የስርርር መጣጥፎች....>>.....!

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby ፋኖፋኖ » Wed May 12, 2010 6:29 am

yodit wrote:
ቻይና ገ/ማርያ�� wrote:ስርርርርርርርርርርርር......
በጣም አሪፍ ነው ግን አንዳንዶቹን አረፍተነገር, ህረግ ሳብላላቸው "አይጥ ሸተተኝ"

እውነት ሁሉም የስርርርርርርርርርርር...ስራነው???
ወይስ ከሌላ አምጥተህ ልታካፍለን??

ይመችህ

ስርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርር

ስላም ቻይና ከሌላ አምጥቶ እዚህ ከለጠፈ ከሌላ እንዳመጣው ያመጣበትን መለጠፍ አለበት ባይ ነኝ:: እንዴት ነው ኮፒ ራይት የሚባል በገር አለ አደል እንዴ::

እኔም የምለው ይህን ነው:: ሰውዬው አኑን አፍጥጦ የኔው ነው ብሎ ድርቅ!!
ፋኖፋኖ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 936
Joined: Wed Nov 08, 2006 10:39 am

Postby ፋኖፋኖ » Wed May 12, 2010 4:02 pm

ቻይና ገ/ማርያ�� wrote:ለመልስህ በጣም አመሰግናለው!!!
"አይጥ ሸተተኝ" በሚለውን ግን የተገናኘን አልመሰለኝም!
ፈሊጡን አታውቀውም እንዳልል ሰውየው ስርርርርርርርርርርር....
ያልተረዳህ መሰለህ...
ግን (ለምሳሌ ያህል) ይህ ያንተ ነው????? የስ ኦር ኖ!

"ባዶ የቮድካ ጠርሙስ .....የሲጋራ ቁርጥራጮችና እዝህም እዚያም የወደቁ ያልታጠቡ ካልሲዎች የቤቱን ወለል ሞልተውታል ::
"

ቆንጆ ብ እ ር!
ከ ስርርርርርርርርርርርርርር

ቻይና ገ/ማርያም ምን እሱ ብቻ እንግሊዝኛውም ከታች ያለው የኔ ነው ባይ ነው::

እተስፍ ይኸውልህ ማስረጃ

ስርርር wrote:Gabi
I was born to an African American family, downtown Carlsbad in California. I have always been proud of my skin color, black. This pride gives me such a unique nature that inspires my soul to self love, as one would call it selfish, or racist for worse. Most of all, I dont like to be referred to as African American.

Hell no! I have never been to any other state for that matter, leave alone Africa. So, I like to be referred to as Black American. That is who I am. So, when anyone refers to me as African American, I get pissed off!

I had a boy friend. I loved him so dearly, and I still do. His name is Gabremeskal. He told me the meaning of his name, but I forgot it. It has something to do with the cross of Jesus.

You can imagine how f...ken boring it is to say all the name. But I call him Gabi for short. I love his smile, his eyes, his skin, I love everything about him. He told me that he is from a country in the f...ken Dark continent Africa, called Utopia. He said he is a city boy (from Addisbaba), but nothing of him looks like a city boy.

I tought him everything from the scratch. He was shy at first. I remember the day I dated him for the first time. I intentionally talked about pussy, dick and jiggle. It was much easy for me, and I really enjoyed every bit of his reactions.

Once, it was spring brake, and I wanted to introduce him to my parents. So I called him. Our conversation went on good. for a while. He said his mom has come all the way from Utopia, and he wants to spend time with her.

“ oh really… congrats… .Gabi aint you gonna introduce me to her?” I aksd him

He said… .” that is not my culture … I will see you… .” And hang up.

“ Mother-f...r!” I cursed, and run to ma bed room to get changed and drive to his ass.

A good lookin colored women was sittin in the sofa. I said “ Hello… .”
The woman looked confused… and said something in her language, possibly Amharic.
Gabi told me the meaning of some words in Amharic.
To mention few, he told me the meaning of Pussy… ..Kintir
Mother-f...r … ..Enatu Yiveda
Lets do sex… .Libdash… (but I think he cheated on this one because he told me that sh always connotes women)
Anyway, I caught two words… .Tikur… .Barya” from the womens talk to Gabi.
I got pissed of. Gabi once told me that HabeeChas refer to us as Barya, which means Negro. I got pissed off! I yelled at her (whom I was told that she was his mom) and dragged her on the floor. He came running from inside and pushed me real hard away!

It was quite a scene. I wanted to file a racial profiling, but… he is black too… . HABECHA!

It has been a while since we broke up. I miss my Gabi! I would give ma life for him to take me back! Enatu Yividal,… ..hahaha I mean mother f....r

Last edited by ስርርር on Fri May 07, 2010 5:50 pm; edited 2 times in total
ፋኖፋኖ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 936
Joined: Wed Nov 08, 2006 10:39 am

Postby ትርዛ » Wed May 12, 2010 4:38 pm

:lol: :lol: :lol: :lol: ወይ ጉድ! ጉድ ኮ ነው ባካቹ! ሰው ምንም ማስረጃ ሳይኖረው የሰው ቤት ገብቶ ይረብሻል? ምናለ ብናነብበት? ወይንም ደግሞ ከዚህ ቦታ ነው ያመጣህው በሉትና እሱን አሳፍሩት:: እኛንም ኮ ረበሻችሁን: :lol: :lol: :lol: እስቲ እናንብብ:: ያለዚያ ግን ደረቅ ቅናት ይመስልባችዋል:: :lol: :lol: ስርርር እኔ እንዳየሁት ተሆነ ጥሩ ፀሀፊ ነው:: ለምሳሌ እዛ ሞኒካ ቤት ሂድና ከሻቬዝ ጋር ያደረገውን ሙግት እንብብ:: 8) 8) በውነት ጭዋነት የተሞላበት ነው:: እኔ በበኩሌ እሱ አልጣፈውም ብዬ የማላምንበት ምንም ምክንያት የለኝም:: ብቻ ግን ቅንዝራም ነገር ነው:: :lol: :lol: :D ለዚህ ደግሞ በዕሮቹ ምስክሮች ናቸው:: እኔ የምወዳት ሴት እንዲ ናት እንደዛ ናት ማለት ይወዳል... :lol: :lol: ይቅርታ ስርር ደሞ በዛ ነገርክ እንዳታስብ:: በተረፈ ጣፍ እኛም እናነባለን: :lol: :lol:
ትርዛ ነኝ (የነፍሴ ደስታ)
ትርዛ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 78
Joined: Fri Apr 09, 2010 10:10 pm

Postby ስርርር » Wed May 12, 2010 10:43 pm

:shock: :shock: እናንተ....ቤቴን ምን አስመስላችሁታል???...በሉ በሉ! እንግዳ ቢመጣ ምን ይለኛል??

ፋኖ ፋኖ! ፍቅር ሁሉን ያሸንፋል አይደል የሚለው መፅሀፉ:: አንተስ በፍቅር ተስበህ አይደል ወደኔ ቤት የመጣህው? ...በል እስቲ ይሁን...ፍቅር ይሻለናል:: እኔም በቤቴ ልፃፍበት:: አንተም በቤቴ እንብበት::
እተሰፍና ትርዛ አመሰግናለሁ
ስርርርርርርርርርርርርርርር
ስርርር
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 733
Joined: Fri Mar 05, 2010 8:00 pm

Postby እተስፍ » Wed May 12, 2010 10:50 pm

ፋኖፋኖ wrote:
ቻይና ገ/ማርያ�� wrote:ለመልስህ በጣም አመሰግናለው!!!
"አይጥ ሸተተኝ" በሚለውን ግን የተገናኘን አልመሰለኝም!
ፈሊጡን አታውቀውም እንዳልል ሰውየው ስርርርርርርርርርርር....
ያልተረዳህ መሰለህ...
ግን (ለምሳሌ ያህል) ይህ ያንተ ነው????? የስ ኦር ኖ!

"ባዶ የቮድካ ጠርሙስ .....የሲጋራ ቁርጥራጮችና እዝህም እዚያም የወደቁ ያልታጠቡ ካልሲዎች የቤቱን ወለል ሞልተውታል ::
"

ቆንጆ ብ እ ር!
ከ ስርርርርርርርርርርርርርር

ቻይና ገ/ማርያም ምን እሱ ብቻ እንግሊዝኛውም ከታች ያለው የኔ ነው ባይ ነው::

እተስፍ ይኸውልህ ማስረጃ

ፋኖፋኖ: አውቀህ ነው? ወይስ ቻይና የጻፈውን ስላልተረዳህ? ምክንያትህ ሁለተኛው ነው ለማለት ይቸግረኛል:: ምክንያቱም ቻይና ልክ እንዳንተው ጥርጣሬውን ነው የገለጸው እንጂ የኔ ነው አላለም:: የሱ ቢሆን የኔ ነው ብሎ በግልጽ ይጽፈው ነበር:: ለማንኛውም ላንተ እንደተመቸህ መረዳት ትችላለህ:: ግን ስትጽፍ የሰውን ስሜት ላለመጉዳት ስትል በደንብ አጢነህ ቢሆን ተመራጭ ይመስለኛል::
ሰላም ሁን
እተስፍ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 92
Joined: Thu May 07, 2009 10:56 pm

የስርርር መጣጥፍ 15

Postby ስርርር » Wed May 12, 2010 11:31 pm

የሐብታሙ ማስታወሻ
በ1983 ዓ/ም በነበረው የመንግስት ለውጥ ምክንያት ከሐገሬ መሰደዴ ሐቅ ነው:: ከዚያ ግዜ ጀምሮ ብቻየን የተፈጠርኩ ፍጡር የሆንኩ እስኪመስለኝ ድረስ ለ20 አመታት እማማንና አባባን, እንዲሁም አንዱ ወንድሜ ወንድምጥላን እንደናፈኩ ይህው በስደት አለሁ:: እንዳልደውል ስልክ አልነበራቸውም በዚያ ግዜ:: እዚህ አሜሪካን ሃገር እግሬ ተረገጠ ወዲህ አከታትዬ የፃፍኩዋቸው ደብዳቤዎች እንክዋን በሙሉ ተመላሽ ሆኑብኝ:: ለዳግም አይነ-ስጋ እንዲያበቃኝ አምላኬን ስንት ሌሊትና ስንት ቀን ተንበርክኬ ለመንኩ? ቤተሰቤን እንዲያገናኙኝ ለስንት በጎ አድራጊ ድርጅቶች ነገርኩ?..... ብቻ ሁሉም ከንቱ ሲሆንብኝ.....

ተስፋ ቆርጨ ራሴን ወደመንከባከብ ገባሁ:: ብቸኝነት ሲከበኝ ብዙ አለቅስና እንደኩፍኝ ንቅል ብሎ ይሄድልኛል:: ደግሞ እንደገና ይመጣል....:: እንደ አህያ ጡት ሁለት ሆነን የተፈጠርን...አንድ ማህፀን በአንድ ወቅት የተጋራኝ ወንድሜ በጣም ይናፍቀኛል:: አማማ, አባባ.....ሁሉም ባይኔ ባይኔ ይሄዳሉ:: .
የህይወት መመርያ ለራሴ ሰራሁ... ብቻ የነበረኝ መመርያ: "Habtamu, make yourself a better man!", የሚል ነበር:: ራሴን የተሻለ ሰው ለማድረግ እስከመጨረሻው አቅሜ ሰራሁ:: እናም ዛሬ....

የመመረቂያ ፅሁፌን ለህዝብ እያቀረብኩኝ ነው:: የዌስት ዋሽንግቶን ዩኒቨርሲቲ አዳራሽ ጢም ብሎ ሞልቷል:: ትንሽ ፍርሀት ቢጤ ውስጤን ቢይዘኝም 4-አመት የለፋሁበት የፒ.ኤች.ዲ ዶክትሬት ጥናቴን ዛሬ አቀርባለሁ:: ልዩ ፈታኞቼ ከጎረቤት ሐገር ካናዳ የመጡ ነጮች ናቸው::

የሰራሁትን የምርምር ውጤት በታላቅ ትጋት አቅርቤ ጨረስኩኝ:: በነጩ ያገርባህል ልብሤ ላይ የደረብኩትን ካባ እያስተካከልኩኝ...
"Thank you for being here, everyone. Thank you for being here to wittness these important moments of my life"....ብየ መጨረሴን አበሰርኩኝ:: ሁሉም ከመቀመጫቸው ተነስተው አጨበጨቡልኝ:: ጭብጨባው ለ15 ደቂቃዎች ቀጠለ:: አዳራሹ ደመቀ:: ሲቃ ተናነቀኝና አለቀስኩ..... በሀገሬ ወንድ ልጅ አያለቅስም ...ግን...

በእንባየ መሀል ፕሮፌሰሬ ወደመድረኩ ጠጋ ብላ...ማስታወቂያ ተናገረች:: አዳራሹ ፀጥ አለ::

"ሐብታሙ በጣም ጎበዝ ተማሪዬ ነበር:: ዛሬ ግን ዌስት ዋሽንግተን ዩኒቨርሲቲ አስተማሪ አድርጎታል" አለች:: የባስ እንባየን አጎረፍኩት::
"በመቀጠልም...አለች ክላራ ዛሬ ልዩ ስጦታን ዩኒቨርሲቲያቸን አዘጋጅቶለታል...." አለችና. ከመድረኩ ጀርባ ወዳለው ከፍል ገባች:: ጥቂት ቆየት ብላ አንድ ጎረምሳ ጥቁር ሰው ይዛ ብቅ አለች:: ልጁ እየተጣደፈው መጥቶ ተጠመጠመብኝ:: "ወንድምጥላ!"

የደስታ አይሉት የሀዘን, የብቸኝነት አይሉት ውይ የሌላ ልዩ ስሜት ከበበኝ....
"ና እማማና አባባ እዛኛው ክፍል ውስጥ አሉ..." የሚለውን ቃል ከሰማሁ በህዋላ ምንም የማስታውሰው ነገር የለም::

መድሀኒትህን ወሰድክ...አለችኝ ተረኛዋ ነርስ::
ስርርር
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 733
Joined: Fri Mar 05, 2010 8:00 pm

Postby ፋኖፋኖ » Wed May 12, 2010 11:48 pm

ቆንጆ ታሪክ ! ከየት አገኘሀት ? ጸሀፊው ማነው ?
ፋኖፋኖ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 936
Joined: Wed Nov 08, 2006 10:39 am

Re: የስርርር መጣጥፍ 15

Postby ኤልሳ* » Thu May 13, 2010 3:15 am

ስርርር wrote:የሐብታሙ ማስታወሻ
በ1983 ዓ/ም በነበረው የመንግስት ለውጥ ምክንያት ከሐገሬ መሰደዴ ሐቅ ነው:: ከዚያ ግዜ ጀምሮ ብቻየን የተፈጠርኩ ፍጡር የሆንኩ እስኪመስለኝ ድረስ ለ20 አመታት እማማንና አባባን, እንዲሁም አንዱ ወንድሜ ወንድምጥላን እንደናፈኩ ይህው በስደት አለሁ:: እንዳልደውል ስልክ አልነበራቸውም በዚያ ግዜ:: እዚህ አሜሪካን ሃገር እግሬ ተረገጠ ወዲህ አከታትዬ የፃፍኩዋቸው ደብዳቤዎች እንክዋን በሙሉ ተመላሽ ሆኑብኝ:: ለዳግም አይነ-ስጋ እንዲያበቃኝ አምላኬን ስንት ሌሊትና ስንት ቀን ተንበርክኬ ለመንኩ? ቤተሰቤን እንዲያገናኙኝ ለስንት በጎ አድራጊ ድርጅቶች ነገርኩ?..... ብቻ ሁሉም ከንቱ ሲሆንብኝ.....

ተስፋ ቆርጨ ራሴን ወደመንከባከብ ገባሁ:: ብቸኝነት ሲከበኝ ብዙ አለቅስና እንደኩፍኝ ንቅል ብሎ ይሄድልኛል:: ደግሞ እንደገና ይመጣል....:: እንደ አህያ ጡት ሁለት ሆነን የተፈጠርን...አንድ ማህፀን በአንድ ወቅት የተጋራኝ ወንድሜ በጣም ይናፍቀኛል:: አማማ, አባባ.....ሁሉም ባይኔ ባይኔ ይሄዳሉ:: .
የህይወት መመርያ ለራሴ ሰራሁ... ብቻ የነበረኝ መመርያ: "Habtamu, make yourself a better man!", የሚል ነበር:: ራሴን የተሻለ ሰው ለማድረግ እስከመጨረሻው አቅሜ ሰራሁ:: እናም ዛሬ....

የመመረቂያ ፅሁፌን ለህዝብ እያቀረብኩኝ ነው:: የዌስት ዋሽንግቶን ዩኒቨርሲቲ አዳራሽ ጢም ብሎ ሞልቷል:: ትንሽ ፍርሀት ቢጤ ውስጤን ቢይዘኝም 4-አመት የለፋሁበት የፒ.ኤች.ዲ ዶክትሬት ጥናቴን ዛሬ አቀርባለሁ:: ልዩ ፈታኞቼ ከጎረቤት ሐገር ካናዳ የመጡ ነጮች ናቸው::

የሰራሁትን የምርምር ውጤት በታላቅ ትጋት አቅርቤ ጨረስኩኝ:: በነጩ ያገርባህል ልብሤ ላይ የደረብኩትን ካባ እያስተካከልኩኝ...
"Thank you for being here, everyone. Thank you for being here to wittness these important moments of my life"....ብየ መጨረሴን አበሰርኩኝ:: ሁሉም ከመቀመጫቸው ተነስተው አጨበጨቡልኝ:: ጭብጨባው ለ15 ደቂቃዎች ቀጠለ:: አዳራሹ ደመቀ:: ሲቃ ተናነቀኝና አለቀስኩ..... በሀገሬ ወንድ ልጅ አያለቅስም ...ግን...

በእንባየ መሀል ፕሮፌሰሬ ወደመድረኩ ጠጋ ብላ...ማስታወቂያ ተናገረች:: አዳራሹ ፀጥ አለ::

"ሐብታሙ በጣም ጎበዝ ተማሪዬ ነበር:: ዛሬ ግን ዌስት ዋሽንግተን ዩኒቨርሲቲ አስተማሪ አድርጎታል" አለች:: የባስ እንባየን አጎረፍኩት::
"በመቀጠልም...አለች ክላራ ዛሬ ልዩ ስጦታን ዩኒቨርሲቲያቸን አዘጋጅቶለታል...." አለችና. ከመድረኩ ጀርባ ወዳለው ከፍል ገባች:: ጥቂት ቆየት ብላ አንድ ጎረምሳ ጥቁር ሰው ይዛ ብቅ አለች:: ልጁ እየተጣደፈው መጥቶ ተጠመጠመብኝ:: "ወንድምጥላ!"

የደስታ አይሉት የሀዘን, የብቸኝነት አይሉት ውይ የሌላ ልዩ ስሜት ከበበኝ....
"ና እማማና አባባ እዛኛው ክፍል ውስጥ አሉ..." የሚለውን ቃል ከሰማሁ በህዋላ ምንም የማስታውሰው ነገር የለም::

መድሀኒትህን ወሰድክ...አለችኝ ተረኛዋ ነርስ::

ስርርር ጽህፎችህ በጣም intersting ናቸው... ግዜህን ሰውተህ ስላስነበብከን እናመሰግናለን!!!!
ኤልሳ*
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 196
Joined: Thu Jul 27, 2006 10:30 pm

Postby ልብነድንግል » Thu May 13, 2010 4:26 am

ፋኖፋኖ wrote:ቆንጆ ታሪክ ! ከየት አገኘሀት ? ጸሀፊው ማነው ?

ቦለቲካ ብቻ ቦትልክ

እናንብብበት
ልብነድንግል
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 126
Joined: Sun Jun 28, 2009 10:54 pm
Location: usa

Postby saron*** » Thu May 13, 2010 7:56 am

ሰላም ስርርርር
እያነበብን ነው ተሎተሎ ጣፍልን .
saron***
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 168
Joined: Thu Apr 29, 2010 7:50 am

GOOD BYE

Postby ስርርር » Thu May 13, 2010 6:47 pm

Saying "Good bye" is always hard. I feel very sad for my spectators as I say GOOD BYE. I thought about it and said to myself, "well, may be I don't have what it takes". For those of you who dont want me to write, rejoice! .... there you go .... I quit. I am out of here........

....God! what was I thinking???? My purpose was to love and beloved. I consecrated my love to Warka. I was so passionately in love with it, that my soul yearns in daydream. But, some developed ego!, the ego that spoils the good intentions I have for Warka. Hence, this is the time for me to move on....leave Warka for GOOD!

I might post some more posts, as I creep on my way out of here.....Good bye folks!
ስርርር
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 733
Joined: Fri Mar 05, 2010 8:00 pm

Re: GOOD BYE

Postby ትርንጎ* » Thu May 13, 2010 7:24 pm

ስርርር wrote:Saying "Good bye" is always hard. I feel very sad for my spectators as I say GOOD BYE. I thought about it and said to myself, "well, may be I don't have what it takes". For those of you who dont want me to write, rejoice! .... there you go .... I quit. I am out of here........

....God! what was I thinking???? My purpose was to love and beloved. I consecrated my love to Warka. I was so passionately in love with it, that my soul yearns in daydream. But, some developed ego!, the ego that spoils the good intentions I have for Warka. Hence, this is the time for me to move on....leave Warka for GOOD!

I might post some more posts, as I creep on my way out of here.....Good bye folks!

Hmmmm...interesting! So you are just going to quit regardless of the readers who are begging you for more? Well, if that is your wish go ahead, but I wonder how many times you are going to quit in life just because...?

I didn't see any reason to be intimidated at. You were asked are those your works or not? Actually I would take that as a complement because that means you are writing at the level of the famous writers. As you mentioned it before you might be one of them, just using different name (huh to be honest I get intimidated by your name :? ).

Anyways, if it is your work, say it is yours. If people still don't believe you, well then that is not your problem. Is it? If it is not your work, you give credit to who ever that is. After all, you brought it here to share, and you deserve many thanks for that.

Don't let others decide your life. This is all I got to say.
ትርንጎ*
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 716
Joined: Mon Oct 06, 2008 7:43 am

Postby ኤዶም* » Thu May 13, 2010 7:53 pm

....ስርርር...... ነገሩ ቆየት ብሏል..ዋርካ የተመዘገብኩ ሰሞን ነው...አንዱ በቃ ምንም ሳላረገው በማያገባው ገብቶ ለከፈኝና ሆድ ባሰኝ......ሁለተኛ ዋርካ ላይ አልፅፍም ብዬ ወስንኩ....ሆኖም ወድያው ሀሳቤን ቀየርኩና ይከው እዚሁ አለሁ.....እናም ሀሳብህን ቀይረህ ላድናቂዎችህ ውብ ፅሁፎችህን እንድታስነብበን አደራ.......

ትርንጎ * ........ስርርር ኮ ይህን ትሬድ ሲከፍት ..."የስርርር መጣጥፎች " ብሎ በግልፅ ተናግሮ ነበር....ፅሁፉ የሱ አይደለም የሚል ሰው ካለ ማስረጃ ካለው ማስረጃውን በማቅረብ ማጋለጥ እንጂ ስር ስሩ እየተከታተለ ባሽሙር መጎነታተሉን ምን አመጣው?

ስራው የታላላቅ ደራሲዎች ሊሆን ይችላል ለሚለው አዎን ሊሆን ይችላል....ስርርር ከነዚህ ታላላቅ ደራስያን አንዱ ሊሆን የማይችልበት ምክንያት ለኔ አይታየኝም....ስምህ "ስርርር "ስለሆነ አንተ ከነሱ አንዱ መሆንህን እጠራጠራለሁ ማለትሽ ግራ አጋብቶኛል........እዚህ የምንጠቀምበት ኒክ እንዴት ነው የገሀዱ አለም ማንነታችንን ሊገልፅ የሚችለው?........ስርርር የሚለው ስም ላንቺ በጣም ተራ ሊሆንብሽ ይችል ይሆናል...ለባለስሙ ግን ትልቅ ትርጉም ያለው የሆነ ነገር የሚያስታውስበት ልዩ ስም ሊሆን ይችላል.......
ኤዶም*
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 362
Joined: Sun Sep 18, 2005 11:55 pm
Location: ethiopia

Postby ትርንጎ* » Thu May 13, 2010 9:45 pm

ኤዶም* wrote:...ስምህ "ስርርር "ስለሆነ አንተ ከነሱ አንዱ መሆንህን እጠራጠራለሁ ማለትሽ ግራ አጋብቶኛል.........

ኤዶም ይህንን ከየት አመጣኸው አባብዬ? የምንለው አንድ አይነት ነገር ነው እኮ! እንደው እሱ የተናደደው በእንግሊዝኛ ነው ብዬ ነው እኔም የዳከርኩበት: ኤዲያ ድሮም የማላውቅበትን...
ትርንጎ*
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 716
Joined: Mon Oct 06, 2008 7:43 am

Re: GOOD BYE

Postby እተስፍ » Thu May 13, 2010 10:43 pm

ስርርር wrote:Saying "Good bye" is always hard. I feel very sad for my spectators as I say GOOD BYE. I thought about it and said to myself, "well, may be I don't have what it takes". For those of you who dont want me to write, rejoice! .... there you go .... I quit. I am out of here........

....God! what was I thinking???? My purpose was to love and beloved. I consecrated my love to Warka. I was so passionately in love with it, that my soul yearns in daydream. But, some developed ego!, the ego that spoils the good intentions I have for Warka. Hence, this is the time for me to move on....leave Warka for GOOD!

I might post some more posts, as I creep on my way out of here.....Good bye folks!

why??? I couldn´t understand why you are giving up because of one or two persons negative thought. There are a lot of people reading ur articles and poems and admiring ur talent. Why don´t you think of the positive thoughts. In addition every paves can not be smooth there are ups and downs. I think you might know about it better than me. So don´t be offended by the negative thoughts. You can admire the taste of sweetness after you taste the bitter one. And I am sure you will get more and more of the love you are looking for. But I don´t want to interfere with ur decision. You have the authority to do whatever you think is best.

If you really decide to go away, I will definitely miss ur writings.
እተስፍ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 92
Joined: Thu May 07, 2009 10:56 pm

PreviousNext

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 2 guests