ሰበር ዜና - ሌ/ጄ ፃድቃን ገ/ትንሳኤ: ሌ/ጄ ታደሰ ወረደና አለቃ ፀጋዬ በርሄ ተከበዋል!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ሰበር ዜና - ሌ/ጄ ፃድቃን ገ/ትንሳኤ: ሌ/ጄ ታደሰ ወረደና አለቃ ፀጋዬ በርሄ ተከበዋል!

Postby ኳስሜዳ » Fri Jan 22, 2021 9:55 am

ሌ/ጄ ፃድቃን ገ/ትንሳኤ ሌ/ጄ ታደሰ ወረደና የጠሚ መለስ ዜናዊ የደህንነት ክፍል አማካሪ የነበሩት አለቃ ፀጋዬ በርሄ ዋልድባ ገዳም አካባቢ በሚገኝ ዋሻ ከጥቂት ታጣቂዎች ጋር በመከላክያ ሰራዊት ሙሉ በሙሉ ተከበዋል::

እነ ሌ/ጄ ፃድቃን በሰላም እጃችውን እንዲሰጡ ባሉበት ዋሻ ውስጥ በድምጽ ማጉያ የተነገራቸው ሲሆን በተሰጣቸው ሰዓት እጃቸውን ካልሰጡ የመከላክያ ሰራዊት ሙሉ በሙሉ እንደሚደመስሳቸው አስታውቋል:
Image
ኳስሜዳ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3001
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 0 guests