የፕሬዚዳንት ግርማ ልጅ አረፉ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime. Image

Postby ዓዲሓውሲ » Sat Mar 25, 2006 8:21 pm

Aelohe wrote:በጣም ያሳዝናል: በአባቱ ሀጢያት የልዽ ሞት ሊያስደስተን አይገባም:: ገነት ግርማ ከማንም የበለጠ: ኢትዮጵያዊ ናት:
የማታውቁአት ከሆነ: የአኢሀፓው መሪ አቶ እያሱ አለማየሁ ሚስት ናት::
ገነት እግዘር ያፅናሽ::


:?:
ዓዲሓውሲ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 30
Joined: Sat Feb 25, 2006 5:57 am

Postby ቀበሌው » Fri Apr 07, 2006 5:22 am

ህዝቤ አንድ ነገር ልብ አላልክም!!! :roll:
እኔ እንደሚመስለኝ ጩኽታችን ተሰምቶ:
አላህ ለማላክት የጥሪ ወረቀት አስይዞ ሲልክ
ያ የጥሪ ወረቀት በስህተት ለልጅየው ደርሶት እንጂ
የተጻፈው በአባትየው ስም እንደነበር አልጠራጠርም::
ያም ሆነ ይህ የልጅየው ሞት ሊያሳዝነን ይገባል
ያባትየውን በቅርብ ያሰማን
አሜን
ቻው ሰላም ሁኑ
that is good
ቀበሌው
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 43
Joined: Mon Feb 09, 2004 4:29 pm
Location: ethiopia

Postby ወንበዴው » Tue Apr 11, 2006 2:02 pm

ጉድ እኮ ነው!ለመሆኑ ማ ኢትዮጵያዊ እንደሆነና እንዳልሆነ ማ ወሳኝ አደረጋችሁ?! !!ጨበሪያም ሁላ!!!!!
ወንበዴው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 338
Joined: Sun Aug 07, 2005 5:01 pm
Location: india

Postby ሰላም ይሁን » Sat Jun 03, 2006 5:12 am

ጉድ እኮ ነው !ለመሆኑ ማ ኢትዮጵያዊ እንደሆነና እንዳልሆነ ማ ወሳኝ አደረጋችሁ ?! !!ጨበሪያም ሁላ !!!!!

እውነት ብለሀል ጉደኝኣ ሰዎች ናቸው....ትንሽ አያፍሩም ??? እግዚየር ነፍሱን ይማር የ ፕሬዝዳንት ግርማ ልጅ :cry:
Respect Love peace to all human beings!!!
PLEASE THINK POSITIVE !!! THANX!!!
ሰላም ይሁን
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 13
Joined: Fri Jun 02, 2006 4:55 am
Location: selam ager

Postby ደባደቦ » Thu Jun 08, 2006 9:23 am

ምንድን ነው ነገሩ ዜናው አይታደስም እንዴ ሁለ እንቅልፋም ሆነ እኮ
ይሙታ የማይሞት የለ ምነው የታዋቂ ሰው ልጅ ብቻ ሞተ ተብሎ ይነገረናል የደሀው አይነገርም
HTML
ደባደቦ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 467
Joined: Mon Feb 28, 2005 11:27 am
Location: ETHIOPIA

Postby ደባደቦ » Thu Jun 08, 2006 9:23 am

ምንድን ነው ነገሩ ዜናው አይታደስም እንዴ ሁለ እንቅልፋም ሆነ እኮ
ይሙታ የማይሞት የለ ምነው የታዋቂ ሰው ልጅ ብቻ ሞተ ተብሎ ይነገረናል የደሀው አይነገርም
HTML
ደባደቦ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 467
Joined: Mon Feb 28, 2005 11:27 am
Location: ETHIOPIA

Postby ሳምሶን100 » Thu Jun 08, 2006 5:24 pm

እኒ ያልገባኝ ነገር ደባደቦ እውነቱን ነው ምነው ልጁን እረፍት ብትሰጡት አደለም እሱ ቱፓክም ሞታል ያራዳው ልጅ ቱፓክ
ሳምሶን100
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 10
Joined: Thu Apr 27, 2006 5:21 pm
Location: Sweden

Previous

Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 0 guests