የታሰሩት ጋዜጠኞች ቁጥር 18 ደርሷል

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime. Image

የታሰሩት ጋዜጠኞች ቁጥር 18 ደርሷል

Postby ENH » Thu Dec 22, 2005 11:21 pm

ጦማር - 21-12-2005

በኢትዮጵያ ውስጥ ከቀን ወደ ቀን ለእስር የሚዳረጉ ጋዜጠኞችና ምሁራን ቁጥር እየበረከተ መጥቶ በቅርቡ ተይዘው የታሰሩትን ጨምሮ በአሁኑ ጊዜ በእስር ላይ የሚገኙ ጋዜጠኞች ቁጥር 18 መድረሱ እንዳሳሰበው ዓለም አቀፉ የፀሐፊና እስረኞች ኮሚቴ ፔን ገለፀ።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

Postby ሰበቡ » Tue Dec 27, 2005 6:24 pm

ከኔ ጋር 19
ሰበቡ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 127
Joined: Thu Oct 13, 2005 5:01 pm
Location: UK

Postby አክየ » Tue Jan 03, 2006 9:09 pm

ሰበቡ wrote:ከኔ ጋር 19


አንተ እንኳን ጋዜጠኛ አንባቢም አትሆን
አክየ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2615
Joined: Thu Jul 28, 2005 7:43 am

Postby ትንባለል » Sun Feb 05, 2006 2:47 am

ሰበቡ አንተ ደግሞ ማን ነህ ? የመንደር ጋዚጠኛ መሆን አለብህ ቅቅቅቅ
yabet yfenda
ትንባለል
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 18
Joined: Sat Feb 04, 2006 7:36 am
Location: canada

Postby ዶኑ » Sun Feb 05, 2006 4:53 am

[quote=
ዶኑ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 411
Joined: Fri Apr 01, 2005 5:31 am

Postby ዶኑ » Sun Feb 05, 2006 4:56 am

ትንባለል wrote:ሰበቡ አንተ ደግሞ ማን ነህ ? የመንደር ጋዚጠኛ መሆን አለብህ ቅቅቅቅ
ዶኑ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 411
Joined: Fri Apr 01, 2005 5:31 am

Re: ወያነ ኢሀዲግ በፕሬስ አፈና ከአፍሪካ እየመራ ነው!

Postby ዲጎኔ » Tue Jun 13, 2006 6:40 pm

ሰላም ለኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ሁሉ!
አረመኔው ወያኔ ከአፍሪካ የነጻው ፕሬስ ጋዜጠኞችን በማሰር ግንባር ቀደም ሆኖ በመምራት ላይ ሲገኝ በአለም ደረጃም ከቀዳሚዎቹ ነጻ ፕሬስ ጨቁዋኝ መንግስታት የመጀመሪያ ረድፍ ላይ መሆኑን አለም አቀፉ የጋዜጠኞች መብት አስከባሪ ድርጅት ገልጿልhttp: www.cpj.org
በዚህ ሳምንት ደግሞ የኢትዮጵያ ነጻ ጋዜጠኞች ማህበር መሪ ክፍሌ ሙላት በሰንሰለት ታስሮ በኖርዌይ ከሚገኙ የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ደጋፊዎች ጋር መግለጫ ሰጥቷል::

የዋርካ የዜና አምድም አዲስ ዜና ያጣበት ዋና ምክንያት ይህ የወያኔ የፕሬስ አፈናና የኢንተርኔት እገዳ ነው::
ዲጎኔ ሞረቴው ከኢትዮጵያ አንድነት ነጻ ፕሬስና ሚድያ

[quote="ENH"]ጦማር - 21-12-2005
በኢትዮጵያ ውስጥ ከቀን ወደ ቀን ለእስር የሚዳረጉ ጋዜጠኞችና ምሁራን ቁጥር እየበረከተ መጥቶ በቅርቡ ተይዘው የታሰሩትን ጨምሮ በአሁኑ ጊዜ በእስር ላይ የሚገኙ ጋዜጠኞች ቁጥር 18 መድረሱ እንዳሳሰበው ዓለም አቀፉ የፀሐፊና እስረኞች ኮሚቴ ፔን ገለፀ።
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ጣሰውናደው » Tue Jul 25, 2006 4:06 am

7 ት አመት ሙሉ በ 1 እግሩ የቆመው ዲጎኔ ብሬክ ፈቅጄለታለሁ::
ዜናውን ምንም አላስገባም አለን:: ቅቅቅቅቅቅቅ
ጣሰውናደው
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 51
Joined: Fri Feb 18, 2005 3:39 pm

Postby ወንበዴው » Wed Jul 26, 2006 5:09 pm

ይድረስ ለሞቃዲሾ አክራሪዎች...ያህያ ባል ከጂብ አያስጥልምና
አደብ ግዙ!!!!!
ወንበዴው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 338
Joined: Sun Aug 07, 2005 5:01 pm
Location: india


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest