የኮምፒውተር የሶፍትዌር እና ተዛማጅ ጥያቄዎች እና መረዳጃ..

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby ndave » Sun Dec 09, 2007 5:12 pm

ሰላም ለናንተ ይሁን !

አቶ ዋናው
ያወረድከው ሴሪያል ነበር የራሱ ላይሆን ይችላል ስለዚህ ካወረድከው ጋር እሚመሳሰል እየፈለግክ ሞክር: በተጨማሪም አዶቤ እንደሌሎች ፕሮግራሞች
KeyGen ይኑራቸው አይኑራችው ባላውቅም አዶቤን እንዳወረድከው የአዶቤንም KeyGen ካላቸው አውርደህ ለመጠቀም ሞክር::

ሰላም አቶ ካሜራ

እሚመስለኝ ፎርማት ካደረግህ በኋላ ስትጠቀምበት የነበረውን ፎቶሾፕ ትተህ አሁን install ልታደርግ ያሰብከው ፎቶሾፕ አዲስ መሰለኝ : እናም ይህ አዲሱ ፎቶሾፕ እሚሰራው win 64 Bit ሆኖ ግን አንተ ያለህ Win32Bit ሆኖ መሰለኝ ያስቸገረህ እስኪ የዚህን መልስ እንስማና ወደሚቀጥለው እንሻገራለን ::

መልካም ግዜ
ndave
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Mon Sep 22, 2003 10:29 am

Postby ይታየዋል » Sun Dec 09, 2007 5:51 pm

ኦሺን 12 ጥሩ ህሳብ ነው ያነሳሽው አንቺ መሰልሽን ዜግነትሽ
ካልሆንሽም አንተ ነህ ማለት ነው እስኪ ለሁሉም ኦሺንን ብቻ ሳይሆን ሌሎቻቹህን ይህንን ጥያቄ ልጠይቅ
አዲስ ዌብ ሳይት እየሰራሁ ነኝ ያለሁት በአማርኛ የሚጻፍ እና የሚነበብ ነገሩ እዚህ እራሴው ፒሲ ላይ በደንብ እስታብሊሽ ማድረግ ወይንም ዲስፕለይ ማድረግ ችያለሁ ምክንያቱም አማርኛ ሶፍት ዌር ስላለኝ ነው ነገር ግን
ሌላ ቦታ የአማርኛ ሶፍት ዌር ከሌላቸው ኮምፕዩተሮች ላይ ግን ይህ እኔ የምሰራው አዲስ ዌብ ሳይት አራት መዐዘን እንጂ የሚወጣው አማርኛ እማ ጨርሶ ወደሀገሩ ሄዶል ታዲያ ሌላ ኮምፒዩተር ላይ የኔን ዌብ ሳይት ለማየት ምን ማድረግ አለብኝ ? በአለም ዙሪያ ለሚገኙት ለምደረ አዳም ሀበሻ ሁሉ የአማርኝ ሶፍት ዌር መግዛት አለብኝ ወይንስ ሊንክ ሊኖር ይችላል የኔን ዌብ ሳይት ገብቶ ለማንበብ የሚረዳ ???
ይታየዋል
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 429
Joined: Fri Aug 03, 2007 3:54 am

Postby ndave » Sun Dec 09, 2007 6:21 pm

እስቲ ዛሬ ይህቺን ላካፍላቹ

ስንቶቻችን እንሆን በምንፈልገውም በማንፈልገውም ፕሮግራሞች ኮምፒውተራችን የተጨናነቀው ?
እናም ኮምፒውተራችንን ስታርት ስናደርግ ብዙ ግዜ እምንጠብቀው ዊንዶውስ ሁሉንም ፕሮግራሞች ቀስቅሶ ኮምፒውተራችንን ለስራችን ዝግጁ እስከሚያደርግበት ግዜ : የስንቶቻችንን ትእግስት እንደሚያስጨርስ ባላውቅም እኔን ግን ትግስቴን ያስጨርሰኝ ነበረ ::
ቀልጠፍ ቀልጠፍን እንጂ መንቀርፈፍን በፍጹም እማልፈልገው ስለሆነ ቅቅቅቅቅቅ ::

እና ክምፖውተራችሁን ስታርት ስታደርጉ የግዴታ ኮምፒውተራቹ ውስጥ ያሉት ፕሮግራሞች በሙሉ አብረው መቀስቀስ የለባቸውም እምትፈልጉትን በምትፈልጉበት ወቅት ማስነሳት እንጂ ::

ስለዚህ ሁሉም ፕሮግራሞች እንዳይነሱ የሚከተለውን መንገድ በመጠቀም ስታርትአፕ ግዜ እንዳያባክን
ዳርጉት::
ይህም START--->Run እዚህ ውስጥ ይህንን ጻፉ
msconfig ከዛም okን በመጫን System Configuration Utiliy አዲስ መስኮት ይከፍትላችኋል ከዛም Startup
እሚለውን ስትጫኑት ያሏችሁን ፕሮግራሞች ታገኟቸዋላቹ:: አሁን 2ምርጫዎች አሏቹ
1ኛ-ብዙ እማትጠቀሙበትን ፕሮግራሞች እንዳይነሱ ማድረግ::

2ኛ-Disable all ማድረግ
በግሌ disable all ምርጫዬ ነው: ምክንያቱም ኮምፒውተሬ በፍጥነት ከተነሳልኝ በኋላ የምህእልገውን ፕሮግራም እንደማንኛውም ግዜ ክሊክ በማድረግ ማስነሳት ስለምችል::

በዚህ መንገድ ስትጠቀሙ ዊንዶውስ አጥፍቼ ላስነሳ
የሚል ጥያቄ ያቀርባል ያው ኦኬ ነው ::

ማብራሪያ ይህ መንገድ ሀርድ ዲስካቹ ሞልቶ ማጨናነቅ ለፈጠረባቹ መፍትሄ አይደለም:: እንዲሁም ቫይረስ ላለባቹ ቫይረሱ ለሚፈጥረው የኮምፒውተር መዘግየትም መፍትሄ አይደለም

መልካም ግዜ
ndave
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Mon Sep 22, 2003 10:29 am

Postby ocean12 » Sun Dec 09, 2007 10:32 pm

ሰላም ለሁላችሁም...
ዋናው...

ባለፈው ላነሳኽው የ inDesign ጥያቄ ምናልባት አሁንም ndave እንዳለው የ ሴሪያል ቁጥር ችግር ከሆነ የፕሮግራሙን አይነት CS2 ወይም CS3 እንደሆነ ለይተህ ብትነግረኝ ክራክ የተደረገ ቁጥር ላገኝልህ የምችል ይመስለኛል...
ndave
እንኩዋን ተመልሰህ መጣህልን አንተ ሁሌም በጣም ጠቃሚ
የሆነ ነገር ነው የምታቀርበው...
አሁን አንተ ያልከውን ነገር ባለፈው 3 ሳምንት ገደማ ሞክሬው startup ችግሬ በጣም ነው የተቃለለልኝ...
አንተ እንዳልከው ሁሉንም Disable ማድረግ ኮምፒውተሩን በፍጥነት ሊያስነሳው ይችላል ነገር ግን
የአንቲ ቫይረሶችን እና ፋየርዋሎችን አብሮ
ዲስኤብል ማድረግ ትንሽ በሴኩሪቲ ላይ ችግር
የሚያመጣ አይመስልህም?
አብዛኛዎቻችን እንዲህ አይነት ነገሮችን ሁሌ ኮምፒውተራችንን ባስነሳን ቁጥር የማናስታውስ
አይነት ከሆንን ማለቴ ነው...
እስኪ እረ አትጥፋብን...
ይታየዋል
እኔ ዘራፍ...ያባ ወንዱ ልጅ....እንዴት ብትደፍረኝ....ቅቅቅቅቅ
ሰላም እንኩዋን መጣህ ወይ መጣሽ...ቅቅቅቅ
ለሌላው ጊዜ አንተ በሚለው ልጠቀስ እችላለሁ...
ዌብ ሳይትህን ለማየት ጉዋጉቻለሁ...
እኔ እንደሰማሁት XP እና Vista የምትጠቀም ከሆነ
የአማርኛ ፎንቶችን ለማየት የግድ ፎንቶችን
ዳውንሎድ ማድረግ የለብህም ነበር ኮምፒውተሩ
JAVA ይኑረው ብቻ ነበር...
ግን የግድ ምድረ ሀበሻ አማርኛ ፎንት ዳውን ሎድ ሊያደርግ ነው ማለት ነው....ቅቅቅቅ
ከምር ግን አንዳንዴ አማርኛ ፎንት የሌላቸው
ኮምፒውተሮችም ላይ አማርኛው በደንብ ቁልጭ ብሎ አይቻለሁ ...
እስኪ እነ ዋናው.... ንዴቭ እና ሁላችሁም
መፍትሄው ያላችሁ አንድ በሉ...
ሰላም ጊዜ...
Visit EthioForum
ኢትዮፎረም, News, Music, Love, Politics
http://ethioforum.ethiopiaforums.com
http://AddisNews.net
ocean12
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Thu Jul 08, 2004 6:56 pm

Postby ዋናው » Sun Dec 09, 2007 11:31 pm

ሠላም ለቤቱ
ኦሽን ትላንትና የሠጠህኝን ሲሪያል ቁጥሮች ሞክሬ አልተሳካልኝም ጭራሽ ለምን ራሴ አልሞክርም አልኩና በፍሮስትዋየር ለማውረድ ብሞክር የመጣብኝ ቫይረስ እንዴት እንዴት በመከራ እንዳወጣሁት አትጠይቀኝ ይሄው ፍሮስትዋይርን ጭራሽኑ ከፒሲዬ ላይ አሰናብቼዋለሁ:: ችግሩ ሙዚቃውቼን እንዳላጣቸው እየፈራው ነው ምክኒያቱም እሱን ከፒሲዬ ሳፀዳው የሱ የሙዚቃ መጋዘንም አብሮ ይሰናበታል:: ከዚህ መጋዘን ነው ወደ አይቲዩን ምወስዳቸው በዚህ ፕሮግራም ወደ ከ4ሺ በላይ ትራኮች አውርጄ ጭኚያለው... እነኚህን አታው ማለት በቃ ኖ ሞር ሙዚቃ:: እኔ ደግሞ ካለ ሙዚካ ከዚ ዋርካ ፍቅር ድረስ እንኳን ወክ ማድረግ አይሆንልኝም:: ያለኝ ዕድል ትልቅ ቦታ ያለው ተጨማሪ መጋዘን ገዝቼ ፕሮግራሙን ድጋሚ ጭኜ የሙዚቃ ፋይሎቹን ወደዚህ ተጨማሪ መጋዘን መገልበጥ ነው (ሌላ ወጪ)

አሁን ወደርዕሡ ልምጣና የኢንዲዛይኑ ሙሉ ስም Adobe InDesign CS24.0 ነው:: ከሁሉም የአዶቤ ፕሮግራሞች ጋር ባንድ ሲዲ ነው ግን ሌሎቹ ስላሉኝ አውርጄ አልጫንኳቸዉም:: እስቲ የዘውትር ትብብራችሁን

ወንድማችን ይታየዋል ያነሳው ጥያቄ .... ኦሽን እንዳነሳኸው ቪስታ እና xፒ ላይ ጃቫ ከተጫነ መነበብ ይኖርባቸዋል ባይ ነኝ ምናልባት ጃቫን አብዴት የማድረጉ ጉዳይ ካልተረሳ በስተቀር .... የራስህን ድረ-ገፅ ስታንፅ ምናልባት የሰራከው ቴምፕሌት ላይ በአዶቤ ተጠቅመህ አማርኛ ካለበት ያንን ቴምፕለት ፍላት ካልተደረገ ካንተ ፒሲ ውጪ እንዳልከው ሳጥን ብቻ ሊያሳይህ ይችላል:: ወይም ቴምፕሌትህን ስታንፅ በመስመር ላይ (ኦን ላይን) ባሉ የድረ-ገፅ ማነጪያዎች ከተጠቀምክ ፊደላቱ በርግጥም ያስቸግሩካል ግን የራስክን እንደብሉ ቮዳ ዓይነት. ፕሮግራሞች በግልህ ከተጠቀምክ ፎንቱን እንደፈለግክ መቀያየር ትችል ይሆናል በተረፈ በቴክስት የተጠቀምካቸው አማርኛ ፊደላት ሁሉ የትም ሊታዩ ይገባል ባይ ነኝ ፊደላትን እንዴት ኮንቨርት ማድረግ እንዳለብን ....ውኃላ ገጾች ብትሄድ አተታዉን ታገኘዋለህ::

እግረ መንገዴን አንድ መፍትሄ ያጣዉት ችግሬን ተንፈስ ልበል...
RUNDLL system 32\br_rt.dll ሲስተም ምን ያህላቹ እንደተማረራቹ እንጃ? ይሄ ሲስተም ሁልጊዜ ፒሲዬን ሳበራው ፊለፊት እየተመላለሠ ደጋግሞ ምላሡን እያወጣብኝ ያሾፍብናል ብላቹ ይቀለኛል .... ዳውንሎድ .ኮም ውስጥ ገብቼ ሲስተሙን ለመጠገን ያለዉን ፕሮግራም አውርጄ ለመጫን ፈራው ምክኒያቱም እነኚያ ፕሮግራሞች የማይነቀል እሾህ ይተክሉብኝ እንደሆን ብዬ .... እስቲ እቺን ሲስተም ምጠግንበት መላ ካላቹ እጀ-መንገዳችሁን መላ በሉኝ

ቸር እንቆይ
ጥበብ ከእኔ የበለጠ ጠንካራ ናት እኔ እንደምፈልገው ሳይሆን እሷ እንደፈለገችው ታደርገኛለች::
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2806
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

Postby ካሜራ » Mon Dec 10, 2007 12:24 am

ndave አዲስ ፎቶ ሻፕ ሲዲ አይደለም የምጠቀመው, ከዚህ በፊት የምጠቀምበት የነበረውን ሲዲ ነው አሁንም ለመጫን እየታገልኩ ያለሁት. የሚገርመው ከዚህ በፊትም ኮምፒውተሬን ፎርማት አድርጌ ይህንኑ ሲዲ ነው መልሼ ጭኜው የነበረው. አሁን ፎርማት ያደረግኩት PCየንም ላፕቶፔንም አንድ ላይ ነው. እናም አልሬዲ ላፕቶፔ ላይ ጭኜዋለሁ ነገር ግን PCው ላይ ነው እምቢ ያለኝ..

አብዝቶ ይባርካቹ
ካሜራ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 13
Joined: Wed Aug 17, 2005 12:00 pm
Location: united states

ሰላም

Postby ዋኖስ » Mon Dec 10, 2007 5:10 am

ኮምፕዩተር ክላስ መውሰዴን ትቻለሁ!!ቅቅ እዚሁ ቁጪ ብዬ የናንተን እያነበብኩ እኔው እራሴ እየሞከርኩ እማራታለሁ! ማን ክፈል ብሎኝ! ተመስገን! በርቱልኝ ከምስጋና ጋ!
ዋኖስ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1552
Joined: Tue Nov 16, 2004 2:39 pm
Location: Mars

Re: XP

Postby አዋሽ98 » Mon Dec 10, 2007 6:45 pm

ocean12 wrote: አዋሽ 98
አይዞህ አትናደድ...ሁሉም ቀስ እያለ የሚረዳዳበት
የሚያውቅበት ሁኔታ ሲፈጠርለት ይማራል.. :D
አንተም ታዲያ ባገኘኽው አጋጣሚ ሁሉ ወገንህን የምታውቀውን ከማሳዬት ወደ ሁዋላ አትበል...

ሌሎቻችን ደግሞ ሁልጊዜ ለምንድነው እንደዚህ
የሆነው የምንለውን ጥያቄ ይሄኔ ሰው ሲገኝ
ወርወር ወርወር ማድረግ ነው... :D
በሉ ሰላም አምሹልኝ...

ኦሽናችን
ቤትህ ቀላል ት/ቤት አይደለችም ከምሬ ነው:: በጣም ብዙ ነገር u guyz የምታርፉት:: አቦ በርቱ
ውይ ኧረ የምን መናደድ, በጭራሽ!:) አንዳንዴ ግን the computer illetracy is sooo overwhelming እዚህ አገር:: ያው በፊት እንደነገርኩህ እዚህ አገር ያላው አበሻ ሰለ ከምፒውተር ያለው ግንዛቤ በጣም ዝቅተኛ ነው እኔ እና አንተ በጣም minor የምንለው ነገር እንኳን የማያውቁ ሰዎች አጋጥመውኛል:: ስቶክሆልም ከመምጣቴ በፊት ሌላ ቦታ ነበር የምኖረው እና አንድ ጎረቤቴ ኢትዮ ነበር 45 አመት አካባቢ ይሆነዋል እና አንድ ቀን ስለ ከምፒውተር ተነስቶ e-mail አዲስ አበባ እያለ ሰው ከፍቶለት እንደነበረ እና እዚህ ከመጣ በኋላ ከፍቶ እንዳላየ ነገሮኝ (ረስቶታል እንዴት ቼክ እንደሚደረግ እና ሌላው ሁሉ)...እኔም ምንም ችግር የለውም እኔ አሳይሀለሁ ብዬው ቤ/መጻህፍት ሄድን ከዛ he gave me his e-mail address and the password-አይ passwordህን ካንተ ሌላ ሰው ማወቅ የለበትም ስለዚህ አንተ ጻፈው አልኩት, በጭራሽ ሞቼ እገኛለሁ.. (ይሄ አንድ ሶስት ጊዜ ሌሎች ሰዎች ጋርም አጋጥሞኛል---አንዷ እንደውም አንተ ፓስ ወርዱን ካልጻፍክልኝ e.mailም ሳይወጣ ይቅር እንዳለችኝ አስታውሳለሁ)ከዛ እየደበረኝ e-mailን ስንከፍት እንዳጋጣሚ አንድ message inbox ውስጥ አገኘን አንተ አንብብ ብዬ እኔ ሌላ ነገር መስራት ጀመርኩ...ከዛ ትንሽ ቆይቶ መጣ እና መልስ መጻፍ እንድሚፈልግ ነገሮኝ ግን type ማድረግ ስለማይችል እኔ እንድጽፍለት ጠየቀኝ...እኔም የመጀመሪያ ጊዜው ስለሆነ በዛው እንዴት compose, reply እንደሚደረግ ላሳየው ብዬ እሺ አልኩት.....ጉዱ እዚህ ላይ አይደል....እንድጽፍለት የጠየቀኝ ነገር በቃ በጣም የቅርብ ጓድኛህ እንኳን ማወቅ የሌለበትን ነገር ነበር እናም በጣም ቅር እያለኝ (የአበሻ ይሉኝታ) ጻፍኩለት.....ከዛ በማግስቱ he wanted to check his e-mail, so we went together to the library,, i showed him from the start how to open the computer and then check his e.mail so that he could do it next time by himself. ወደ 2 ሰአት ነው ምናምን የፈጀብን ከዛ ኢ-ሜይሉ ተከፈተ, inbox check ተደረገ እናም there's a reply to his reply....so, he wanted me to write down the reply, i did it uncomfortably...cos i was forced to know very personal stuffs of his. እንደተለመደው በሚቀጥለው ቀን ኢሜይሉን ቼክ ማድረግ እንደሚፈልግ ነገረኝ....አሁንስ የመጣው ይምጣ ብዬ ይቅርታ ቼክ ማድረጉን አብረን እናደርጋለን ነገር ግን ታይፕ አላደርግልህም አልኩት...ለምን አለኝ.....እኔ እና አንተ የተገናኘነው እዚህ ነው ያን ያህል ቅርበት የለንም እና ደሞ ብዙ ስላንተ ማወቅ የሌለብኝን ግላዊ ምስጢሮች ማወቄ ለህሊናዬ ምቾት አለሰጠኝም አልኩት...no problem, no problem (his favorite expression) እኔ ሌላ 10 ገጽ ልጽፍልህ እችላለሁ ይሄን ከንግዲህ አልሞክረውም አልኩት....በጣም ተናደደ አለ አይደል እንደ
ምቀኝነት ነገር ወስዶት ላስረዳው ሞከርኩ ማንም ከእናቱ ሆድ ከምፒውተር ተምሮ እንዳልተወለደ እናም አብረን ለዘላለም እንድማንኖር, ቀስ በቀስ እራሱ መጻፍ እንዳለበት ምናምን.....ከዛ ወዲህ እንደውም መራቅ ጀመረ በኋላ አንድ ኬኒያዊ ከኔ ጋር የሚኖር እሱን እየለመነ ማስጻፍ ጀመረ እሱ በማይኖርበት ጊዜ ደሞ he was asking the library staffs to write down his reply. I don't know whether he still has copy typist ;) or he started typing himself. we are so spoiled to the extent to dependent on others.....this guy told me he never washed his socks, did nothing at home...u know he was mom's son. ተንበዛበዝኩ አይደል ለማጠቃለያ እስቲ አንድ ጥያቄ
አዲስ ሞባይል ገዝቼ ነበር sony-eriksson.....but it has low bytes....እናም i heard that one can upgrade the capacity of a mobile on the internet....የምታውቁት ነገር ካለ እስቲ ወዲህ በሉኝ
መልካም ቀን/ምሽት ከአክብሮት ጋር
አዋሽ98
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 172
Joined: Mon Sep 26, 2005 3:22 pm
Location: Lay Sefer

Postby ndave » Mon Dec 10, 2007 8:16 pm

እንደምን ነህልኝ ወንድም ካሜራ ይሄው የሽቀላ ነገር ለመልስም ያዘገየናል :: One big thing that could be the problem with old adobe, software and others is that they are been made for Dos or Windows 95,98 but that they can't be played or opened in Win NT.

Most of the time that stands in small letters in the column where the specs are.

Win. 2000 and Win.XP are working like NT and so programs that can't play on Win. NT can't play on Win. 2000 and Win. XP.

In Win. xp you can act Win. Xp like it is Win. 98. But that's something not allways work. In Win. 2000 I don't know if they got that. But try.

Click with right mouse on the .exe file from the programme and go to settings and compatibility. If it's right you can choose to let it pretend it is dos, Win95,98. If not. Your Windows is not compatible with that.

Win 32 error is one of the things that gives it when it's not compatible with Win. NT. So check the specs of the adobe.

Hope this helped and cleared a bit
ndave
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Mon Sep 22, 2003 10:29 am

Postby ndave » Mon Dec 10, 2007 8:27 pm

ለካሜራ ቅድሚያ ግን ሲድህን አውጥተህ አጽዳውና እንደገና ሞክረው:
ndave
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Mon Sep 22, 2003 10:29 am

Postby ocean12 » Tue Dec 11, 2007 4:52 pm

ዋናው...
እነዛን እንዳታጣቸው የሰጋህባቸውን ሙዚቃዎችህን ምናልባት መልሰህ ፎረሰት ዋየሩን
ስትጭነው ልታገኛቸው ትችላለህ ብዬ ተስፋ እያደረኩ ነው....ዋው..4000?...የሚገርም ነው...
እውነትም ይህ ትልቅ የሙዚቃ ፍቅር ነው...
ፎረስት ዋየሩ እንዴት እንደሚሰራ እርግጠኛ
አይደለሁም ግን እንደዛ አይነት ፕሮግራሞች ባብዛኛው ሙዚቃውን ዳውንሎድ ስታደርግ
የትኛው ቦታ ውስጥ ሴቭ እንደሚደረጉ የሚጠይቅ ይመስለኛል እናም ምንም
እንኩዋ ፎረስት ዋየሩን ብታሰናብተውም ፋይሎቹ
ይኖራሉ የሚል ተስፋ አለኝ...
ሌላው ምናልባት ሊሰራልህ ከቻለ በማለት ሌላ ሴሪያል አግኝቻለሁ
adobe indesign cs2
1045-1088-2645-9766-2062

መልካም እድል....
ያንን ምላሱን እያወጣ የሚያሾፍብህን ነገር እስኪ ለ ndave
አማክረው....እሱ መፍትሄ አያጣም...
ሌሎችም መፍትሄውን የምታውቁ ካላችሁ...
ወርወር ወርወር...
ዋኖስ
እረ እንኩዋን መጣህልን የጥንቱ ወዳጅ....
ኖር ብለናል.
አዋሽ 98
የሚገርም ታሪክ ነው...አስቂኝም...
የሚገርመው ሰውየው ማኩረፉ ነው...ቅቅቅቅቅ
ሌላው ያነሳኽው ጥያቄ...ትንሽ ደፈንፈን
ብሎብኝ ነው...ቅቅቅቅ
ምናልባት ከኔ ይሆናል....ቅቅቅቅ ግን ትንሽ ብታብራራው ሊመልሱልህ ለሚችሉትም ሰዎች ይቀላል በማለት ነው...
low byte ያለው ምኑ ነው?....በውስጡ መያዝ የመቻል አቅሙ?..የግንኙነት ጥንካሬው?....ምናልባት እየደደብኩም ይሆናል...ቅቅቅቅቅ
እስኪ አንድ በለኝ...
Visit EthioForum
ኢትዮፎረም, News, Music, Love, Politics
http://ethioforum.ethiopiaforums.com
http://AddisNews.net
ocean12
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Thu Jul 08, 2004 6:56 pm

Postby አዋሽ98 » Tue Dec 11, 2007 6:31 pm

ocean12 wrote:አዋሽ 98
የሚገርም ታሪክ ነው...አስቂኝም...
የሚገርመው ሰውየው ማኩረፉ ነው...ቅቅቅቅቅ
ሌላው ያነሳኽው ጥያቄ...ትንሽ ደፈንፈን
ብሎብኝ ነው...ቅቅቅቅ
ምናልባት ከኔ ይሆናል....ቅቅቅቅ ግን ትንሽ ብታብራራው ሊመልሱልህ ለሚችሉትም ሰዎች ይቀላል በማለት ነው...
low byte ያለው ምኑ ነው?....በውስጡ መያዝ የመቻል አቅሙ?..የግንኙነት ጥንካሬው?....ምናልባት እየደደብኩም ይሆናል...ቅቅቅቅቅ
እስኪ አንድ በለኝ...


ኧረ የምን መደደብ አመጣህ እንዳልከው ከኔ ነው ችግሩ ልክ ልኬን ነገርከኝ ;) i'm hopeless to be a teacher hahahha እንዳልከው ደፈንፈን ብሏል ምን ለማለት ፈልጌ መሰለህ በውስጡ የመቻል አቅሙ ትንሽ ነው (256MB) የሞባይሉ ብራንድ Z610i እናም ብዙ ፎቶ እና የተወሰኑ ዘፈኖች እዛ ላይ ማስቀመጥ እፈልጋለሁ ለዚህ ደግሞ የግድ የሞባይሉ የመያዝ አቅም ከፍ ማለት አለበት, ይሄን እንዴት upgrade ማድረግ ይቻላል ነው ጥያቄዬ.....ገቢቶ ;)
:: እንደውም በነገርህ ላይ ልክ ሞባይሉን እንደገዛሁ መአት ፎቶ አንስቼ አንስቼ በኋላ memory is full delete some files ምናምን ሲለኝ እኔ ሆዬ memory stick ወደ moblile phone ሴቭ ካደረግኩ በኋላ እረስቼው all photo albums ላይ ከሚለው ምን የመሳሰሉ ፎቶዎቼን ዲሊት አደረግኳቸው መጨረሻ ላይ ቼክ ሳደረግ no files ሲለኝ እንዴት አመዴ ቡን እንዳለ ሰይጣን ብቻ ነው እሚያውቀው ቂቂቂቂቂ እናም ባለፈው ndave ከ PC ላይ delete የተደረጉ ፋይሎችን retrive ማድረግ ይቻላል ብሎ ነበር ከሞባይልስ ላይ ዲሊት የተደረጉ ፋይሎችን ሪትሪቭ ለማድረግ ተስፋ አለው ወይ?
መልካም ምሽት/ቀን
አዋሽ98
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 172
Joined: Mon Sep 26, 2005 3:22 pm
Location: Lay Sefer

Postby ocean12 » Tue Dec 11, 2007 10:26 pm

ሰላም አዋሽ 98
ቅቅቅቅቅ....እረ እኔ እንኩዋ ማንንም ልክ ልክ ለመንገር አስቤ አልነበረም...
እንዲያው ግራ ግብት ቢለኝ ነውይ ...
ወደ ጥያቄህ እንሂድ...መልሱ አዎ...እንዴታ... ይቻላል ነው.
በነገራችን ላይ ሸላይ ስልክ አለችህ....ቅቅቅቅ ከምሬ ነው.
የስልክህን አይነት የካምፓኒው ድረ-ግጽ ላይ እንዳየሁት
በቀላሉ Memory stick micro M2 በመግዛት እና
በመቀየር የሚፈታ ነው
እነዚህ ሜሞሪ ስቲኮች በቀላሉ በየትኛውም
የኤሌክትሮኒክስ መደብሮች የሚገኙ አይነቶች ናቸው...
ረከስ ባለ ዋጋ ኢንተርኔት ላይ የሚሸጡም አሉ...
እንደኔ እንደኔ ወደ መደብሮቹ ጎራ ማለት በእቃው ላይ
እክል ቢያጋጥም ለመደራደር ያመቻል.
ከዚህ በታች ተጨማሪ አድራሻዎችን አስቀምጫለሁ...
መልከት አድርጋቸው...
http://www.sonyericsson.com/cws/product ... =gb&lc=en#
አይነቶቹንና መጠናቸውን ካስፈለገ..
http://www.letsgomobile.org/images/news ... 4gb-m2.jpg
ታዲያ በዛች ሸላይ ስልክህ ካነሳሀቸው ፎቶዎች ማቃመሱን አትርሳ...
እንዳትረሳ...ቅቅቅቅቅ
እኔም ባለፈው ሀገር ቤት የሄድኩ ጊዜ ያነሳሁዋቸውንና
ካንዳንድ ድረ-ገጾች የገኘሁዋቸውን ፎቶዎች እዚህ
አስቀምጫቸዋለሁ....
http://www.flickr.com/photos/13738685@N06/

መልካም ጊዜ ከሸላይ ስልክህ ጋር..ቅቅቅቅቅ
Visit EthioForum
ኢትዮፎረም, News, Music, Love, Politics
http://ethioforum.ethiopiaforums.com
http://AddisNews.net
ocean12
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Thu Jul 08, 2004 6:56 pm

Postby መጽናናት » Wed Dec 12, 2007 4:54 am

እርዳት እፈልጋለሁኝ የኔ ካንፒተር ላይ ብሎክድ የተደረጉ ነገሮች አለ እንዴት ነው የምሰረዛቸው 2ኛ ሀይ ጃክ ቫይረስ በጣም አስቸገረኝ አንቲ ቫይረስ ራን አድርጌዋለው ግን እስካሁን አለ ምን ላድርግ ? አመሰግናለው;;
መጽናናት
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1133
Joined: Fri Aug 20, 2004 10:24 pm
Location: united states

Postby ocean12 » Wed Dec 12, 2007 2:49 pm

ሰላም መጽናናት
እንዳገላለጽህ ብሎክ የተደረጉ ነገሮች እሉ
ስትል ምን ማለትህ እንደሆነ ትንሽ ግልጽ ብታደርገው
ጥሩ ነው...ፕሮግራሞች ናቸው?...ወይስ ዲሊት ልታደርጋቸው ፈልገህ ዲሊት ማድረግ እንደማይቻሉ አይነት መልክት አለው?...
ሌላው ደግሞ አንተ ያለህን አንቲ ቫይረስ አይነት
ባላውቀውም አንዱ አንቲ ቫይረስ ያገኘውን ሌላው አያገኘውም ..አንዱ መሰረዝ የቻለውን ሌላው ያቅተዋል እናም በተለያዩ አይነት አንቲ ቫይረሶች ልታጸዳው ሞክር...
እንዚህ ጥሩ የሚባሉ እና ነጻ አንቲ ቫይረስ እና
ስካነር ናቸው ...እስካሁን ከሌሉህ ብትሞክራቸው ጠቃሚ
ይመስሉኛል..
http://www.download.com/Ad-Aware-2007/3 ... ag=lst-0-9
አድ ዌር...
http://www.download.com/Avast-Home-Edit ... ml?tag=txt
አቫስት ሆም እዲሺን
http://www.download.com/AVG-Anti-Virus- ... ?tag=lst-3
ኤቪጂ
መልካም እድል
Visit EthioForum
ኢትዮፎረም, News, Music, Love, Politics
http://ethioforum.ethiopiaforums.com
http://AddisNews.net
ocean12
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Thu Jul 08, 2004 6:56 pm

PreviousNext

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests