የኮምፒውተር የሶፍትዌር እና ተዛማጅ ጥያቄዎች እና መረዳጃ..

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

የኮምፒውተር የሶፍትዌር እና ተዛማጅ ጥያቄዎች እና መረዳጃ..

Postby ocean12 » Sat Nov 17, 2007 1:46 pm

እኔ የኮምፒውተር እውቀት ላይ ብዙም እርምጃ የሚያራምድ እውቀቱ ስለሌለኝ
አብዛኛዎቹን ነገሮች ከብዙ ሙከራ እና ስህተት
በሁዋላ ነው የማገኛቸው :D :D
እናም እስኪ እንደኔ አይነት የዋርካ
ጉዋደኞቼ ጥያቄያችንን የምናቀርብበት
እና ከመሀከላችን ደግሞ መቼም
የሚያውቀውን ለማካፈል የሚፈልግ አይጠፋም
በማለት ነው ይህች አምድ የተከፈተችው ...
ኮምፒውተሬ ቀሰስተኛ ሆነብኝ
ወይም እንዲህ አይነቱን ነገር መስራት ፈልጌ
ምን አይነት ሶፍትዌር ያስፈልገኛል?
እንዴት ላገኘው እችላለሁ?
በአጠቃላይ ጥያቄዎቻችንን እያነሳን
የምንረዳዳበት ትንሽ ጥግ ትሆነናለች::
ሠላም ጊዜ.
Visit EthioForum
ኢትዮፎረም, News, Music, Love, Politics
http://ethioforum.ethiopiaforums.com
http://AddisNews.net
ocean12
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Thu Jul 08, 2004 6:56 pm

Postby ocean12 » Sat Nov 17, 2007 1:51 pm

ለአሁኑ ሰሞኑን አንድ የአማርኛ ጽሁፍ በ PDF ለመስራት ፈልጌ ትንሽ ከኩዋተንኩ በሁዋላ ያገኘሁዋትን አድራሻ ላካፍላችሁ
http://online.primopdf.com/
ምናልባት የስነ-ጥበብ ስራችሁን በ pdf ለማሰራጨት ለምትፈልጉ ቀላል ምርጫ.
Visit EthioForum
ኢትዮፎረም, News, Music, Love, Politics
http://ethioforum.ethiopiaforums.com
http://AddisNews.net
ocean12
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Thu Jul 08, 2004 6:56 pm

Postby ሾተል » Sat Nov 17, 2007 4:19 pm

አሪፍ ሩም ነው ኮንትሪብዩት በገፍ ከተደረገልን....በቃ የኮምፑተር ጥበበኛ ሆነን አገር ቤት ተመልሰን ትንሽ ቤት ተከራይተን የ ፒሲ ችግር ያለባችሁ እዚህ ኑና ቺግሩን እንፍታላችሁ ገንዘባችሁን እንመትምጥላች ሁ እንድንል ይረዳናል>.

ይሄንን ሩም የከፈትከው ውቅያኖስ አስርተከለቱ አመሰግንሀለሁ>.


ሾተል ነኝ...የኮምፑተር እውቀት እምብያም ነኝ
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ocean12 » Sun Nov 18, 2007 2:31 am

አቶ ሾተል በጣም አመሰግናለሁ... :D :D
እንደ ምኞትህ ያርግልን እንጂ ከተባበርን ትንሽም ብትሆን ለውጥ ለውጥ ነው...
ወደ ጉዳያችን እንግባ.. :D :
አንድ ጥያቄ አለኝ... የምታውቁ ብትረዱኝ ወሮታውን እኔም የማውቀውን በመወርወር እመልሳለሁ.. :D :D
አንዳንዴ ምስሎች ላይ ማስተካከል የምፈልገው ነገር ሲኖር
ፎቶሻፕን እጠቀማለሁ እናም
ሰሞኑን የተወሰኑ ምስሎችን ላይ በአማርኛ ለመጻፍ ፈልጌ
ፎቶሻፕ ውስጥ ያለውን የአማርኛ ፎንት በመጠቀም ለመጻፍ ብሞክርም የተወሰኑትን ፊደሎች ላገኛቸው አልቻልኩም
ምናልባት አልታይ ብሎኝም ሊሆን ይችላል ... :D
ለምሳሌ (ካ) ን ማግኘት አሳር ሆኖብኛል...
የምታውቁ መላ በሉ ...
ወይም ፎቶሻፕ ውስጥ ተጨማሪ ፎንት መጨመር የሚቻልበት መንገድ ካለ...?
Visit EthioForum
ኢትዮፎረም, News, Music, Love, Politics
http://ethioforum.ethiopiaforums.com
http://AddisNews.net
ocean12
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Thu Jul 08, 2004 6:56 pm

Postby ዋናው » Sun Nov 18, 2007 2:36 am

ocean12 wrote:ለአሁኑ ሰሞኑን አንድ የአማርኛ ጽሁፍ በ PDF ለመስራት ፈልጌ ትንሽ ከኩዋተንኩ በሁዋላ ያገኘሁዋትን አድራሻ ላካፍላችሁ
http://online.primopdf.com/
ምናልባት የስነ-ጥበብ ስራችሁን በ pdf ለማሰራጨት ለምትፈልጉ ቀላል ምርጫ.


ኦሽናችን ለተሳትፎህ እናመሰግናለኝ የተቀደሠ ሃሣብ ነው:::

ግን እቺ ሊንክህን ተከትዬ እንዳዘዘችኝ ባደርግ ኢ-ሜይልህ ውስጥ ጠብቅ ብላ አስደገፈችኝ .... ይሄው 36 ሠሃት ሆናት ቅቅቅ
ጥበብ ከእኔ የበለጠ ጠንካራ ናት እኔ እንደምፈልገው ሳይሆን እሷ እንደፈለገችው ታደርገኛለች::
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2806
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

Postby ocean12 » Sun Nov 18, 2007 3:15 am

ሰላም ዋናው....
እኔ ይህንኑ ሳይት ሰሞኑን እየተጠቀምኩበት ነው እናም 2 ደቂቃም አይፈጅም በ ኢ-ሜይል አድራሻዬ ሲደርሰኝ...
ምናልባት ሌላ ተጨማሪ አድራሻ ካለህ ብትሞክረው የሚሻል ይመስለኛል...እኔ የያሁ አድራሻዬን ነው የምጠቀመው...
ምናልባት ለውጥ ካመጣ በሚል ነው....
እዚሁ ፎረም ውስጥ የስነ-ጽሁፍ ስብስብ በድረ ገጽ በሚለው ርእስ ስር ያቀረብኩዋቸውን ግጥሞች ለማቅረብ ተጠቅሜበታለሁ.
መልካም እድል
Visit EthioForum
ኢትዮፎረም, News, Music, Love, Politics
http://ethioforum.ethiopiaforums.com
http://AddisNews.net
ocean12
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Thu Jul 08, 2004 6:56 pm

ቅዱስ ሀሳብ

Postby እንሰት » Sun Nov 18, 2007 6:42 am

ocean12 wrote:ሰላም ዋናው....
እኔ ይህንኑ ሳይት ሰሞኑን እየተጠቀምኩበት ነው እናም 2 ደቂቃም አይፈጅም በ ኢ-ሜይል አድራሻዬ ሲደርሰኝ...
ምናልባት ሌላ ተጨማሪ አድራሻ ካለህ ብትሞክረው የሚሻል ይመስለኛል...እኔ የያሁ አድራሻዬን ነው የምጠቀመው...
ምናልባት ለውጥ ካመጣ በሚል ነው....
እዚሁ ፎረም ውስጥ የስነ-ጽሁፍ ስብስብ በድረ ገጽ በሚለው ርእስ ስር ያቀረብኩዋቸውን ግጥሞች ለማቅረብ ተጠቅሜበታለሁ.
መልካም እድል

ሰላም
እንደ መልከ ጻዴቅ መመረቅ ባልችልም ተባረክ ብያለሁ::
እኔም በጉልበት ከሚባሉት ውስጥ ነኝ::
ስለ PDF ካነሳችሁ ዘንዳ ጉዳያችሁ በተልኮ ከሚሆን ይህንን
ነጻ ሶፍት ዌር cutepdf ጫኑና ተጠቀሙ www.cutepdf.com
እንሰት
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1213
Joined: Sun Jan 30, 2005 1:14 am
Location: united states

ሰላም

Postby ካሳው » Sun Nov 18, 2007 10:03 am

ዋናው wrote:
ocean12 wrote:ለአሁኑ ሰሞኑን አንድ የአማርኛ ጽሁፍ በ PDF ለመስራት ፈልጌ ትንሽ ከኩዋተንኩ በሁዋላ ያገኘሁዋትን አድራሻ ላካፍላችሁ
http://online.primopdf.com/
ምናልባት የስነ-ጥበብ ስራችሁን በ pdf ለማሰራጨት ለምትፈልጉ ቀላል ምርጫ.


ኦሽናችን ለተሳትፎህ እናመሰግናለኝ የተቀደሠ ሃሣብ ነው:::

ግን እቺ ሊንክህን ተከትዬ እንዳዘዘችኝ ባደርግ ኢ-ሜይልህ ውስጥ ጠብቅ ብላ አስደገፈችኝ .... ይሄው 36 ሠሃት ሆናት ቅቅቅ

ሰላም .
ዋናው. ኢ.አድራሻህን በትክክል ከጻፍክ በሰከንዶች ውስጥ ነው መልስ የምታገኘው::

እኔ ስሞክረው መልሱ ፈጣን ነው:: አማርኛውን ግንማንበብ አልቻልኩም. ምን ማድረግ እችላለሁ??
ካሳው
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 91
Joined: Mon Nov 17, 2003 12:56 pm
Location: ethiopia

Postby ndave » Sun Nov 18, 2007 4:47 pm

ጤና ይስጥልኝ ለቤቱም አዘጋጅ ለተስተናጋጆችም !!

ኦሽን:- photoshop ያለኝ CS ነው ይህም አማረኛ ፎንትን አላስጠቅም ብሎኝ በወርድ እየጻፍኩኝ ኮፒ ፔስት በማድርግ ላይ እገኛለሁኝ : የተሻለ መፍትሄ ቢገኝ ባደምጥ ደስ ባለኝ::

ndave
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Mon Sep 22, 2003 10:29 am

Postby ndave » Sun Nov 18, 2007 4:58 pm

ሌላ ደግሞ ስንቶቻችን የራሳችንን ፒሲ ተገንብቶ እንደምንገዛ ባላውቅም በግልም ፒሲን መገንባት ይቻላል::

ይህንንም ስል እያንዳንዱን ሀርድዌር ግዝተን የፈለግነውን እራሳችን መገንባት እንችላልን በዚህ ወቅት እያንዳንዱ ሀርድዌር ከDriver ጋር አብሮ ይመጣል : በዚህ ወቅት ብዙ Diver በዲስክ ላይ የሰፈሩ ስለሆኑ ዲስኩ ቢጠፋም ቢበላሽም Driver ጠፋ ትብሎ ተስፋ መቁረጥ ሳይሆን http://www.driverguide.com/ እዚህ በመምጣት የሚፈልጉትን Driver በነጻ በማውረድ መጠቀም ይዝላሉ ::

መልካም ግ
ndave
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Mon Sep 22, 2003 10:29 am

Re: ሰላም

Postby ocean12 » Sun Nov 18, 2007 5:35 pm

[/quote]

ኦሽናችን ለተሳትፎህ እናመሰግናለኝ የተቀደሠ ሃሣብ ነው:::

ግን እቺ ሊንክህን ተከትዬ እንዳዘዘችኝ ባደርግ ኢ-ሜይልህ ውስጥ ጠብቅ ብላ አስደገፈችኝ .... ይሄው 36 ሠሃት ሆናት ቅቅቅ
[/quote]
ሰላም .
ዋናው. ኢ.አድራሻህን በትክክል ከጻፍክ በሰከንዶች ውስጥ ነው መልስ የምታገኘው::

እኔ ስሞክረው መልሱ ፈጣን ነው:: አማርኛውን ግንማንበብ አልቻልኩም. ምን ማድረግ እችላለሁ??[/quote]

ሰላም ካሳው...
ወደ ፒዲፍ ለመቀየር የፈለከው ፋይል በ ዎርድ የተጻፈ ከሆነ እና
አንተም የአማርኛ ፎንት የተጫነበተ ኮምፒውተር ከሆነ የምትጠቀመው አማርኛውን ልታነበው ይገባ ነበር...
ፕሪሞ ፒዲፍ በነጻ ዳውንሎድ ማድረግም ትችላለህ
ይህኛው ደግሞ ያለ ኢንተርኔት ግንኙነት ፋይሎችህን
ወደ ፒዲፍ መቀየር ያስችልሀል...በጣም ቀላል አይነት ነው...መመሪያውን መከተል ብቻ...::
ሰላም ሰላም እንሰት
እንኩዋን ደህና መጡ ብያለሁ.. :D
ያንን cutepdf ሞከርኩት ግን ምናባቱ እንደሆን አላውቅም እኔ ላይ ሲሆን
ጥምም አለብኝ...ቅቅቅ
ግን ስለ ሊንኩ ምስጋናየ ከፍ ያለ ነው...
እስኪ ምናልባት እነዚህ ፎንቶች እና ኪቦርድ ለይ አውት እንዳላችሁ ቸክ አድርጉ....
እኔ በጣም ጠቃሚ ሆነው አግኝቻቸዋለሁ....ftp://ftp.ethiopic.org/pub/fonts/TrueType/GeezFontInstall.exe
ይህኛው በቀጥታ የGF Zemen የአማርኛ ፎንት ለመጫን የሚያስችል ነው... ፕሮግራሙን በሚጫንበት ጊዜ አድራሻው C:/windows/font መሆኑን ልብ እንበል ::
ይህኛው ደግሞ keyman amharic keyboard ነው አብዛኛዎቹ ፕሮግራሞች ላይ በአማርኛ
ለመጻፍ ቀላል መንገድ ftp://ftp.ethiopic.org/pub/fonts/TrueType/amh-uni.exe

መልካም እሁድ :D
Visit EthioForum
ኢትዮፎረም, News, Music, Love, Politics
http://ethioforum.ethiopiaforums.com
http://AddisNews.net
ocean12
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Thu Jul 08, 2004 6:56 pm

Postby ocean12 » Sun Nov 18, 2007 6:03 pm

ndave wrote:ጤና ይስጥልኝ ለቤቱም አዘጋጅ ለተስተናጋጆችም !!

ኦሽን:- photoshop ያለኝ CS ነው ይህም አማረኛ ፎንትን አላስጠቅም ብሎኝ በወርድ እየጻፍኩኝ ኮፒ ፔስት በማድርግ ላይ እገኛለሁኝ : የተሻለ መፍትሄ ቢገኝ ባደምጥ ደስ ባለኝ::ሰላም ndave,
እኔ ያለኝ 7.0 ነው ሙሉ በሙሉም ባይሆን በራሱ አማርኛ ፎንት እጠቀማለሁ ፎንቶቹን እንደፈለክ ለማድረግ የሚያስችል ነው
ነገር ግን አንዳንድ ፊደሎችን ማግኘት አስቸጋሪ ሆኖብኛል :D ምናልባት ምንም አይነት አማርኛ አላስጠቅም ካለህ ግን ምናልባት የአማርኛ ፎንት ኢንስቶል ስታደርግ አድራሻው windows/fonts ውስጥ አልሆነ ይሆናል....
እኔ ፎቶሻፕ ውስጥ የፎንቶቹ ዝርዝር ውስጥ VG2 main
VG2 Agazian , VG2 title የሚሉ ፎንቶች አሉት በነዚህ እጠቀማለሁ....ምናልባት ይሄ ፎንት ቢኖርህ ትንሽም ቢሆን ሳይረዳ አይቀርም.
ከዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላለህ
http://www.custorc.com/htm/fonts.htm
ሰላም ሰንበት.
Visit EthioForum
ኢትዮፎረም, News, Music, Love, Politics
http://ethioforum.ethiopiaforums.com
http://AddisNews.net
ocean12
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Thu Jul 08, 2004 6:56 pm

Postby ocean12 » Tue Nov 20, 2007 4:50 pm

ከሰሞኑ እግሬ እንዳመራኝ ከሳይት ሳይት ዘው ዘው ስል ያገኘሁዋትን
አንድ ጠቃሚ አድራሻ ልጠቁማችሁ ነው አመጣጤ....
ኮምፒውተራችሁን ከሌሎች ሰዎች ጋር የምትጋሩ ወይም ባጋጣሚም ቢሆን
ከናንተ ውጭ ፋይላችሁን ወይም ዶክሜንታችሁን ሌላ ሰው አክሰስ እንዳያደርገው ወይም
እንዳያየው የምትፈልጉ ከሆነ
አማራጩ ፋይሉን መቆለፍ ነው...
ይህንን ነጻ ፕሮግራም ሊጠቀሙ ይችላሉ...በጣም ቀላል እና አስተማማኝ አይነት...
http://www.download.com/dirLock/3000-2092_4-10558978.html

አንድ ነገር ብቻ... :D ኦፕሬሽን ሲስተማችሁ ህጋዊ መሆን አለበት...
ይህ ፕሮግራም genuine ላልሆነ ኦፕሬሽን ሲስተም የሚሆን አይደለም::
መልካም ቀን.
Visit EthioForum
ኢትዮፎረም, News, Music, Love, Politics
http://ethioforum.ethiopiaforums.com
http://AddisNews.net
ocean12
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Thu Jul 08, 2004 6:56 pm

Postby ndave » Tue Nov 20, 2007 5:23 pm

ኦሽን ቆንጆ ነው በርታ

ከላይ የጻፍካት ፋይል መደበቂያዋ
የግዴታ ፎርማቲንግ ሲስተሙ NTFS መሆን አለበት ይላል
ግን FAT እና FAT32 ከሆነ ላይሰራ ነው ::

2ኛ-ፋይሎችን ኦፕሬሽን ሲስተሙ እራሱ አንተ እንደገለጽከው ፓስወርድ ምናምን ባይሰጥም Hidden በማድረግ መሰወርንም አገልግሎት ይሰጣል :
ndave
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Mon Sep 22, 2003 10:29 am

Postby ዋናው » Wed Nov 21, 2007 2:02 am

ኦሽን በጣም አመሰግናለሁ የጠቆምከኝን ደግሜ ሞክሬው ተሳክቶልኛል ለምስጋናው በማርፈዴ ይቅርታ ድንቅ መማማር ነው ቀጥሉበት

ንዳቭ ፎቶሾፑ ላይ አንዳንድ ቃላት በአግባቡ ታይፕ አድርገካቸው አልመጣ ይሉካል ግን ኮንቨርት አድርገህ በመቀያየር ስትሞክረው ይመጣል.... በእርግጥ ፊደሎችን ታገኛቸዋለህ እንጂ ምትመታቸዉ የፊደላት ቁልፎች አይደልም ሚፅፉልህ ...... ካልሆነም ወርዱስጥ ገብተህ ትፅፍና እነዛን ምትፈልጋቸውን ፅሑፎች ወደብሉቮዳ ፕሮግራም ወይም ወደፍላሽ 5 ፔስት በማድረግ ሞዲፋይድ አድርገህ ፍላት በሆነ ሌየር ፋይል አድርግና ...ድጋሚ ወድፎቶሾፑ ፔስት አድርገው.... አድካሚ መንገድ ቢሆንም መተቀም ካለብህ ....እኔ ምጠቀመው ይሄንን አማራጭ ስለሆነ ነው

መልካሙን ሁሉ ለናንተ
ጥበብ ከእኔ የበለጠ ጠንካራ ናት እኔ እንደምፈልገው ሳይሆን እሷ እንደፈለገችው ታደርገኛለች::
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2806
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

Next

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests