሚሮጡት
Saybela Aysek
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 30
Joined: Fri Nov 11, 2005 12:49 pm
Location: EZIHU

ለሰላም ወዳዱ ትልቅ እርካታ ነው

Postby 1777 » Wed Dec 07, 2005 11:29 am

ሰላምን ለማይወዱት ሁሌ እንደዚ አይነት ነገሮች ሲከሰቱ እንዳቅለሸለሻቸው ነው::

ለሰላም ወዳጆች ግን ትልቅ እርካታ ነው ባይ ነኝ: እኔም ይህ ነገር ቢሆን ለ ኢትዮጵያና ኤርትራ ሰላማዊና ሰላም ወዳጅ ሕዝብ ጥሩ እርካታ ነው ባይ ነኝ:: ምክንያቱም እስፖርት ለሰላም ለወዳጅነት ለብልጽግና ወዘተ ነውና::

ይህን ሐሳብ ላመጣው ሰው ትልቅ ምስጋና በስሜና በሁሉም ኢትዮጵያዊና በሆሉም ኤርትራዊ የሰላም ወዳጅ አመሰግናለው::

ሰላምን አደፍራሲዎች Saybela Aysek , ኩርኩፋ: ቅር እንደሚላቸው የታወቀ ነው:: ግን እናንተ ቅር ቢላቺው ይሻላል:: ሰላማዊ ሕዝብ ከሚሰቃይ::

1777
1777
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 2
Joined: Sat Nov 08, 2003 5:04 pm
Location: ethiopia

Re: ለሰላም ወዳዱ ትልቅ እርካታ ነው

Postby ኩርኩፋ » Wed Dec 07, 2005 3:13 pm

1777 wrote:ሰላምን ለማይወዱት ሁሌ እንደዚ አይነት ነገሮች ሲከሰቱ እንዳቅለሸለሻቸው ነው::

ለሰላም ወዳጆች ግን ትልቅ እርካታ ነው ባይ ነኝ: እኔም ይህ ነገር ቢሆን ለ ኢትዮጵያና ኤርትራ ሰላማዊና ሰላም ወዳጅ ሕዝብ ጥሩ እርካታ ነው ባይ ነኝ:: ምክንያቱም እስፖርት ለሰላም ለወዳጅነት ለብልጽግና ወዘተ ነውና::

ይህን ሐሳብ ላመጣው ሰው ትልቅ ምስጋና በስሜና በሁሉም ኢትዮጵያዊና በሆሉም ኤርትራዊ የሰላም ወዳጅ
አመሰግናለው::

ሰላምን አደፍራሲዎች Saybela Aysek , ኩርኩፋ: ቅር እንደሚላቸው የታወቀ ነው:: ግን እናንተ ቅር ቢላቺው ይሻላል:: ሰላማዊ ሕዝብ ከሚሰቃይ::

1777
Code: Select all

ምነው አዘጋጅ አድርገው መረጡህ እንዴ ?ወይንስ ይሄ ነገር ያንተ ሀሳብ ነው?  የተቀበሩት ፈንጆቹ ዳቦ ሆኑ እንዴ መሬት ውስጥ ወይስ ለሯጮቹ  የተለየ ጫማ ተሰራላቸው? 
ኩርኩፋ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 387
Joined: Wed Oct 19, 2005 9:55 pm
Location: united states

Postby ታክሲ » Fri Dec 09, 2005 2:51 pm

ዓይን በማየት አትጠግብም:: ጆሮ በመስማት ደሞ አይሞላም:: ለማየትም ለመስማትም እድሜ ይስጠን::
ታክሲ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 6
Joined: Mon Nov 03, 2003 5:59 pm
Location: united states

ሩጫው ለእናት ኢትዮጵያ ሰቆቃ ካልሆነ በአፍንጫዬ ይውጣ

Postby ዲጎኔ » Mon Dec 12, 2005 10:15 am

ወገኖቼ መጽሀፍ ለሁሉም ጊዜ አለው ብሎ ያስተምራል

አሁን እነዚህ በሩጫ ኪሳቸውን ያደለቡ ሁሉ ወያኔና ሻቢያን አንዳች ሳያወግዙ አሁን በእነርሱ ሩጫ እውን ሊታረቁላቸው ወይስ ለሌላ መደነቂያ የፖለቲካ ፍጆታ?

እኛ አሁን ጸሎታችን መዝሙራችን ሩጫችን ፍትህ ለኢትዮጵያ ብቻ መሆን አለበት: ከዚህ ለሚያዘናጋን ሁሉ ምላሻችን ዶሮን ሲያታልሉዋት ወይም በአፍንጫችን ይውጣ!
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

ምን ነካችሑ ሳበሮች

Postby ሳምሶን13 » Mon Dec 12, 2005 4:54 pm

ምን አለበት በትክክለኛው ዚናውን ብታስነብቡን የምን ማታለል ነው ይቀጥላል ብላችሑ የምን የጃባንኛ ጽሁፍ ማሳየት ነው ኢይይይይ አውንስ በዛ እውነት በደንብ አስነብቡን አለበለዚያ ይቅርርርርርርርርርር
ሳምሶን13
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 207
Joined: Wed Sep 15, 2004 3:48 pm
Location: sudan

Postby መትከክ » Wed Dec 21, 2005 12:42 am

Image
FDM
መትከክ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 16
Joined: Sat Dec 03, 2005 1:19 am
Location: London

Postby መትከክ » Wed Dec 21, 2005 1:04 am

Image


Image

For more information:http://beilul.com[/img]
FDM
መትከክ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 16
Joined: Sat Dec 03, 2005 1:19 am
Location: London

Postby Monica**** » Sun Feb 05, 2006 10:37 am

የስላም ሩጫ??????????
መቼ ተጣሉና? ወያነ እድሜውን ሲያራዝም ከኢሳያስ ጋር ለተንኮል ያዘጋጁት ነገር እንጂ መቼ ጸብ ሆኖ :roll: :roll: :roll:
Monica****
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3195
Joined: Fri Dec 26, 2003 10:24 pm
Location: 999 Total eclipse st. Venus


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 0 guests